Design Weg – Telegram
Design Weg
2.01K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
ዝግጁ ናችሁ?🙌
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት፤

🎙ከካሊ ጋር የምናደርገውን ቆይታ እንድትከታተሉን ተጋብዛችኋል።

🧑‍💻 ሌላ ስራ እየሰሩ (በተለይ ተማሪ ሆኖ) የዲዛይን ስራ እንዴት መስራት እንደሚቻል የምናወራበት ምርጥ ቆይታ ይኖረናል።

ከስር ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሁሉ እንድታጋሩ እንጠይቃለን 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream

ሬማይንደር እያበራችሁ፤ ስክሪን ሾቶቻችሁን ኮምልብት ላይ አጋሩን

🕔ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት
በቀጥታ ስርጭት፤
🔥4👍1
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream

#ተዘጋጁ
5👍1
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
👍1
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
ሚደንቅ ጊዜ ነበረን!

ለጊዜያችሁ፤ ለተሳትፏችሁ፣ ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️🙏

ቀጣይ ሳምንት በሌላ ርዕስ ከሌላ እንግዳ ጋር እስክንገናኝ ቸር ያቆየን፤
8👍1
ውድ አድማጮቻችን ለነገ ሊሆን የነበረው ሳምንታዊው የ15ኛ ክፍል ፕሮግራማችን፤ መተላለፉን ልታውቁት እንወዳለን።

ከይቅርታ ጋር!🙏
👍13
ሰላምም ውዶች እንዴት ከረማችሁ?

የዚህ ሳምንት (ህዳር 20) ፕሮግራማችን
እንደተጠበቀ ነው፤

#እንድታውቁት
👍11
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (5 minutes)
Live stream finished (15 minutes)
ውድ አድማጮቻችን የምዕራፍ 1 የመጨረሻው ፕሮግራማችን በኔትዎርክ ችግር ምክንያት ተቋርጦብናል።

ስለዚህም ፕሮግራሙን ያስተላለፍነው ሲሆን በቅርቡ መቼ እንደሚሆን እናሳውቃለን።

አክብራችሁን ስለተገኛችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው!
👍13
This was the problem. ⚠️
👍10
ጤና ይስጥልን፤ ዲዛይን ወግ ፖድካስት ነው!🤗

የቀጥታ ስርጭት ሬድዮ መርሃግብራችን የምዕራፍ አንድ መዝጊያ የተለየ መርሃግብር ላይ ደርሰናል!🙌

ቀን: አርብ - ኅዳር 30
ሰዓት: ምሽት 2:00
የተከበሩ እንግዳ: ጺዮን አሰፋ
#በቴሌግራም #ቀጥታስርጭት

ይህንን ልጥፍ ለሌሎችም በማጋራት በዕለቱ እንዲገኙ አግዟቸው!

🔗መስፈንጠሪያው:
t.me/designweg
👍12
ዛሬ - ማታ - 2:00 ሰዐት
👍2
Live stream scheduled for
ዛሬ(አርብ) ማታ፤🤗
የምዕራፍ መዝጊያ - ልዩ ፕሮግራም 🌟

✉️ የመወያያ ርዕስ: Imposter Syndrome
(ተቀራራቢ ትርጉሙ: ራስን ያለማመን ችግር)

🧑‍🎨 እንግዳችን: ጺዮን አሰፋ፣
በሙያዋ- ዲጂታል ኢሉስትሬተር

ሰዓት: ምሽት 2:00" ላይ!

📍በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን:
t.me/designweg

#በቀጥታስርጭት #አይቀርም #ሬማይንደርአብሩ #አጋሩን
👍4
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የምዕራፍ መዝጊያ ልዩ የቀጥታ ስርጭት መርሃግብራችንን ልንጀምር አንድ ሰዐት ብቻ ቀረን፤

ከታች ያለውን ሊንክ አጋሩ፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream

#ተዘጋጁ
👍6
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
👍4