Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰39👍19🔥6🆒5❤1🤓1
የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏47👍23🥰7🫡6😘4🔥2😱2⚡1
Advanced Freshman
የአምና የRemedial program ማለፊያ ነጥብ ይሄን ይመስል ነበር :: የዘንድሮ በቅርቡ ይገለፃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ::
አዲስ መረጃ ካለ ተከታተለን ምናደርሳችሁ ይሆናል✅
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
አዲስ መረጃ ካለ ተከታተለን ምናደርሳችሁ ይሆናል
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍37🤓3🔥2🥰2🙏2
🔥25👍12🙏10👏7🥰6😐6🏆5
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች❤️
አብዛኞቻቹ ዉጤት አይታቿል ብለን ተስፋ እናደርጋለን(ያላያቹተማሪዎች @ChatGPTetbot በዚህ ማየት ትችላላችሁ::
ነገር ግን ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በፀጋ ተቀብላችሁ በአዲስ አመት የወደፊት ህይወታችሁን አቅዳችሁ እንድትንቀሳቀሱ እንመክራለን።
🟢 ጥሩ ውጤት ያመጣቹ ደስ ብሎናል እንዲሁም ያልተሳካ ህይወታችሁ ይሄ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከጠነከራችሁ በዚህ ዘመን እራሳችሁን ልትለውጡባቸው የምትችሉባቸው በጣም ብዙ የስራ ዘርፎች አሉ። እድሜ ለቴክኖሎጂ!!!
🟢 ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም...ከ100 መንገድ አንዱ ነዉ ቢዘጋ 99 በሮች አሉህ:: ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርቱ 😊
✅ የዘንድሮ የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት እንደሆነ ተከታትለን ምናሳዉቃቹ ይሆናል::
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
ሁላችሁንም እኖዳቿለን😘😘
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
አብዛኞቻቹ ዉጤት አይታቿል ብለን ተስፋ እናደርጋለን(ያላያቹተማሪዎች @ChatGPTetbot በዚህ ማየት ትችላላችሁ::
ነገር ግን ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በፀጋ ተቀብላችሁ በአዲስ አመት የወደፊት ህይወታችሁን አቅዳችሁ እንድትንቀሳቀሱ እንመክራለን።
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
ሁላችሁንም እኖዳቿለን😘😘
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰63👍37🫡10🔥5😍3🙏1🤓1😘1
ስለ ዉጤት ምን ትላላችሁ❔ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤትን እንዴት አገኛቹት🙋 ❔
ሀሳባችሁን አጋሩን 😊
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ሀሳባችሁን አጋሩን 😊
ዉጤት እስካሁን ያላያችሁ በዚህ እዩ @ChatGPTetbot
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔79👌34👍20😍9🙈7😇4😘4🆒2🙉2🏆1😎1
ብዙ ተማሪዎች ስለ remedial ዉጤት እየጠየቃቹን ነዉ::ከ300 በታች ዉጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ 👇
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch
እዚህ ላይ በመግባት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ✅
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch
እዚህ ላይ በመግባት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32🙏14🆒4
📮የአዲስ አበባ ዪኒቨርቲ - ምዘገባ ተጀምሯል! ( አይደርሰኝም ብላችሁ እንዳታሰቡ ፣ ዕድላችሁን ሞክሩ)
📚 ለምዘገባ የሚያስፈልገው መቁረጫ ነጥብ - 50 % እና ከዛ በላይ ( የ ዩንቨርስቲው ፕሬዘዳንት እንደ ሁኔታው ታይቶ ከ 60% ወይም 70% በላይ አይተን የመቁረጫ ነጥቡን ከፍ እናረጋለን እንዳሉ የሚታወስ ቢሆንም ፣ ይህ አይነት የመቁረጫ ነጥብ ግን በይበልጥ ይተገበራል ተብሎ የሚታሰበው 100ሺ የሚጠጉ ተማሪዎች ሊያመለክቱበት በሚችሉበት ሁኔታ ነው! የምዘገባ መቁረጫ የሚቀየር ከሆነ በማህበራዊ ሚዲያ እንደሚያሳውቅ ባሳወቀው መሰረት ፣ የማሻሻያ መረጃዎችን ለማየት ብንሞክርም ሌላ የተላለፈ መግለጫ እንደ ሌለ ነው የተረዳነው! ስለዚህ ዝቅተኛው መቁረጫ ነጥብ ከ 50% ይጀምራል ማለት ነው!
💡 ዩኒቨርስቲው እስከ 5,000 ተማሪዎች የሚቀበል ይሆናል! ግማሹን በመንግስት ወጪ - ግማሹን በራሳቸው ክፍያ የሚከፍሉ ተማሪዎችን ተብሎ የተውሰነ ነገር ባይሮም እንዳመጣጡ 50%- 50 % አካባቢ ምደባ እንደሚካሄድ ተገልጻል!
📮 የመመዝገቢያ ቀናት ፥ ከጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም - መስከረም 8/2017 ዓ.ም ድረስ ነው "
📨የመመዝገቢያ ድህረገፅ : https://portal.aau.edu.et/
📮 UAT ( Undergraduate Admission Test ፈተና ቀን፡ እስካሁን አልተነገረም [የሚያስፈልጋችሁን Material ) አንድ ላይ አርገን እንልካለን!
👨⚕️ Medicine ከፍለን ለመማር AAU ስንት ነው ?
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ - ጥቁር አምበሳ Campus - Doctor of Medicine - የ ስድስት ዓመት ክፍያ -900,000 ብር ነው!
🤲 ለመንግስት Scholarship ማረጋገጫ ከየት እናምጣ?
ስኮላርሺፕ የምትጠይቁ ተማሪዎች ከፍላችሁ መማር እንደማይትችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል( ለምሳሌ ወላጆቻችሁ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ፣ ከቀበሌ ወዘተ ) ማሟላት ይጠበቅባችኋል!
💡ከፍለን የምንማር ተማሪዎች እድል ይኖረናል ወይ?
በሚገባ ፣ ከፍለው መግባት የሚችሉ አመልካቾች በጨመሩ ቁጥር የምደባ ይዘቱ 50%- 50% መሆኑ ይቀርና እንደየ አስፈላጊነቱ ወደናንተ እንዲያመዝን ይደረጋል ፣ UAT ፣ Exam Result እና መክፈል መቻላችሁ ወሳኝ ነገሮች ናቸው
©️qesem academy
JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

JOIN : @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍38🥰4❤3😱2🙏2❤🔥1
ቤተሰብ ያው እንግዲህ ዛሬ የመጨረሻው የ2016 ቀን ላይ ነዉ ምንገኘው
2016 ለእናንተ እንዴት ነበር ያለፈው
በcomment,reaction መግለፅ ይቻላል😁
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭82🥰53👍49💔35🤮20👌12🤗12❤🔥9🤓9😇9😨5
Good bye 2016🙌
And
Welcome 2017❤️
And
Welcome 2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝98🎉11🙏10😎10👍7🫡4❤🔥2🙈2⚡1🏆1🆒1
በይፋ 2017 ን ተቀላቅለናል ።
✉️ ስለ ቻናላችን ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት በነፃነት comment አርጉልን 🥰
መልካም አዲስ አመት 🏵️🏵️ 🥂
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
መልካም አዲስ አመት 🏵️🏵️ 🥂
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰38👍7❤🔥3🙏3🎉2🤩2🏆2🤗2💔1
1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡
2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department በደንብ አጣሩ፡፡
3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡
4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡
5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡
7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!
እንወዳቿለን የኛ ምርጦች
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏28👍19❤🔥5🥰3💔3🤗2😘2
ቤተሰብ እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓልን በማስመልከት የ100ብር ካርድ ሽልማት ለ5 ሰዎች እናደርሳለን😅እናዳትንቋት😁
ቀለል ያለ challenge ነዉ ሚሆነው🥰
ምን ትላላችሁ❓ እስቲ ❤️🥰👍
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ቀለል ያለ challenge ነዉ ሚሆነው🥰
ምን ትላላችሁ
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍140🥰18🎉5😍3👏2🏆2❤🔥1❤1🙉1
Advanced Freshman
ቤተሰብ እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓልን በማስመልከት የ100ብር ካርድ ሽልማት ለ5 ሰዎች እናደርሳለን😅እናዳትንቋት😁 ቀለል ያለ challenge ነዉ ሚሆነው🥰 ምን ትላላችሁ❓ እስቲ ❤️🥰👍 @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ማታ 1:00 ሰዓት ሲል ይጀመራል::ቀደም ብለን challenge'ኡ ምን እንደሆነ ምንነግራችሁ ይሆናል 🥰
በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንላችሁ🦋
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰41🙏16👍11👌8❤🔥3🏆3🤗2
ከነዚህ ሶስቱ አማራጮች በተመቻቹ አንዱ መወዳደር ትችላላችሁ:: ብዙ like ያገኙ 5 ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው 100ብር ሚሸለሙ ይሆናል::
1:00 ሰዓት ሲል post በምናደርገው comment section ዉስጥ መወዳደር ::
አሸናፊው በእናንተው reaction ነዉ ሚሆነው: እኛ መሸለም ብቻ 🥰
ዉድድሩ 1:45 ሰዓት ይጠናቀቃል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥12👍6🥰5😎3🏆2🙏1🤓1🫡1
ይብቃን😅🥰❤️
አሸናፊ comments👇
1.@mgreath (https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1514?comment=62511)
2. https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1514?comment=62512
3.https://t.me/Advanced_Freshman/1514?comment=62516
4. @pglrx (https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1514?comment=62565)
5. https://news.1rj.ru/str/Advanced_Freshman/1514?comment=62598

👍8🥰3🙏3🤓2❤1
ብዙ ተማሪዎች ስለ Remedial መረጃ እና ዉጤት እየጠየቃቹን ነዉ::ከ300 በታች ዉጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ 👇
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch✅
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch✅
እዚህ ላይ በመግባት ከRemedial ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ✅
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch
https://news.1rj.ru/str/Remedial2017batch
እዚህ ላይ በመግባት ከRemedial ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍43🙏6🥰3🫡2🤓1🤗1
Campus life😅
🎓 አንዱ Gc ምን አለ አሉ
'' አንድ ጥሎ ሕይወት አንድ አንጠልጥሎ እውቀት '' አለ አሉ
😊 የካምፓስ life means ከጀለሶችህ ጋር አብረህ 4,5,6,7,8 ማዝገም ማለት ነው ። እና በዚህ የህይወት ሂደት ተማሪዎች ከተለያየ እምነት ባህል አስተሳሰብ ጋር የሚተዋወቁት በዚህ ጊዜ ነው ። ተማሪውም የራሱን ማንነትና ስብዕና የሚቀየረው በcampus lifu ላይ ነዉ። ካምፓስ ላወቀበት በብዙ ነገር በ negativeም በposetiveም ሚለወጥበት አንድ planet ነው 😁
🦋 ካምፓስ አይረሴ የሆኑ ምርጥዬ momentoch አሉበት በቃ አንዱ ጀለስ ብር ሲላክለት ስልኩን አጥፍቶ ይጠፋል ከዛም እንደ FBI እርሱን ፍለጋ ከጀለሶች ጋር በባትሪ ትኳትናለ...፣😺 አንዳንድ ጊዜ አንዱ 10 ብር አበድሮህ አልፋታ ብሎህ...አንዳንድ ጊዜማ ከ3rd floor ላይ አንተ ብሬን አታመጣም ብሎህ ይጮሃል❤ ☺️ ፣አንዳንድ ጊዜ ዞር ብሎ አይቶ የማያውቅ ቤተሰብ coma ውስጥ ሊከትህ ሲፈልግ 😄 ካርድ ባለ100 ይልካል ከዛ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሱን ለጀለሶችህ ሸምሱን ትሆንላቸዋለህ😁 ....፣የቸርችህ fellow [ ህብረት ] programሳ ምትረሳ ናት 😁 welcome program ላይ ስምህን አስተዋውቅ ስትባል vibrate mode ላይ ምትሆናት ነገር የዛኔ ደሞ ምትበላት ፈዋ ወዮ!❤ 😋 ምታስብል ናት : ደሞ ከጀለስህ ጋር ለሊት ተኝተህ መቶ 12 ሰአት ተነስተህ church መሄዱ 😍 ። Muslim ጀለሶች ጋርም እንደዛው❤ ❤ ❤️ !.....አረ ነፍ ደስ ደስ የሚሉ ነገሮች አሉ🙀
☺️ አስጠሊታ ሁኔታዎችም ሊከሰቱብክ ይችላሉ ማትፈልገው department i.e አንተ Law እማራለው ብለህ ማለት ነው ወስደው ማለት ነው sociology ማለት ነው ሊከቱህ ይችላሉ ማለት ነው ማለት ነው😂 ....አስበው እስቲ የወደፊት ሂወትህ ሚወስኑ አጋጣሚዎች አሉ😊 ለዚህ አሁን ነስር በአፍንጫህ እስከሚወጣ....አላልኩም ወጥረህ አንብብ odma😍 ......ሌላው እዛው ሚያጋጥሙ ሰገራ የሆኑ ልጆች አሉ በቃ ሲያስጠሉ....ስለነዚ ማውራት expired ያደርጋል ለነዚህ መፍትሄው በቃ መጀመሪያ ሰሞኑን see see አድርገህ ፍሬንድነትህን ቶሎ cut ማድረግ ነው ያለዛ አንቺንም ሊከትቡሽ ይሯሯጣሉ 😊 ። ልነገራችዋ አራዳ ማይገልፀው የህይወት ምስጢር የገባው 24 ሰአት ትምህርት ችከላ ማይል ሁሉን በልክ የሚያደርግ ልክ እንደ እኔ 😜 ብቻ ጓደኛ መረጣ ላይ... ሁኑ ካለበለዚያ ውሃ በላችሁ campus ላይ ያለ ፍሬንድ ይከብዳል 🟢 🟢
ካቦድ ✍✍
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
'' አንድ ጥሎ ሕይወት አንድ አንጠልጥሎ እውቀት '' አለ አሉ
ካቦድ ✍✍
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁88👍68👌6🥰4🤓4😍3🤩1