Forwarded from Campus materials
🙌🏾 ሰላም ቤተሰብ😊
... ብዙዎቻችሁ በተለይም አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርትና ሥራን በአንድ ላይ ስለማስሄድ አንዳንድ ጥያቄዎችን ስትጠይቁ ይስተዋላል፤ እነዚህን ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን አሁን ካለው ሁኔታ ጋር በማያያዝ ለመመለስ እሞክራለሁ።
🙌🏾 በማጠቃለያ፣ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ። ነገር ግን ራስን መግዛት፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እና ቅድሚያ መስጠት አስፈላጊ ነው።
©️ቀለሜ
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
@campus_materials
@campus_materials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25🥰14👍12🔥9🫡2
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#ማስታዋቂያ
#ትምህርት_ሚኒስቴር
🔘 በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉ ተመሳሳይ ጾታ መንትዮች፣ የሚያጠቡ እናቶች እንዲሁም የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው ተማሪዎች የ 2017 ዓ.ም 12ኛ መልቀቂያ ፈተና ውጤት እስኪገለጽ ድረስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።
የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1. ለተመሳሳይ ጾታ መንትያ አመልካቾች
1.1. የሁለቱም አመልካቾች የልደት ካርድ
1.2. ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
2. የሚያጠቡ እናት አመልካቾች
2.1. ስድስት (6) ወር ያልሞላው የህጻኑ/ኗ የክትባት ካርድ
2.2. ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
3. የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው አመልካቾች
3.1. ከመንግስት ሆስፒታሎች የቦርድ ወሳኔ የተሰጠበት የህክምና የምስክር ወረቀት
3.2. ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ የመያስፈልጉ መሆኑን እንገልጻለን።
ምንጭ: MoE
✈️ ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
#ትምህርት_ሚኒስቴር
የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1. ለተመሳሳይ ጾታ መንትያ አመልካቾች
1.1. የሁለቱም አመልካቾች የልደት ካርድ
1.2. ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
2. የሚያጠቡ እናት አመልካቾች
2.1. ስድስት (6) ወር ያልሞላው የህጻኑ/ኗ የክትባት ካርድ
2.2. ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
3. የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው አመልካቾች
3.1. ከመንግስት ሆስፒታሎች የቦርድ ወሳኔ የተሰጠበት የህክምና የምስክር ወረቀት
3.2. ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ የመያስፈልጉ መሆኑን እንገልጻለን።
ምንጭ: MoE
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍2🙏1
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤45🔥9👍8🥰7🙏4👌4
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#ትምህርት_ሚኒስቴር
🛡 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን መሥፈርቶች ማሟላት ካልቻሉ ሰፋ ያለ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚደረጉበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል የትምህርት ሚንስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ፡፡
✅ ሚንስትሩ ይህን የተናገሩት ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. በዳግም ምዝገባ አፈጻጸም ላይ የትምህርት ሚኒስቴርና የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ነው።
✈️ ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9❤8💔4🤯3🤔1
2024 የተከፈተ group መግዛት ጀምረናል
በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ 👇
እንዲሁም ከፍታቹት በስተት left ያላችሁት group ካለ በዚህ👉 @WhatIOwnBot ማግኘት ትችላላችሁ::
ስትሸጡልን ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል😊🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1🥰1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😴15❤6👍3😇1
ቀረ ምትሉት ነገር ካለ Senior የሆናችሁ comment ላይ ለቀጣይ ትዉልድ ምክራችሁን ጀባ በሉ ☺️👇
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍47💯23❤22🔥17🙏13🥰12❤🔥11👌4
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ❤️
🕹️ እንግዲህ ይህ ክረምት ሊገባደድ ትንሽ ቀናት ብቻ ነው ሚቀሩት :: ኢንትራንስ ተፈትናችሁ ዉጤት ምጠብቁ next week ዉጤት ይለቀቃል 🔥 መልካም ዕድል ብለናል 🙏
🔄 እንዲሁም ዩኒቨርሲቲዎች ከቀጣይ ሳምንት አከባቢ ጀምሮ ጥሪ ሚያደርጉ ሲሆን ወደየ ግብያቹ ለመመለስ ተዘጋጁ 😊::እኛም እያንዳንዱን የግቢዎች ጥሪ እና መረጃ በፍጥነት እና በጥራት ምናደርሳችሁ ይሆናል✅
እስቲ ዝግጁ የሆናችሁ እጅ ወደ ላይ 🤚
🔵 ቻናላችንን ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች share በማድረግ ተባበሩን ☺️
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
እስቲ ዝግጁ የሆናችሁ እጅ ወደ ላይ 🤚
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍45🫡14🔥3😇3🥰2😴2💯1
HU_Acadamic Calnder of 2018 EC.pdf
2.5 MB
#Hawassa_University
Academic calander of 2018
የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ሐዋሳ ዩንቨርስቲ አስታውቋል::
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Academic calander of 2018
የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ሐዋሳ ዩንቨርስቲ አስታውቋል::
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12😴5🥰3🔥1
የጥሪ ማስታወቂያ
#AssosaUniversity
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከመስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ፣
➫ 3x4 ፎቶግራፍ፣
➫ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የስፖርት ትጥቅ፣ አንሶላ እና ብርድ ልብስ።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15💔9👏7❤6🤓4🙏3🆒3
የምሬን ነው በቀላሉ ምትገዙበትን እና ከቤተሰብ ምርቃትን ምታገኙበትን ቀላል መንገድ ልንገራችሁ😇
ለምሳሌ
BTW I'm not joking የምሬን ነው በዚህ ሳምንት ይህን ሞክሩ👌
በብዛት ስታመጡ bonus ይኖራቿል🥰🥰ብዙ scammers ስላሉ ተጠንቀቁ እንዳትበሉ!!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🆒12😎6🤗5🙏3🫡3❤2🤓1😇1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#UniversityofGondar
ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ቅድመ-ምረቃ እና ነባር የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛና ተከታታይ መርሃ-ግብር ተማሪዎች ለሆናችሁ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት፡
➢ ለሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛና ተከታታይ መርሃ-ግብር ተማሪዎች መስከረም 05 እና 06, 2018 ዓ.ም
➢ በትምህርት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎችና በ2017 ዓ.ም በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በጎንደር የኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው የማለፊያ ውጤት ያመጡ መስከረም 07 እና 08, 2018 ዓ.ም. መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ቀድመው ወይንም ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲው የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

👏11👍3🙏2
ኢንትራንስ ተፈትናችሁ ዉጤት በመጠበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች : ዉጤታችሁን ካወቃችሁ ቦኃላ ድጋሜ placement(የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን) ማስተካከል ስለምችሉ እንዳታስቡ
ዉጤት ቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍38🙏10🫡5🆒5😴1😎1
Advanced Freshman
ይሄን ነገር እየተገበራችሁ እና እየሰራችሁ ያላቹ ብዙ ተማሪዎች አላችሁ የምር ጎበዞች 😊👏👏
አሁንም Old group ያላችሁ ሽጣችሁ የበዓል መዋያ ወርኩ☺️
ለመሸጥ በዚህ👉@Bekijum አናግሩን✅
አሁንም Old group ያላችሁ ሽጣችሁ የበዓል መዋያ ወርኩ☺️
ለመሸጥ በዚህ👉@Bekijum አናግሩን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4😇2🆒2😎2❤1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#JigjigaUniversity
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና ያለፋችሁ እንዲሁም 1ኛ ዓመት 2ኛ አጋማሽ ነባር ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የትምህርት ሰነዶች (ከ8ኛ-12ኛ ክፍል) ዋናውና ኮፒው፣
➫ የቅርብ ጊዜ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ (8)፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

❤8👍4❤🔥2👏2😴1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#DireDawaUniversity
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
➫ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን መስከረም 10/2018 ዓ.ም፣
➫ የምዝገባ ቀን መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም፣
➫ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ይህ ጥሪ አይመለከታችሁም። በተመሳሳይ Withdraw ያደረጋችሁ ወይም Readmission ተማሪዎችን አይመለከትም ተብሏል።

👍7❤6👏3
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#JinkaUniversity
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም አዲስ እና ነባር የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
የመደበኛ ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በሪሚዲያል እና በፍሬሽማን ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፤ የ2018 ዓ.ም ምዝገባ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የ2018 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል፡፡
በሪሚዲያል እና ፍሬሽማን ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ እና ብርድ ልብስ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉትን የትምህርት ማስረጃ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

❤10😴4👍1