AASTU Charity Club
Video message
Our 3rd winner of choke 🍔 😄
7 more to go!!!
7 more to go!!!
Forwarded from Sticker Guy
AASTU Charity Club
All this sticker waiting for you🥹
I hope you were part of it, and caught a few of our fun stickers while you were there 😄 Thank you @AASTU_Charity for all the work you've done and for having us.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1🔥1
🤍🤍ለደጋግ ልቦች🤍🤍
እንደ እውነቱ ከሆነ AASTU Charity club በየሴሚስተሩ eventochin ሲያዘጋጅ የናንተን የውድ ወንድም እህቶቻችንን ደጋግ ልቦች ተማምነን ነው 💯🤌
እናንተም አሳፍራቹን ስለማታውቁ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏
በዘንድሮውም eventachin በመገኘት ሞቅ ደመቅ ላደረጋችሁልን ሁሉ ልጁን እንደሚድር አባት ጠብ እርግፍ ብለን ከልብ 🩵 እናምሰግናችሗለን🥰🥰
ይሄ መልካምነታችሁ ከእናንተ አይወሰድ 🫡
ሚለው AASTU Charity club ነው 🥰
Special thanks to🤌
Kuriftu | Safaricom | Choke burger | Sticker Guy
for the support!!
Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity
#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
❤11
እንደምን ከረማችሁልን ውዶቻችን 😌
በባለፈው eventachin ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ በሚል ቅዱስ ሀሳብ ከእናንተ ብር መስብሰብ እንደቻልን ነግረናችሁ ነበር ።
አሁን ደግሞ ይህን የሰበሰብነውን ብር መልሰን ለእናንተ የምንሰጥበት ጊዜ ደርሷል።
በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች(በጤና ጉድለት ፣ በሀዘን ፣ ሌላም ሌላም) ገንዘብ የሚያስፈልጋችሁ እህት ወንድሞቻችን በከፈትነው anonymous bot bekul contact እንድታረጉን በታላቅ ፍቅር እንጠይቃችሗለን🥺
ቦቱ anonymous silehone beftsum sigat endaygebachu😊
ህመሙን የደበቀ መድሀኒት እይገኝልትም እንዲሉ እበው፣ without any hesitation just contact us..🥰🥰
#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
As we know AASTU Charity club ዋንኛ አላማው እናንተን ፈገግ ማስባል ነው 💯😊በባለፈው eventachin ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ በሚል ቅዱስ ሀሳብ ከእናንተ ብር መስብሰብ እንደቻልን ነግረናችሁ ነበር ።
አሁን ደግሞ ይህን የሰበሰብነውን ብር መልሰን ለእናንተ የምንሰጥበት ጊዜ ደርሷል።
በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች(በጤና ጉድለት ፣ በሀዘን ፣ ሌላም ሌላም) ገንዘብ የሚያስፈልጋችሁ እህት ወንድሞቻችን በከፈትነው anonymous bot bekul contact እንድታረጉን በታላቅ ፍቅር እንጠይቃችሗለን🥺
Bot👇
@AASTU_Charity_Club_bot
ቦቱ anonymous silehone beftsum sigat endaygebachu😊
ህመሙን የደበቀ መድሀኒት እይገኝልትም እንዲሉ እበው፣ without any hesitation just contact us..🥰🥰
Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity
#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
Telegram
AASTU Charity Club
Welcome to AASTU Charity Club
Join our community of kind hearts making a difference! Stay updated on charity events, donation drives, volunteer opportunities, and inspiring stories. Together, we spread hope and help those in need.

❤6