ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰107👍62🫡19❤🔥10🙏9🆒9🤩5👌5⚡2😍2🔥1
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው❔
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል❔
🟢 በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
🟢 ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ❔
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
✅ አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40⚡2😱2🫡2🔥1🥰1🙏1
ስለ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ @Advanced_Freshman.pdf
1.4 MB
#reposted
📚 ስለ ግቢዎች መረጃ የያዘ PDF
💬 መረጃው ምን ያካትታል ❔
ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!
Placement ስትሞሉ ይጠቅማቿል: ለተማሪዎች share አርጓቸው🌐
▍💻 JOIN US 📩
▍@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!
Placement ስትሞሉ ይጠቅማቿል: ለተማሪዎች share አርጓቸው
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍37🥰6🙏3🤝2❤1🔥1
ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍36🥰8🔥4🙏2🎉1
#AddisAbabaUniversity
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተረጋገጠ አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡
የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፤ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ባለ ኔትወርክ ብቻ መመዝገብ እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
መስከረም 3/2017 ዓ.ም
► በ 2016 ዓ.ም የገቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደ ካምፓስ ይመለሳሉ፡፡
መስከረም 4-5/2017 ዓ.ም
► የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ
መስከረም 7-8/2017 ዓ.ም
► የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ
መስከረም 14/2017 ዓ.ም
► የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀምራል፡፡
(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተረጋገጠ አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

👍19🤝4🥰2❤1🙏1
#MoE
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱57👍17🔥8🙏6💔5😍4👏3🥰2
Advanced Freshman
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በስተመጨረሻም ደረሰ 🙈🙈🙈
😱72🔥13🙉10🥰9💔9🙈9😎8🙏6😍4🤗3👏2
Advanced Freshman
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይስጣችሁ
የራሳችሁ ውጤት አሪፍ ከሆነ ጓደኞቻችሁን ማፅናናት አትርሱ።
መልካም ዕድል ቸር ወሬ ያሰማቹ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏379🥰37👍29❤🔥12💔11🙉7😍6🤗4⚡3🤩2🏆2
ማሳሰቢያ❕
ትምህርት ምንስቴር የ2016 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ይፋ እንደሚያደርግ አሳውቋል፣ ይህን ተከትሎ ከዚህ ቀደም ይደረግ እንደነበረው የፈተና ውጤትን በተመለከተ የተሳሰተ መረጃ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ልዘዋወር ስለምችል እራሳችሁን ከዚህ ጋጋታ አርቃችሁን ትክክለኛው መረጃ እንድትከታተሉ እንመክራለን...
በተጨማሪም ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል
ሁላችሁም ተቀላቀሉ✅ በቅድሚያ ጓደኞቻችሁን በgroupu ዉስጥ add ማድረግ እንዳትረሱ 😊
👇 👇 👇 join here
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
ትምህርት ምንስቴር የ2016 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ይፋ እንደሚያደርግ አሳውቋል፣ ይህን ተከትሎ ከዚህ ቀደም ይደረግ እንደነበረው የፈተና ውጤትን በተመለከተ የተሳሰተ መረጃ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ልዘዋወር ስለምችል እራሳችሁን ከዚህ ጋጋታ አርቃችሁን ትክክለኛው መረጃ እንድትከታተሉ እንመክራለን...
በተጨማሪም ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል
ሁላችሁም ተቀላቀሉ
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍34🙏11🫡5🥰4😎3😍2
ለሁላችሁም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ❤️
🥸ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር የኢንትራንስ ዉጤት የእናንተን የወደፊት life በጭራሽ determine አያደርግም:: የመጣውን ዉጤት በፀጋ ለመቀበል ራሳችሁን አዘጋጁ::
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
🥸ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር የኢንትራንስ ዉጤት የእናንተን የወደፊት life በጭራሽ determine አያደርግም:: የመጣውን ዉጤት በፀጋ ለመቀበል ራሳችሁን አዘጋጁ::
🟢 ፈጣሪ ጳጉሜ 4 ሰኞ ቀን ደስታችሁን እጥፍ ያርግላችሁ🙏
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏387🥰91❤🔥15💯15🫡9😱7💔6🔥4🤗3⚡2😘2
#ጥቆማ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መደበኛ መርሐግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ከፍለው ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሐግብር መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ይቀበላል፡፡
የመመዝገቢያ ቀናት 👇
ከጳጉሜን 5/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2017 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል።
የቅበላ መስፈርቶችን ለማየት፦ www.aau.edu.et

👍22🙉7🙏3🆒2
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡42👍34🙈16💯10🔥8❤🔥4👏2🙏2🥰1
ዘንድሮስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ?
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይገለጻል።
ትምህርት ሚኒስቴር በፈተናው ውጤት ዙሪያ ነገ ከሰዓት ማብራሪያ ይሰጣል።
ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መረጃ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701,749 ተማሪዎች መካከል 684,205 ተማሪዎች ወይም 97.5 በመቶዎቹ ፈተናውን ወስደዋል።
ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶችና ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን አልወሰዱም።
ከተፈታኞቹ ውስጥ 29,718 የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን የወሰዱ ናቸው።
የብሔራዊ ፈተናው ውስጤት ነገ ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ/ም ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።
ባለፉት ዓመታት በተለይም ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲ) አስገብቶ ፈተና መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እጅግ ዝቅ ያለ ውጤት / በብዛት ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የማያስመዘግቡበት መሆኑ ይታወቃል።
ለአብነት በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑ 845,099 ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 27,267 / 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው።
ከዛ በፊት በ2014ቱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 896,520 ተማሪዎች ተፈትነው 50 በመቶና በላይ አምጥተው ያለፉት 30,034 / 3.3 በመቶ ብቻ ናቸው።
ትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የሚያልፉ ተማሪዎች ዝቅተኛ መሆኑን ተከትሎ የሬሜዲያል ፕሮግራም በመስጠት ያን ያለፉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ የማድረግ ስራ ሲሰራ ነበር።
ይህ ስራ " ለአንድ ጊዜ ብቻ " ተብሎ የነበረ ሲሆን በ2015 ቀጥታ ያለፉ ተፈታኞች ውስን በመሆናቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ቃላቸውን ስላጠፉ በይፋ ይቅርታ ጠይቀው የሬሜዲያል ፕሮግራሙ እንዲቀጥል አድርገው ነበር።
° ዘንድሮውስ ምን አይነት ውጤት ይመዘገባል ?
° ምን ያህል ተማሪ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘግባል ?
ሁሉንም አብረን የምናየው ይሆናል።
ነገ ከሰዓት የፈተናው ውጤት በትምህርት ሚኒስቴር ይገለጻል።
Via :TikvahEthiopia

👍69🙈17🙏10🤓7😱3🔥2👏2🤯2🆒2⚡1
እንግዲ የናንተም የኛም ልፋት እና ጥረት ውጤት የሚታይበት ጊዜ ደርሷል በየእምነታችሁ ፈጣሪ እንዲረዳችሁ ከልብ እንመኛለን🙏🙏
መልካም ውጤት❤️
ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል::
ሁላችሁም ተቀላቀሉ✅ ጓደኞቻችሁንም በgroupu ዉስጥ add ማድረግ እንዳትረሱ 😊
👇 👇 👇 join here
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
መልካም ውጤት❤️
ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል::
ሁላችሁም ተቀላቀሉ
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
https://news.1rj.ru/str/freshmangroup2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏29👍14❤🔥4🥰2
Advanced Freshman
እንግዲ የናንተም የኛም ልፋት እና ጥረት ውጤት የሚታይበት ጊዜ ደርሷል በየእምነታችሁ ፈጣሪ እንዲረዳችሁ ከልብ እንመኛለን🙏🙏 መልካም ውጤት❤️ ዉጤት ሲመጣ የconnection መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል በዚህ ቻናል በሚተዳደር group በአድሚኖች በኩል በነፃ ምናይላችሁ ይሆናል:: ሁላችሁም ተቀላቀሉ✅ ጓደኞቻችሁንም በgroupu ዉስጥ add ማድረግ እንዳትረሱ 😊 👇 👇 👇 join here https://t…
ከዚህ ቀደም ውጤት ሚታይባቸው መንገዶች እነዚህ ናቸው ::እንደተለቀቀ ለማየት እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላችሁ::
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6.https://t.me/EAESbot
ከዚህ የተለየ ነገር ካለ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6.https://t.me/EAESbot
ከዚህ የተለየ ነገር ካለ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🥰19🙏19❤🔥5🤓1
ቸር ወሬ ያሰማን 🙏
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏172👍35🥰25🤓4🆒3⚡2💯2😱1😘1
Advanced Freshman
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥41👍20😱11🫡3🤩2⚡1