AspirePath – Telegram
Channel photo updated
🔥2
No matter how dark it gets, just keep running. 💪

@AspirePath
Run in the dark to chase the light.


@AspirePath
4
Strength doesn’t come from what you can do. It comes from overcoming the things you once thought you couldn’t.


@AspirePath
4
Believe you can and you're halfway there.


@AspirePath
4
Success is not final, failure is not fatal: It is the courage to continue that counts.


@AspirePath
4
Dream big. Start small. Act now.


@AspirePath
🔥3
The only way to do great work is to love what you do.


@AspirePath
🔥3👍1
Your life does not get better by chance, it gets better by change.


@AspirePath
💯5
Great things never come from comfort zones.


@AspirePath
🔥4👍1
"Every journey begins with a single step."

@AspirePath
👍1🔥1
"Your only limit is you."

@AspirePath
👍7
"Don’t stop until you’re proud."

@AspirePath
👍4
Believe in the power of your dreams.

@AspirePath
🥰3
3
Never give up! Failure and rejection are only the first step to succeeding.

@AspirePath
👍1
Forwarded from FlutterBegin
Remember: The best time to start was yesterday. The second-best time is NOW.
@FlutterBegin
👍1
ባደግክ ቁጥር ጥቅሶችን እየፈለግክ ፕሮፋይል ማድረግ ታቆማለህ
🔥4👍1
ችግራችን እኮ በተመሳሳይ ጊዜ ተማሪና ገምጋሚ መሆን ስለምንፈልግ ነው!
ethio telecom የቴሌኮም አገልግሎቱና ተደራሽነቱ ከማስፋት ይልቅ ባለው ግዙፍ ሀብትና የመንግስት መዋቅር በጠቅሞ የኢትዮጵያን የድጂታል ጉዞ እየቀጨው ነው። ትናንሽ start upች የጀመሩትን ፕሮጀክት እንደ ቢዝነስ ሞዴልነት እየተጠቀመ ባለው አቅም ብዙዎችን ከጨዋታ ውጭ እያደረገ ይገኛል።

ለምሳሌ ቴሌብር በተመሳሳይ ዘርፍ የነበሩ ቢዝነሶችን ከጫዋታ ውጭ አድርጓቸዋል። እዚህ ላይ ፍትሀዊ የቢዝነስ ውድድር የለም ምክንያቱም የመንግስት መዋቅር በመጠቀሙ አብዝሀኛው አግልግሎቶች በግድ በቴሌብር ክፍያ እንዲከፈሉ አድርጓል። አሁን ላይ ያለ ቴሌብር መንቀሳቅስ ማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል፤ በfintech ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዘርፎችም ተመሳሳይ ስራ እየሰራ ነው፤ ለምሳሌ ኢኮሜርስ፣ስማርት ሲቲ፣ስማርት ሩም፣ LED ስክሪን ሌላው ቀርቶ በትናንሽ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች የሚሰሩ ERP ሳይቀር ለማቅረብ በየተቋሙ ፕሮፖዛል ስያስገቡ ማየት የተለመደ ነው።

የቴክኖሎጂ ሽግግር አልያም ፈጠራ እያበረታታ ነው ወዘተ ሊባል ይችላል እውነታው ግን አብዘሀኛው ስራዎቹ ቴሌብርን ጨምሮ በቻይናው Huawei የተሰሩ ናቸው። የውጭ ምርቶችን በማምጣት «በትብብር የተሰራ» በሚል ሳክስ ሀገር በቀል ስታርት አፖችን እየገደለ ነው።

በቅርቡ ETEX ላይ ካቀረቡት መካከል በትምህርት ዘርፍ የጀመሩት ፕሮጀክት ብንመለከት ከአንድ አመት በላይ የለፋንበትን ፕሮጀክት ከጫዋታ ውጭ የሚያደርግ ነው። የኛ ምርት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ሊወዳደር አይችልም ሌላው ትተን የፋይናንስ አቅማችን ብቻ ትልቅ ልዩነት ይፈጥራል። በሁሉም ዘርፍ እየገቡ Monopoly ማድረግ fair አይደለም።

የቴክኖሎጂ ምህዳሩ የሚሰፋው ትናንሽ start upችን በማበረታት እንጂ ኢትዮ ቴሌኮምን የመሰሉ ዝሆኖች ምህዳሩን እንዲቆጣጠሩት በመፍቀድ አይደለም።

ኢትዮ ቴሌኮም ትናንሽ ስራዎችን ትቶ የቴሌኮሙን ዘርፍ ከፍ ማድረግና ሌሎች በstartupች ሊሰሩ በማይችሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ቢሳተፍ የተሻለ ነው።

Taken form linkedin