Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Airpods Pro USA! 🇺🇸🎧✨
Original white color Airpods Pro!🔥
✅ Deep bass and quality sound 🔊
☑ Has sensors on the earbud 👌
🔌 iPhone cable (port)
🔋 Long battery life 🤗
➠ Condition: Brand new packed! 📦™️
📍🇺🇸 Made by Apple in California, USA! 🗽
DM: AirpodsPro🇺🇸
@Astu_marketplace
Original white color Airpods Pro!🔥
✅ Deep bass and quality sound 🔊
☑ Has sensors on the earbud 👌
🔌 iPhone cable (port)
🔋 Long battery life 🤗
➠ Condition: Brand new packed! 📦™️
📍🇺🇸 Made by Apple in California, USA! 🗽
DM: AirpodsPro🇺🇸
@Astu_marketplace
❤3
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Block course ወስደህ በሁለት ሳምንት ጨርሰህ ያለፍከውን ኮርስ ቀጣይ አመት አንዱ አስተማሪ class ይገባና... 👨🏻🏫😁
.
.
🤣29
⚽️ 2ND ASTU BATCH CUP🏆
#FINAL🏆
ZENORA 🆚 PARAGON
📅 Today, March 12
⌚️ 10:00 LT
🏟 ASTU Stadium
©️ ASTU SPORT
|➲| @ASTU_Network
#FINAL🏆
ZENORA 🆚 PARAGON
📅 Today, March 12
⌚️ 10:00 LT
🏟 ASTU Stadium
Don’t miss out on the action—be there to support your batches! Let’s make this a memorable event! 🎉
©️ ASTU SPORT
|➲| @ASTU_Network
🔥3❤2👍1
ASTU Network ®️
⚽️ 2ND ASTU BATCH CUP🏆 #FINAL🏆 ZENORA 🆚 PARAGON 📅 Today, March 12 ⌚️ 10:00 LT 🏟 ASTU Stadium Don’t miss out on the action—be there to support your batches! Let’s make this a memorable event! 🎉 ©️ ASTU SPORT |➲| @ASTU_Network
ማን የዋንጫው ባለቤት ይሆናል❓⚽🏆
Anonymous Poll
69%
3rd Years [PARAGON]
12%
4th Years [ZENORA]
19%
Idk their bgd... I can't guess 🙄
🗿9🏆5👏2😎1
ASTU Network ®️
አሳዛኝ ዜና! 💔😁 Central Library እየታደሰ ስለሆነ እድሳቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ አገልግሎት መስጠት አይችልም ተብሏል። 💁🏻♂ በስፍራው ተገኝተን ያነሳነውን ፎቶ እንካችሁ ብለናል... 🏚️😸 |➲| @ASTU_Network
#Library
በህንፃ እድሳት እና ጥገና ምክንያት አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው Central Library ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።
ስለነበራችሁ ትዕግስት የቤተመጽሐፍት አገልግሎቱ እጅግ አድርጎ ያመሰግናል።
— የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ
|➲| @ASTU_Network
በህንፃ እድሳት እና ጥገና ምክንያት አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው Central Library ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።
ስለነበራችሁ ትዕግስት የቤተመጽሐፍት አገልግሎቱ እጅግ አድርጎ ያመሰግናል።
— የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ
|➲| @ASTU_Network
🔥53👏6
ASTU Network ®️
ማን የዋንጫው ባለቤት ይሆናል❓⚽🏆
PARAGONNN 🔥🔥🔥
እንደተገመተው የዋንጫው ባለቤት ሆነናል! 🏆🏆🏆
WE ARE THE CHAMPIONS! 🗿🎉🦍🔥👏🏆🏆🏆
.
እንደተገመተው የዋንጫው ባለቤት ሆነናል! 🏆🏆🏆
WE ARE THE CHAMPIONS! 🗿🎉🦍🔥👏🏆🏆🏆
.
🔥54❤4
ASTU Network ®️
⚽️ 2ND ASTU BATCH CUP🏆 #FINAL🏆 ZENORA 🆚 PARAGON 📅 Today, March 12 ⌚️ 10:00 LT 🏟 ASTU Stadium Don’t miss out on the action—be there to support your batches! Let’s make this a memorable event! 🎉 ©️ ASTU SPORT |➲| @ASTU_Network
ሁለተኛው የባች ካፕ በሶስተኛ አመት ተማሪዎች አሸናፊነት ተጠናቋል! 🏆🎉🏆
🏟 FULL—TIME ⚽
#KALUS #JEMIL
#MISGANA #DAGIM
#MISGANA
ተጫዋቾቻችንን ሳናደንቅ ማለፍ አንችልም! 🙌 የሚገርም ድንቅ ብቃት! 👌💯👏
በጣም የሚገርመው ነገር በዩኒቨርስቲያችን ታሪክ እስካሁን የባች ካፕ ሁለት ጊዜ ብቻ (2017 እና 2018) የተደረገ ሲሆን በሁለቱም አመት አሸናፊ ሆነው ዋንጫውን ያነሱት ያለፉት የሁለተኛ አመት የአሁኖቹ የሶስተኛ አመት ተማሪዎች ናቸው! 😉🔥🏆
በዚህ ልንኮራ ይገባል! ⚽😎
SALUTE TO OUR PLAYERS! 🫡🦾
WE ARE THE CHAMPIONS! 🗿🎉🦍🔥👏🏆🎉🏆
|➲| @ASTU_Network
🏟 FULL—TIME ⚽
3rd Year ❸ — ❷ 4th Year
[PARAGON] [ZENORA]#KALUS #JEMIL
#MISGANA #DAGIM
#MISGANA
ተጫዋቾቻችንን ሳናደንቅ ማለፍ አንችልም! 🙌 የሚገርም ድንቅ ብቃት! 👌💯👏
በጣም የሚገርመው ነገር በዩኒቨርስቲያችን ታሪክ እስካሁን የባች ካፕ ሁለት ጊዜ ብቻ (2017 እና 2018) የተደረገ ሲሆን በሁለቱም አመት አሸናፊ ሆነው ዋንጫውን ያነሱት ያለፉት የሁለተኛ አመት የአሁኖቹ የሶስተኛ አመት ተማሪዎች ናቸው! 😉🔥🏆
በዚህ ልንኮራ ይገባል! ⚽😎
SALUTE TO OUR PLAYERS! 🫡🦾
WE ARE THE CHAMPIONS! 🗿🎉🦍🔥👏🏆🎉🏆
|➲| @ASTU_Network
🔥63👏5❤3🏆2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚽️ 2025/26-ASTU-BATCH-CUP TOURNAMENT CHAMPION — 🏆 3RD YEARS [PARAGON]🏆
Congratulations to PARAGON FC for your outstanding performance and incredible triumph! 🙌
The Vibe 🥳🔥🏆😎
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏
|➲| @ASTU_Network
Congratulations to PARAGON FC for your outstanding performance and incredible triumph! 🙌
The Vibe 🥳🔥🏆😎
🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏
|➲| @ASTU_Network
🔥16🏆2❤1