AASTU Charity Club – Telegram
AASTU Charity Club
540 subscribers
157 photos
24 videos
40 links
Welcome to AASTU Charity Club

Join our community of kind hearts making a difference! Stay updated on charity events, donation drives, volunteer opportunities, and inspiring stories. Together, we spread hope and help those in need.
Download Telegram
Forwarded from Leöų
🎉🔥 AASTU vs AAU – The Showdown is ON! ⚽️🏆

Get ready, AASTU Fam! 💙💪
This Friday, we’re taking the field and the city by storm as AASTU faces AAU in the most awaited football match of the 2025 Addis Ababa Inter-University Get-Together! 🏟🌍

🎽 This is more than just a game — it’s a battle for pride, power, and the city’s crown. Let’s turn the stadium WHITE and BLUE with unstoppable AASTU spirit! 💥💯

📣 Come out in numbers. Shout loud. Cheer harder. Support stronger.

📅 Date: Mar 16, 2025
🕒 Time: starting at 5:00 Local time
📍 Venue: OGH and AASTU Stadium

🎊 And that’s not all!

🎯 Fun games, wild challenges & crazy energy await you!
💸 Winners walk away with MONEY PRIZES of 10,000birr! 👏🤑
🌐 Free 1Gb internet gifts for all

The games are prepared by AASTU Charity Clubs at OGH starting at 5:00!

👕 Wear your AASTU's Department jersey
🔥 Bring the noise
🎉 Let’s show AAU what real crowd energy feels like!

In collaboration with Dashen Super App!

#AASTUvsAAU #InterUniversity2025 #KemariEvents #AASTUPride
🔥1
The Event has started....win 10,000 ETB in cash now🤑🤑🤑🤑 OGH!!!


We are waiting

Dart
tennis
joteni
Card Games
childhood games 🥰
Eid Mubarak❤️🙏
🥰1
#በጎ_ፈቃደኞችን_እንፈልጋለን
ድርጅታችን አስካል እንደተለመደው በዘንድሮው ክረምትም በsummer camp   መርሃ ግብሩ በነፃ ለተማሪዎች ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን የሚሰጥ በመሆኑ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች አብረውት ለመስራት የሚፈልጉ በጎ ፈቃደኛ ግለሰቦችን፣ማኅበራትንና ተቋማትን ይፈልጋል::

1- ሥዕል ማስተማር
2- ምልከት ቋንቋ ማሰልጠን
3- ሞዴሊንግ ማሰልጠን
4-ማርሻል አርት ማሰልጠን
5-ባህላዊ ውዝዋዜ ማሰልጠን
6-ትወና ማሰልጠን
7-computer ማስተማር
8-የጋዜጠኝነት ስልጠና

#መስፈርት
- መኖሪያ አካባቢው ለሳሪስ አደይ አበባ ቅርብ የሆነ
- በሳምንት 3 ቀን መምጣት የሚችል
- የራሱ የሆነ የሚማረው የክረምት ትምህርት አሊይም ስራውን ሊያስተጓጉል የሚችል ጉዳይ የሌለበት
- በሙያው በቂ ዕውቀትና ልምድ  ያለው
- ከጧቱ 1:00 ሰዓት እስከ 6:30 ባለው ክፍለ ጊዜ መሃል በሚመደብበት ሰዓት መገኘት የሚችል
- ፃታ አይለይም
- ዕድሜ ከ16 ዓመት በላይ

#የቆይታ_ጊዜው
- ለሁለት ወራት (ከሐምሌ 1 እስከ ነሐሴ 30)

#በጎ_ፈቃደኞች_የሚያገኟቸው_ጥቅሞች
- ለ scholarship እና ለስራ ማመልከቻ የሚጠቅሙ recommendation letter አሊያም ምስክር ወረቀት ማግኘት
- ስልጠናውን ሰጥተው ላጠናቀቁ በጎ ፈቃደኞ ፣ተማሪዎቻችንን ለማስተማር ያወጡት የመጓጓዣ ወጪ ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ በማካካሻ መልክ  ክፍያ ያገኛሉ
- በጎ በማድረግ የሚገኘውን የውስጥ ደስታ ያለ ከልካይ ያጣጥማሉ
- ለተመሳሳይ በጎ ስራ የመጡ አዳዲስ ጓደኞችን ያፈራሉ
- አዲስ የህይወት ልምድ ያገኛሉ  

#እንዴት_መመዝገብ_ይቻላል
  እዚህ bot ላይ 👉 @askal_charity_organisation_bot ከታች ያሉትን መረጃዎች አሟልተው ባሉበት ቦታ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ።
1-#NA_17 ን በማስቀደም ሙሉ ስም
2-ስልክ
3-መኖሪያ ሰፈር
4- ማሰልጠን የምትፈልጉት ሙያ
5-ከሙያው ጋር በተያያዘ ያለዎት ልምድ

            በእነዚህ አማራጮች ያግኙን
👉 ግሩፕ   https://news.1rj.ru/str/Askal_Charity_volunteers
👉 ቻናል    @AaSsKkAaL12341234

#መስፈርቱን #የማታሟሉ ባለመመዝገብ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን#በጎ_ፈቃደኞችን_እንፈልጋለን
ድርጅታችን አስካል እንደተለመደው በዘንድሮው ክረምትም በsummer camp   መርሃ ግብሩ በነፃ ለተማሪዎች ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን የሚሰጥ በመሆኑ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች አብረውት ለመስራት የሚፈልጉ በጎ ፈቃደኛ ግለሰቦችን፣ማኅበራትንና ተቋማትን ይፈልጋል::

1- ሥዕል ማስተማር
2- ምልከት ቋንቋ ማሰልጠን
3- ሞዴሊንግ ማሰልጠን
4-ማርሻል አርት ማሰልጠን
5-ባህላዊ ውዝዋዜ ማሰልጠን
6-ትወና ማሰልጠን
7-computer ማስተማር
8-የጋዜጠኝነት ስልጠና
9- የሰርከስ ስልጠና

#መስፈርት
- መኖሪያ አካባቢው ለሳሪስ አደይ አበባ ቅርብ የሆነ
- በሳምንት 3 ቀን መምጣት የሚችል
- የራሱ የሆነ የሚማረው የክረምት ትምህርት አሊይም ስራውን ሊያስተጓጉል የሚችል ጉዳይ የሌለበት
- በሙያው በቂ ዕውቀትና ልምድ  ያለው
- ከጧቱ 1:00 ሰዓት እስከ 6:30 ባለው ክፍለ ጊዜ መሃል በሚመደብበት ሰዓት መገኘት የሚችል
- ፃታ አይለይም
- ዕድሜ ከ16 ዓመት በላይ

#የቆይታ_ጊዜው
- ለሁለት ወራት (ከሐምሌ 1 እስከ ነሐሴ 30)

#በጎ_ፈቃደኞች_የሚያገኟቸው_ጥቅሞች
- ለ scholarship እና ለስራ ማመልከቻ የሚጠቅሙ recommendation letter አሊያም ምስክር ወረቀት ማግኘት
- ስልጠናውን ሰጥተው ላጠናቀቁ በጎ ፈቃደኞ ፣ተማሪዎቻችንን ለማስተማር ያወጡት የመጓጓዣ ወጪ ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ በማካካሻ መልክ  ክፍያ ያገኛሉ
- በጎ በማድረግ የሚገኘውን የውስጥ ደስታ ያለ ከልካይ ያጣጥማሉ
- ለተመሳሳይ በጎ ስራ የመጡ አዳዲስ ጓደኞችን ያፈራሉ
- አዲስ የህይወት ልምድ ያገኛሉ  

#እንዴት_መመዝገብ_ይቻላል
  እዚህ bot ላይ 👉 @askal_charity_organisation_bot ከታች ያሉትን መረጃዎች አሟልተው ባሉበት ቦታ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ።
1-#NA_17 ን በማስቀደም ሙሉ ስም
2-ስልክ
3-መኖሪያ ሰፈር
4- ማሰልጠን የምትፈልጉት ሙያ
5-ከሙያው ጋር በተያያዘ ያለዎት ልምድ

            በእነዚህ አማራጮች ያግኙን
👉 ግሩፕ   https://news.1rj.ru/str/Askal_Charity_volunteers
👉 ቻናል    @AaSsKkAaL12341234

#መስፈርቱን #የማታሟሉ ከሆነ ባለመመዝገብ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን
3
#ክረምታችሁን_በጎ_በማድረግ_ማሳለፍ_ለምትፈልጉ_በሙሉ

ድርጅታችን አስካል በጎ አድራጎት ማኅበር ህጻናትን በማስተማር አይረሴ ጊዜ ማሳለፍ የሚፈልጉ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን መመዝገብ መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡

#የምዝገባ_መስፈርት
📍ልጆችን የሚወድና ከህጻናት ጋር መግባባት የሚችል
📍 ለህጻናት ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል ሥነ ምግባር ያለው
📍 ሱስ የሌለበት
📍መኖሪያ አካባቢው ለሳሪስ አደይ አበባ ቅርብ የሆነ
📍 ከሐምሌ 2 እስከ ነሐሴ 30 ድረስ በማስተማር  አብሮን መቆየት የሚችል
📍ከመማር ማተማሩ ጋር የሚያያዙ የድርጅቱን መመሪያዎች ለማክበር ፈቃደኛ የሆነ
📍ከሰኞ እስከ አርብ ለግማሽ ቀን የራሱ የሆነ የሚማረው የክረምት ትምህርት አሊያም የበጎ ፈቃድ የማስተማር አገልግሎቱን ሊሻማ የሚችል ሌላ ቋሚ ጉዳይ የሌለበት
📍 ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ማስተማር የሚችል
📍ከጧቱ 2:00 እስከ 6:10 ባለው ሰዓት መሃል በሚመደብበት  ክፍለ ጊዜ ማስተማር የሚችል
📍 ፃታ አይለይም
📍 ዕድሜ ከ16 ዓመት

#የቆይታ_ጊዜው
- ለሁለት ወራት (ከሐምሌ 2 እስከ ነሐሴ 30)

#በጎ_ፈቃደኞች_የሚያገኟቸው_ጥቅሞች
- ለ scholarship እና ለስራ ማመልከቻ የሚጠቅሙ recommendation letter አሊያም ምስክር ወረቀት ማግኘት
- ሁለት ወራቱን አስተምረው ላጠናቀቁ በጎ ፈቃደኞች ብቻ መጨረሻ ላይ መጠነኛ የትራንስፖርት ማካካሻ ክፍያ ያገኛሉ
- በጎ በማድረግ የሚገኘውን የውስጥ ደስታ ያለ ከልካይ ያጣጥማሉ
- ለተመሳሳይ በጎ ስራ የመጡ አዳዲስ ጓደኞችን ያፈራሉ
- አዲስ የህይወት ልምድ ያገኛሉ  

#እንዴት_መመዝገብ_ይቻላል
  እዚህ bot ላይ 👉 @askal_charity_organisation_bot ከታች ያሉትን መረጃዎች አሟልተው ባሉበት ቦታ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ።
1-#ST1_17 ን በማስቀደም ሙሉ ስም
2-ስልክ
3-ዕድሜ
4_መኖሪያ ሰፈር
5_የትምህርት ወይም የስራ ሁኔታ

            በእነዚህ አማራጮች ያግኙን
👉 ግሩፕ   https://news.1rj.ru/str/Askal_Charity_volunteers
👉 ቻናል    @AaSsKkAaL12341234

#መስፈርቱን #የማታሟሉ ባለመመዝገብ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን
2
3👍1
#ማስተማር_የሚፈልጉ_በጎ_ፈቃደኞችን_እንፈልጋለን

ድርጅታችን አስካል #በአማርኛ_ቋንቋ እና #በኦሮምኛ_ቋንቋ በየሳምንቱ ቅዳሜ ለግማሽ ቀን ያህል ለተማሪዎቹ ማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚሰጥ፣ ለማስተማር ፍላጎቱ፣ጊዜውና ዕውቀቱ ያላችሁ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ፣መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👉ትምህርቱ የሚሰጠው በየሳምንቱ ቅዳሜ (ዓመቱን ሙሉ) ከጥቅምት እስከ ሰኔ
👉 ሰዓት ከጧቱ 3፡00 - 6:30
👉 ቦታ፦ ሳሪስ አደይ አበባ እና ሳሪስ አቦ ባቡር ጣቢያ አካባቢው
👉 በጎ ፈቃደኞች እድሜያቸው 17 እና ከዛ በላይ መሆን አለባቸው
👉በጎ ፈቃደኞች መኖሪያቸው ለሳሪስ አቅራቢያ መሆን ይጠበቅባቸዋል
👉 አገልግሎቱ የገንዘብ ክፍያ የለዉም
👉ሙሉ ዓመቱን አስተምረው ለሚጨርሱ በጎ ፈቃደኞች ብቻ የምስክር ወረቀት ይዘጋጅላቸዋል
👉በጎ በቃደኞች አገልግሎት እየሰጡ ባሉበት ሰዓት ለተለያዩ ጉዳዮች recommendation letter ቢፈልጉ ይጻፍላቸዋል
👉በጎ ፈቃደኞች ከመማር ማስተማሩ ጋር የተያይዙ የሥነ ምግባር ደንቦችንና መመሪያዎችን ለማክበር ፈቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል
ለመመዝገብ
ከስምዎ በፊት #T_2018 ን በማስቀደም
1_ ሙሉ ስም
2_ እድሜ
3-ስልክ
4_የትምህርት ደረጃ
5_መኖሪያ ሰፈርዎን ጽፈው እዚህ ቦት ላይ
👇👇👇
@askal_charity_organisation_bot ይመዝገቡ

👉 በኦሮምኛ ቋንቋ ለማስተማር የምትመዘገቡ ከስማችሁ ቀጥሎ (AO)
👉 በአማርኛ ቋንቋ ለማስተማር የምትመዘገቡ ከስማችሁ ቀጥሎ (A) ማስገባታችሁን እንዳትረሱ
5
🥳🥳We're Back 🥳🥳


ተወዳጁ AASTU Charity club🤩 በዚህ አመትም ድንቅ ድንቅቅ፤ ፈታ በርቸስ እያደረጉ፡ በደግነት ጉዞ የሚያራምዱ ምርጥዬ🤌👌 ፕሮግራሞችን ይዘን ከች ብለናል🫶

🎯 ከምን እንጀምር ለምትሉ🫡

ከቅርብ ግዜያት ወዲህ ጊቢ መግባት ብርቅም ድንቅም ሆኗል😔 ለዚህ ብዙ ምክንያቶች ቢደረደሩም፤ በቂ ዝግጅት አለማድረግ ከዋንኛዎቹ ውስጥ እንደሆነ 💯 እናምናለን💯💯

ታዲያ እኛም ታናናሾቻችንን በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰን ከናንተ ባለ ቅን ልቦች መልካም ፈቃደኞችን እንፈልጋለን🤲🤲

በየ15 ቀኑ ለ አንድ ሰአት ብቻ 💯💯 በቱሉዲምቱ አከባቢ በሚገኙ ት/ቤቶች ተገኝቶ ማስጠናት



We've limited spots, so ሳትቀደሙ  ቅደሙ😉

Registration link 👇👇
https://forms.gle/VzkyHUEFhLAjP7xJ9

ሌላስ🤔

ተናፋቂ  events are on their way🤫.. just wait bicha🫡🫡




Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


Contact us
@aastu_charity_club_bot


#AASTUSTUDENTUNION
#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
5
Application Closed🤗.....thank you for your interest..we were overwhelmed and inspired by the amount of kindness we have in AASTU....we will reach out to you by the end of this week❤️❤️

Mean while if you have any question reach out to us🤗
@AASTU_Charity_Club_bot
🔥21
አጭር ሪፖርት☺️

እንደምናውቀው AASTU Charity club🤩 በባለፈው አመት ፈታ በርቸስ የሚያደረጉ፡ ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ በሚል ቅዱስ ሀሳብ የተዘጋጁ ሁለት ፕሮግራሞ አሰናድተን ነበር።

ታዲያ በነዚህ eventoch የተሰበሰበውን ብር ምን ተደረገ?

፩. ከመጀመሪያው ዙር ብር 10,000 መሰብሰብ የቻልን ሲሆን በዚው በግቢያችን ለሚማር በወገብ ህመም እየተሰቃየ የነበረ ወንድማችንን አሳክመንበታል። ብሩ MRIን ጨምሮ ለመድሐኒት መግዣ ውሏል።

፪. በሁለተኛው ዙር eventachin ደግሞ ብር 44,000 መሰብሰብ የቻልን ሲሆን
🎯 10,000 ብር አባቱ ላረፉበት ወንድማችን ለቀብር ማስፈፀሚያ
🎯15,000 ብር ሁለት ታናናሽ ወንድሞቿን ሰው ቤት እየሰራች ለምታሳድግ አንድ እህታችን፣ አንዱ ወንድሟ በመታመሙ ለርሱ ማሳከሚያ
🎯 9000 ብር መቼም ግቢ ውስጥ ያለ ስልክ መክረም አይታሰብም፣ አንድ ወንድማችንም ስልኩን በመዘረፉ ዳግም የመግዛት አቅም ስላልነበረው ገዝተንለታን።
🎯 6000 ብር ለመቄዶንያ
🎯 2400 ብር ለአንድ ወንድማችን መድሐኒት መግዣ
🎯 1600 ብር ለባነር እና eventun lemazegajet የወጡ ወጪዎችን ሸፍነንበታል።

Lዘንድሮስ🤔

"Every problem counts, every help matters — greatness happens when we stand together.” author: gpt😁


ተናፋቂ events are on their way🤫.. just wait bicha🫡🫡
Commutative games 🎮🎮 Prizes 🏆Snacks 🥨 😋 Soft drinks 🍷 😜
ይህ ሁሉ ከኛ 🔅🔅 ለናንተ 🤲🤲

Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


#AASTU STUDENT UNION
#AASTUCharity #GameOnAASTU
👏107