ASTU Network ®️ – Telegram
ASTU Network ®️
4.26K subscribers
1.58K photos
35 videos
292 files
375 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#MidExam #2ndYear

Mid Exam Scheduled for Second-Year Applied Science Students


#Tentative

Please report schedule overlap and other cases to the college registrar ASAP!


|➲| @ASTU_Network
😱1
#MidExam     #3rdYear

Mid Exam Scheduled for Third-Year Applied Science Students


#Tentative

Please report schedule overlap and other cases to the college registrar ASAP!


|➲| @ASTU_Network
👌1
#MidExam     #4thYear

Mid Exam Scheduled for Fourth-Year Applied Science Students


#Tentative

Please report schedule overlap and other cases to the college registrar ASAP!

|➲| @ASTU_Network
#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአንድ የተቋሙ ምሁር የሙሉ ፕሮፌሰር ማዕረግ እድገት ሰጥቷል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ከ20 ዓመታት በላይ በከፍተኛ ትምህርት በማስተማር እና በምርምር ለቆየቱ የሒሳብ ምሁር ለገሰ ለሜቻ (ዶ/ር) የሙሉ ፕሮፌሰር ማዕረግ እድገት አጽድቋል፡፡

ምሁሩ የሒሳብ ሞዴሊንግና ኦፕቲማይዛሽን ላይ ትኩረት በማድረግ በርካታ የምርምር ሥራዎች ያከናወኑ ሲሆን፤ 55 አቻ ግምገማ የተደረገባቸው ምርምሮችን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ማሳተማቸውም ተገልጿል፡፡

ለገሰ ለሜቻ (ዶ/ር) በርካታ አካዳሚያዊ እና የአመራር አበርክቶ ማድረጋቸውም ተመልክቷል፡፡

©️ tikvahuniversity

|➲|
@ASTU_Network
👍21👏10🤷‍♂5🤣42🌚2
#Google #AI 🤖

ጎግል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛን ጨምሮ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፍለጋ አገልግሎቱ ውስጥ አካተተ።

ጎግል (Google) በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence - AI) የተደገፈ የፍለጋ አገልግሎቱን ለማሻሻል 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን እንዲደግፍ ማስፋፋቱን አስታወቀ። ከእነዚህ ቋንቋዎች መካከል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ፣ ሃውሳ፣ ኪንያርዋንዳ፣ ኪስዋሂሊ እና ሌሎች ቋንቋዎች ተካትተዋል። ይህ እርምጃ በአፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ብዙ ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ ለመፈለግ እና ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በቀላሉ ለመገናኘት እድል ይፈጥራል።

የጎግል አዲሱ ባህሪ የሆነው ኤ አይ ምልከታ (AI Overviews) ተጠቃሚዎች ሲፈልጉ በአጭር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተፈጠረ ማጠቃለያ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላል፤ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞድ (AI Mode) ደግሞ በጽሁፍ፣ በድምፅ ወይም በምስል ተጠቅመው ተጨማሪ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዲመርመሩ ያግዛል።
ይህ ዕድገት የአፍሪካ ቋንቋዎች በዲጂታል መድረኮች ውስጥ ያላቸውን ተወካይነት ለማሳደግ እና ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ ቴክኖሎጂን እንዲጠቀሙ የሚያበረታታ እንደሆነ ተገልጿል።

|➲| @ASTU_Network
🔥7👏2🤯2
Airpods Pro USA! 🇺🇸🎧

Original white color Airpods Pro!🔥

Deep bass and quality sound 🔊
Has sensors on the earbud 👌
🔌 iPhone cable (port)
🔋 Long battery life 🤗

➠ Condition: Brand new packed! 📦™️

📍🇺🇸 Made by Apple in California, USA! 🗽

DM: AirpodsPro🇺🇸

@Astu_marketplace
3
Block course ወስደህ በሁለት ሳምንት ጨርሰህ ያለፍከውን ኮርስ ቀጣይ አመት አንዱ አስተማሪ class ይገባና... 👨🏻‍🏫😁
.
🤣29
⚽️ 2ND ASTU BATCH CUP🏆

#FINAL🏆

  ZENORA 🆚 PARAGON

    📅  Today, March 12
    ⌚️  10:00 LT
    🏟 ASTU Stadium

Don’t miss out on the action—be there to support your batches! Let’s make this a memorable event! 🎉


©️ ASTU SPORT

|➲|
@ASTU_Network
🔥31👍1
ASTU Network ®️
PARAGON 1— 0 ZENORA 🔥😎 .
25'

PARAGON 2 — 0 ZENORA 🔥😮‍💨
.
🔥20😱1👀1
ASTU Network ®️
አሳዛኝ ዜና! 💔😁 Central Library እየታደሰ ስለሆነ እድሳቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ አገልግሎት መስጠት አይችልም ተብሏል። 💁🏻‍♂ በስፍራው ተገኝተን ያነሳነውን ፎቶ እንካችሁ ብለናል... 🏚️😸 |➲| @ASTU_Network
#Library

በህንፃ እድሳት እና ጥገና ምክንያት አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው Central Library ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።

ስለነበራችሁ ትዕግስት የቤተመጽሐፍት አገልግሎቱ እጅግ አድርጎ ያመሰግናል።

— የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ

|➲|
@ASTU_Network
🔥52👏6
ASTU Network ®️
ማን የዋንጫው ባለቤት ይሆናል🏆
PARAGONNN 🔥🔥🔥

እንደተገመተው የዋንጫው ባለቤት ሆነናል! 🏆🏆🏆

WE ARE THE CHAMPIONS! 🗿🎉🦍🔥👏🏆🏆🏆
.
🔥534