#CSEC_ASTU
በኮሮና ምክንያት ቤት በተለየ መልኩ ቀኑንማ ማታውንም ለምትተኙ እንዲሁም Online ያለስራ ለምትውሉ በተለይ በተለይ ደሞ ICPC lab እንዲሁም GAME_NIGHT ለናፈቃችሁ በሙሉ
በድሮሮሮ ጊዜ እንደምናደርገው ሰብሰብ ብለን ክብ ሰርተን ባንጫወትም ዛሬም እናንተን ዘና ለማረድግ Game night አዘጋጆች የፊታችን ዐርብ 5/10/2012 ዓ.ም በቴሌግራም ፈታ የምንልበት ጨዋታ አዘጋጅተዋል። ሽልማቶቹም እንደተጠበቁ ናቸው። 😎 Werewolf and Villagers በTelegram እንጫወታለን 💪💪
✅✅ JOIN NOW
https://news.1rj.ru/str/joinchat/FeHq5xyDxC6l-ePSo84s2A

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የ2012 የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ለ2 ወራት ተምረው እንዲመረቁ አቅጣጫ ተቀመጠ!
በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት አቋርጠው በቤታቸው የሚገኙ የመጀመሪያ ዲግሪ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎችን ያቋረጡትን ትምህርት ከ45 ቀን እስከ 2 ወር በሆነ ጊዜ ውስጥ ተምረው በማጠናቀቅ እንዲመረቁ አቅጣጫ መቀመጡን 'አዲስ ማለዳ ጋዜጣ' በዛሬው ዕትሙ መረጃውን ይዞ ወጥቷል።
የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንደገለፀው ከተመራቂ ተማሪዎች በተጨማሪ ሌሎች በየደረጃው ያሉ ተማሪዎች በተቀመጠው ጊዜ ያለፋቸውን ትምህርት አጠናቀው ወደ 2013 የትምህርት ዘመን እንዲሸጋገሩ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለማወቅ ተችሏል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠው አቅጣጫ ተማሪዎች መቼ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚመለሱ ቀን እንዳልተቆረጠለት ተመላክቷል። ይህ የሆነበት ምክንያት ተማሪዎቹ መቼ ወደ ዩኒቨርሲቲ መመለስ እንዳለባቸው ኮቪድ-19 ያለበትን ደረጃ ያገናዘበ የመንግስትን ውሳኔ የሚፈልግ ጉዳይ በመሆኑ ነው ተብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Developer Student Clubs Presents
Virtual INFO SESSION 2020
"Bridging the gap between theory and practice."
👩🏫 Learn more about DSC
🔊 Inspiring Speaker Sessions with
solomon Mulugeta Kassa(host of Tech talk with Solomon)
Selam Gano ( an MIT graduate working on robotics)
Nathan Damtew (founder and CEO of beblocky)
Muhammad Auwal Samu (from Google developers)
📚 💻 Explore Resources
🎁 Enjoy Opportunities 🎁
🗓 Saturday, October 24
⏰ 11:45 local time
Since we only have limited spots get your ticket here http://bit.ly/DSCETHInfosession
👨💻 🧑💻BE PART OF THE TECH COMMUNITY 🧑💻👩💻

dsc.community.dev
Virtual info session | Developer Student Clubs
I’m attending the Addis Ababa Science and Technology University Ethiopia meetup on Oct 24, 2020! Learn more and join me: https://dsc.community.dev/e/m6bcse/ #DeveloperStudentClubs