ከጣሊያን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰችው ፀሀይ አውሮፕላን በ"አድዋ ድል መታሰቢያ" ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ተቀመጠች
ትላንት የካቲት 1 ቀን ከጣሊያን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰችው ፀሀይ አውሮፕላን በ"አድዋ ድል መታሰቢያ" ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ እንደተቀመጠች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
ከንቲባዋ "ፀሀይ አውሮፕላን" በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ወደ ሀገሯ እንድትመለስ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ተረክበን በ"አድዋ ድል መታሰቢያ" ለጉብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ አኑረናታል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፈረዋል።
በጀርመናዊው ኢንጅነር ሄር ሉድዊግ ዌበር እና በኢትዮጵያ ባለሞያዎች ትብብር መሰራቷ እና እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ በረራ ማድረጓ የሚነገርላት "ፀሐይ" አውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ መብቃቷን ተከትሎ በ"አድዋ ድል መታሰቢያ" ለጎብኝዎች ክፍት በሆነ ቦታ መቀመጧ ተገልጿል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek

ዜና፡ #የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ ሞሊ ፊ #በኢትዮጵያ የአምስት ቀናት ጉብኝት ያደርጋሉ ተባለ
የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ የካቲት 9 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለአምስት ቀናት ጉብኝት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ።
ከሞሊ ፊ በተጨማሪ #የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ #ሀመር እና የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስለጣናት አብረዋቸው እንደሚመጡ ያስታወቀው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዋነኛ የጉዟቸው አላማ በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመታደም መሆኑን ጠቁሟል።
በሞሊ ፊ የሚመራው የአሜሪካ ልዑክ በኢትዮጵያ ቆይታው በመሪዎቹ ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ከሚመጡ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ ሚኒስትሮች እና የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ጋር እንደሚመክሩ አስታውቋል።
በአዲስ አበባ ከፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ጋር በመገናኘት በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩም ተጠቁሟል።

ዜና፡ #የጌዴኦ ብሔር የዘመን መለወጫ የዳራሮ በዓል እየተከበረ ነዉ
የጌዴኦ ብሔር የዘመን መለወጫ አዲስ አመት የዳራሮ በዓል እየተከበረ ይገኛል ።
የምስጋና እና የስጦታ በዓል የሆነዉ የጌዴኦ ብሔር የአዲስ አመት የዘመን መለወጫ ዳራሮ በዲላ ከተማ ነዉ እየተከበረ ነው።
በየአመቱ በሚከበረዉ በዚህ በዓል ላይ የጌዴኦ ህዝብ ለአባጋዳ ስጦታ በመስጠት ፈጣርያቸዉን የሚያመሰግኑበት እና ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገርያቸዉን የሚያበስሩበት በዓል ነዉ፡፡
በዓሉ በህዝቡ ውስጥ ያሉ መልካም እሴቶች የሚንጸባረቁበት ከመሆኑም ባሻገር ለሀገሪቱ ሰላም እና አንድነት የምጸለይበት መሆኑ ተመላክቷል።
ክብር ለአርበኛ አርሶ አደሮቻችን ዳራሮ ለአንድነታችን በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለዉ በዚህ በዓል የፌዴራል፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ እንዲሁም ከአጎራባች ዞኖች ጥር የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ መሆኑን የጌዴኦ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ዘግቧል ።

መስማት የተሳነን ብንሆንም ትልቅ አቅም አለን - ቢያማሌ ሂርጶ
ቢያማሌ ተወልዳ ያደገችዉ ቱሉ ቦሎ ውስጥ ነው። እሷ ስዕል ስጦታ አላት። መስማት የተሳናት ሆና ሳለች፣ ከሚሰሙት ተማሪዎች ጋር ትምህርት ተከታትላለች። ምቾትን ሳትፈልግ በአካባቢዋ ባገኘችው ነገር የስዕል ችሎታዋን አዳበረች።
የእሷ ታሪክ ተስፋ ሰጪ ነው።
ሙሉ ዘጋበዉን ለመከታተል ሊንኩን ይጠቀሙ
https://youtu.be/Ntgzxj4fI5E?si=26jul3s8NBv2JuMp

YouTube
መስማትባንችልም ችሎታ አለን! ቢያማሌ ሂርጶ
ቢያማሌ ተወልዳ ያደገችዉ ቱሉ ቦሎ ውስጥ ነው። እሷ ስዕል ስጦታ አላት። መስማት የተሳናት ሆና ሳለች፣ ከሚሰሙት ተማሪዎች ጋር ትምህርት ተከታትላለች። ምቾትን ሳትፈልግ በአካባቢዋ ባገኘችው ነገር የስዕል ችሎታዋን አዳበረች።
የእሷ ታሪክ ተስፋ ሰጪ ነው።
የእሷ ታሪክ ተስፋ ሰጪ ነው።
ዜና፡ #በአዲስ አበባ የተገነባው #የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ
በአዲስ አበባ በሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የአልትራሳውንድ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ ተመርቆ ስራ መጀመሩ ተጠቆመ።
ኤልስሜድ ሶሊሽንስ እና ሲመንስ የተሰኙ ኩባንያዎች በጋራ ያስገነቡት የአልትራሳውንድ መገጣጠሚያ ፋብሪካው የተለያዩ ዓይነት ህመሞችን መመርመር የሚያስችል መሳሪያዎች የሚገጣጠሙበት መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ያጋራው መረጃ ያሳያል።
የፋብሪካው ወደ ሥራ መግባት #ከኢትዮጵያም ባለፈ በአፍሪካ በላቀ ቴክኖሎጂ ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ ቁልፍ ሚና ይኖረዋል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ መናገራቸውን የገለጸው መረጃው ፋብሪካው በተለይም በህክምና ዘርፍ ለተሰማሩ ቴክኒሻኖች፣ መሃንዲሶችና ደጋፊ ባለሙያዎች የሥራ ዕድል በመፍጠር በኩል ወሳኝ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው ነው ማለታቸውንም አስታውቋል።
የኤልስሜድ የኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ኃይሉ በበኩላቸው በፋብሪካው የሚመረቱ መሳሪያዎች በኢትዮጵያ የተሰራ /Made in Ethiopia/ መለያ ብራንድ የሚጻፍባቸው በመሆኑ ለኢትዮጵያ ኩራት ነው ሲሉ መናገራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያሳያል።
https://wp.me/pfjhHd-VX

Addis standard
ዜና፡ በአዲስ አበባ የተገነባው የአልትራሳንውንድ ህክምና መሳሪያ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ በሚገኘው ሁዋጂያን ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የአልትራሳውንድ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ ተመርቆ ስራ መጀመሩ ተጠቆመ። ኤልስሜድ ሶሊሽንስ እና ሲመንስ የተሰኙ ኩባንያዎች በጋራ ያስገነቡት የአልትራሳውንድ መገጣጠሚያ ፋብሪካው የተለያዩ ዓይነት ህመሞችን መመርመር የሚያስችል መሳሪያዎች የሚገጣጠሙበት መሆኑን…
ዜና፡ #ኢትዮጵያ እና #ሩዋንዳ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፣ አዳዲስ ስምምነቶችም ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል
ሶስተኛው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ።
በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የጋራ ስብሰባው የሀገራቱን ሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር እና አዳዲስ ስምምነቶችን ለመፈራረም ያለመ መሆኑን የሩዋንዳው ኒው ታይምስ ጋዜጣ በድረገጹ አስነብቧል።
ለሶስት ቀናት የሚቆየው ስብሰባ በትላንትናው ዕለት በሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ሃላፊዎች ምክክር መጀመሩን ዘገባው ጠቁሟል።
በተመሳሳይ ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም የተጀመረው የሁለቱ ሀገራት የከፍተኛ ሃላፊዎች ስብሰባ ለሶስተኛ ግዜ መደረጉን የጠቆመው የኢዜአ ዘገባ ስብሰባው በመካሄድ ላይ የሚገኘው በኢትዮጵያ በኩል በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ፍሰሀ ሻውል እና በሩዋንዳ በኩል ደግሞ የሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሜጀር ጀነራል ጄን ቻርልስ ካራምባ በተገኙበት መሆኑን አስታውቋል።
https://wp.me/pfjhHd-W0

ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፣ አዳዲስ ስምምነቶችም ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- ሶስተኛው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ። በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የጋራ ስብሰባው የሀገራቱን ሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር እና አዳዲስ ስምምነቶችን ለመፈራረም ያለመ መሆኑን የሩዋንዳው ኒው ታይምስ ጋዜጣ በድረገጹ አስነብቧል። ለሶስት ቀናት የሚቆየው ስብሰባ በትላንትናው ዕለት…
ዜና፡ #የአፍሪካ ህብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የኢትዮጵያን እና የሶማሊላንድን ስምምነት እንዲያወግዙ #ሶማሊያ ጠየቀች
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የደረሱትን የመግባቢያ ሰነድ እንዲያወግዙ ጠየቀ። ሶማሊላንድ በበኩሏ ተቀባይነት የለውም ስትል ተችታለች።
#የኢትዮጵያ ተግባር ከብዙ አስርት አመታት በኋላ ቀጠናው ለመረጋጋት እና ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲል መግለጫው አትቷል።
እንደ አፍሪካ ህብረት መቀመጫነቷ ህብረቱ የተመሰረተለትን የአህጉሩን ሀገራት አንድነት፣ ሉአላዊነት እና የግዛት አንድነት ማስጠበቅ መርህ ከማስከበር ይልቅ በመጣስ የህብረቱን ህልውና ስጋት ላይ የሚጥል ተግባር ፈጽማለች ብሏል።
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን መግለጫ ተከትሎ የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሶማሊላንድ ነጻ እና እራሷን የምታስተዳድር ሉዐላዊ ሀገር ናት፤ በምርጫ አሸንፎ ሀገሪቱን የሚያስተዳድር አካል ማንኛውንም አለም አቀፍ ስምምነት በትብብር መንፈስ የመፈራረም ሙሉ መብት አለው ሲል አስታውቋል።
https://wp.me/pfjhHd-W3

ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የኢትዮጵያን እና የሶማሊላንድን ስምምነት እንዲያወግዙ ሶማሊያ ጠቀች - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የደረሱትን የመግባቢያ ሰነድ እንዲያወግዙ ጠየቀ። ሶማሊላንድ በበኩሏ ተቀባይነት የለውም ስትል ተችታለች። ስምምነቱ ህገወጥ ነው ሲል በድጋሚ የገለጸው የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ የሶማሊያን…
ዜና፡ #ለአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ 188 ባለኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል ተባለ
በጉባኤው ለመሳተፍ ወደ #አዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል 188 ባለ ኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገዋል ሲሉ አቶ ጌታሁን አለሙ የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማኅበር ፕሬዚዳንት እንደነገሩት ኢፕድ ዘግቧል።
ሆቴሎች የአገልግሎት ምቹ አካባቢን በመፍጠር እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናቸውን ጠቅሰው፣ እንግዶችን ያለምንም የጸጥታ፣ የውሃ፣ የስልክ፣ የመብራትና ሌሎች አገልግሎቶች ችግር ለማስተናገድ መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል ብሏል።
ማኅበሩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ወደ መዲናዋ ለሚመጡ እንግዶች የከተማዋን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማስተዋወቅ እንደሚሠራ መግለጻቸውም ተጠቁሟል።
https://wp.me/pfjhHd-W6

ዜና፡ ለአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ 188 ባለኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል ተባለ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በ37ኛው ኅብረት የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀናል ማለታቸው ተጠቆመ። በጉባኤው ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል 188 ባለ ኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገዋል ሲሉ አቶ ጌታሁን አለሙ የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማኅበር ፕሬዚዳንት እንደነገሩት…
ዜና፡ ዋሻ የተናደባቸው #የኦፓል ማዕድን አውጭዎችን ለማትረፍ የሚደረገው ጥረት አራተኛ ቀኑን ቢያስቆጥርም ውጤት አልተገኘም ተባለ
በደቡብ #ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ "018 አለኋት" ቀበሌ በተለምዶ ቆቅ ውኃ እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት የኦፓል ማዕድን በቁፋሮ ለማውጣት ሲሞክሩ የነበሩ ከሃያ በላይ ወጣቶች የቆፈሩት አለት በመናዱ ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ አስቸጋሪ ሁኔታ መፈጠሩ ይታወቃል።
የተዳፈኑትን ወጣቶች ለማውጣት የቦታው አቀማመጥ ለማሽን የተመቸ ባለመሆኑ በሰው ኃይል በቁፋሮ ህይወታቸውን ለማትረፍ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ የደቡብ ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያጋራው መረጃ ያሳያል።
ሰዎቹን ለማውጣት የአካባቢው ማኅበረሰብ ጥረት እያደረገ ቢሆንም እስካሁን ውጤት አልተገኘም ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣን እና የከበረ ማዕድን አውጪዎች ማኅበር ሊቀመንበር እንደነገሩት ቢቢሲ በዘገባው ጠቁሟል።
የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ አያሌው በሪሁን ባለፉት ቀናት ከአምስት መቶ በላይ ሰዎች በነፍስ አድን ሥራው ላይ እገዛ ለማድረግ ወደ ሥፍራው ቢያቀኑም፣ ወደ ዋሻው ለማምራት የሚያስችለው መንገድ ጠባብ እና በአንድ ጊዜ ከአስር ሰዎች በላይ ማስገባት ባለመቻሉ ጥረታቸው አዝጋሚ እንዳደረገባቸው ዘገባው አመላክቷል።
https://wp.me/pfjhHd-W9

ዜና፡ ዋሻ የተናደባቸው የኦፓል ማዕድን አውጭዎችን ለማትረፍ የሚደረገው ጥረት አራተኛ ቀኑን ቢያስቆጥርም ውጤት አልተገኘም ተባለ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ “018 አለኋት” ቀበሌ በተለምዶ ቆቅ ውኃ እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት የኦፓል ማዕድን በቁፋሮ ለማውጣት ሲሞክሩ የነበሩ ከሃያ በላይ ወጣቶች የቆፈሩት አለት በመናዱ ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ አስቸጋሪ ሁኔታ መፈጠሩ ይታወቃል። የተዳፈኑትን ወጣቶች ለማውጣት የቦታው አቀማመጥ ለማሽን የተመቸ ባለመሆኑ በሰው…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች - የካቲት 4/ 2016 ዓ.ም
ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች፣ ዘገባዎችና ቃለ መጠይቆቸን በቲክቶክ ለመከታተል ሊንኩን ይጠቀሙ: https://www.tiktok.com/@addisstandardamh?_t=8jFUq1nJS58&_r=1

ዜና፡ #በትግራይ 105 ትምህርት ቤቶች ተፈናቃዮች ተጠልለውባቸዋል፣ 522 የሚሆኑት ደግሞ በተለያዩ ሀይሎች ስር ናቸው ተባለ
በዶ/ር ዲማ ነጎ የተመራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በትግራይ ክልል የመስክ ምልከታ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ።
ለቋሚ ኮሚቴው ሪፖርት ካቀረቡት መካከል የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሲሆን በትግራይ ክልል ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 105 የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ተፈናቃዮች እንደተጠለሉባቸውና 522 የሚሆኑት ደግሞ በተለያዩ ሀይሎች ሥር እንደሚገኙ አስታውቋል። ይህም ልጆች ትምህርት እንዳይማሩ ተፅዕኖ እንዳሳደረባቸው ጠቁሟል።
https://wp.me/pfjhHd-Wd

ዜና፡ በትግራይ 105 ትምህርት ቤቶች ተፈናቃዮች ተጠልለውባቸዋል፣ 522 የሚሆኑት ደግሞ በተለያዩ ሀይሎች ስር ናቸው ተባለ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5/2016 ዓ.ም፡- በዶ/ር ዲማ ነጎ የተመራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በትግራይ ክልል ተከስቶ ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ በማስመልከት የመስክ ምልከታ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ተጠቆመ። በመስክ ምልከታውም በክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ባለሙያዎች አማካኝነት የቀረበውን ገለፃና…
ዜና፡ ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት "አስርጎ በማስገባት ስምምነቶች እንዲፈጸሙ ለማድረግ" ያለው ሃደት በአፋጣኝ እንዲፈተሽ ቋሚ ሲኖዶስ ጠየቀ
የ #ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶ፤ የምዕራቡ ዓለም ሀገራት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጫና በማሳደር የአፍሪካና የምሥራቁ ዓለም ሀገራት ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት እንዲቀበሉ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉትን “ድብቅና ግልጽ እንቅስቃሴዎችን” በጽኑ እንደሚቃወም አስታወቋል፡፡
ይህ ተግባር በዘመናችን ተቀባይነት እንዲኖረው፣ የሚደረጉ ሁለገብ ማግባባቶች፣ ተጽዕኖዎችና ተያያዥነት ያላቸው ስምምነቶች በሀገራችን መንግሥት ተቀባይነት አግኝተው እንዳይፈጸሙ ቋሚ ሲኖዶስ በጥብቅ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤም ኢትዮጵያ ፈርማለች የተባለውን የሳሞአ የንግድና የኢኮኖሚ የአጋርነት ስምምነትን ተቃውሟል። ለማንበብ ሊንኩን ይጠቀሙ፡ https://wp.me/pfjhHd-Wh

ዜና፡ ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት "አስርጎ በማስገባት ስምምነቶች እንዲፈጸሙ" ለማድረግ ያለው ሃደት በአፋጣኝ እንዲፈተሽ ሲኖዶሱ ጠየቀ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5/ 2016 ዓ/ም፦ ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት የንግድ፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የፍትሕና የሰብዓዊነት ግንኙነቶች አካል በማድረግ በቃላትና በዓረፍተ ነገሮች ውስጥ አስርጎ በማስገባት አሣሪ ስምምነቶች እንዲፈጸሙ ለማድረግ ያለው ሃደት በአፋጣኝ እንዲፈተሽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ጠየቀ። የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን…
ዜና፡ በ #አማራ ክልል በጥር ወር ብቻ ቢያንስ ከ66 በላይ ሲቪል ሰዎች "በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ" መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አሳሳቢነቱ በቀጠለው በአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ምክንያት ባሳለፍነው ጥር ወር ብቻ ከ 66 በላይ ሲቪል ሰዎች "በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ" መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ።
ኮሚሽኑ በሰሜን ጎጃም ዞን በመራዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. “ለ #ፋኖ ድጋፍ አድርጋችኋል” በሚል ምክንያት ማንነታቸውን ማረጋገጥ የተቻለ ቢያንስ 45 ሲቪል ሰዎች በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ ተገድለዋል ብሏል።
ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://wp.me/pfjhHd-Wp

ዜና፡ በአማራ ክልል በጥር ወር ብቻ ቢያንስ ከ66 በላይ ሲቪል ሰዎች በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 5/ 2016 ዓ/ም፦ አሳሳቢነቱ በቀጠለው በአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ምክንያት ባሳለፍነው ጥር ወር ብቻ ከ 66 በላይ ሲቪል ሰዎች “በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ” መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። ኮሚሽኑ ይህን ያለው በአማራ ክልል አሳሳቢነቱ የቀጠለው የትጥቅ ግጭት እና በሲቪል ሰዎች ላይ ከሕግ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎችን በተመለከተ ዛሬ ያካቲት…
ዜና፡ የፌደራል መንግስቱ ተቋማት በምዕራብ #ትግራይ የህዝብ አሰፋፈር ለመቀየር ተሳትፎ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሪፈረንደም አይታሰብም - ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ትላንት የካቲት 5 ቀን 2016 ቀን ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በምዕራብ ትግራይ የፌደራል መንግስቱ ተቋማት የአከባቢውን የህዝብ አሰፋፈር እንዲቀየር እየሰሩ ባለበት እንዲሁም በአከባቢው ነዋሪ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች አሁንም በተጨማሪ እየተፈናቀሉ ባለበት ሁኔታ ሪፈረንደም ማካሄድ የማይታሰብ ነው ሲሉ ጠቁመዋል።
ሪፈረንደም የሚካሄድ ከሆነም #በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ህገመንግስቱን ተከትሎ ነው ብለዋል።
የሰላም ስምምነቱን እንደግዜ መግዣ በመጠቀም ሌላ አጀንዳችሁን ለማስፈጸሚያነት እያዋለችሁት ነው፤ የጊዜያዊ አስተዳደሩ #ከኤርትራ እና ከሌሎች የሀገሪቱ ክልል ታጣቂዎች ጋር በጋራ በመሆን የፌደራል መንግስቱ ላይ እያሴራችሁ ነው የሚል ወቀሳ ከመንግስት በኩል እንደቀረበባቸው ጠቁመዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://wp.me/pfjhHd-Wr

ዜና፡ የፌደራል መንግስቱ ተቋማት በምዕራብ ትግራይ የህዝብ አሰፋፈር ለመቀየር ተሳትፎ እያደረጉ ባለበት ሁኔታ ሪፈረንደም አይታሰብም - ጌታቸው ረዳ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ትላንት የካቲት 5 ቀን 2016 ቀን ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በምዕራብ ትግራይ የፌደራል መንግስቱ ተቋማት የአከባቢውን የህዝብ አሰፋፈር እንዲቀየር እየሰሩ ባለበት እንዲሁም በአከባቢው ነዋሪ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች አሁንም በተጨማሪ እየተፈናቀሉ ባለበት ሁኔታ ሪፈረንደም ማካሄድ የማይታሰብ ነው…
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት የተጎዱ ሰዎችን ለማከም የሚውል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሚውል የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት አቅርቦት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
ኮሚቴው በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ የጤና ተቋማት የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት አቅርቦት ያስፈልጋቸዋል ብሏል።
በዚህም መሰረት ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ለ #ወልዲያ፣ #ላሊበላ፣ #አላማጣ እና #ቆቦ ሆስፒታሎች እንዲሁም #ለሙጃ፣ #ሮቢት እና #ጀመዶ የጤና ማዕከሎች የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት ድጋፍ ማደረጉን ገልጿል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሚውል የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት አቅርቦት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
ኮሚቴው በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ የጤና ተቋማት የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት አቅርቦት ያስፈልጋቸዋል ብሏል።
በዚህም መሰረት ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ለ #ወልዲያ፣ #ላሊበላ፣ #አላማጣ እና #ቆቦ ሆስፒታሎች እንዲሁም #ለሙጃ፣ #ሮቢት እና #ጀመዶ የጤና ማዕከሎች የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት ድጋፍ ማደረጉን ገልጿል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
ዜና፡ በመላ #ሀገሪቱ ከ930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ማዕከላት ይገኛሉ ተባለ
የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከ930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች መዘርጋታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አስታወቀ።
በእነዚህ የግብይት ማዕከላት የግብርና እና የኢንዱትሪ ምርቶች በአጠረ የግብይት ሰንሰለት ከመደበኛው ገበያ ከ10-50 ብር በሚደርስ ቅናሽ እየቀረቡ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ መናገራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ሚኒስትሩ በተጨማሪም የግብይት ቦታዎችን ቁጥር ከማስፋት ጎን ለጎን በቂ ምርት እንዲቀርብባቸው ማድረግ፣ ግብይቱን ማዘመን እና ለህገ-ወጦች እና ደላላዎች እንዳይጋለጡ ጥብቅ ድጋፍና ክትትል ማድረግ በየደረጃው ከሚገኝ አመራር የሚጠበቅ ቁልፍ ተግባር ነው ማለታቸውን መረጃው አካቷል።
በንግድ ሴክተሩ በተከናወኑ የገበያና ዋጋ ማረጋጋት ስራዎች ባለፈው በጀት ዓመት 34.2 በመቶ የነበረው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፉት 6 ወራተ አንፃራዊ መረጋጋገት በማሳየት በህዳር ወር ወደ 28.3 በመቶ ዝቅ ብሏል ሲሉ ሚኒስትሩ መናገራቸውንም መረጃው አመላክቷል።