Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
Channel created
አዲሱ መለያ....🎉

Design weg podcast
ዲዛይን ወግ ፖድካስት
👏3👍2🎉1
ዘወትር ማክሰኞ - ቀጥታ ሰጭት

🔵በፖድካስት ማዳመጫ አማራጮች
🟡በዩትዩብ ቻናል ያገኙናል።

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችንን እንዲሁም ሌሎች የዲዛይን ትምህርቶችን ይከታተሉ። ለሌሎችም ያጋሩ።

Https://t.me/designweg

ዲዛይን ወግ - ከዲዛይነሮች ጋር!
👏2🔥1
ቀጣይ ማክሰኞ! 🎉

👨‍🎨 ከኤርሚያስ አሰፋ ጋር
Art director @behagerlij

ተዘጋጁ!

ዲዛይን ወግ - ከዲዛይነሮች ጋር!
👍61🎉1
ሰላማችሁ ይብዛ የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች!

8⃣ ስምንተኛው የዲዛይን ወግ ፕሮግራማችን ነገ ማታ በዚሁ የቴሌግራም ቻነል ይተላለፋል!

👨‍🎨 ከኤርሚያስ አሰፋ ጋር ራሳችንን ስለማሳደግ፣ የዲዛይነር የእለትእለት እድገት ወሳኝ ነጥቦችን እናነሳለን።

👨‍🎨 ኤርሚያስ አሰፋ - የ Visual story teller እና የ @behagerlij አርት ዳይሬክተር ነው።

ማክሰኞ - መስረም 24 - ከምሽቱ 2:00

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል https://news.1rj.ru/str/designweg
👍1
Live stream scheduled for
Turn on the reminder and share us your screenshots under this post.

ሬማይንደር በማብራት ስክሪንሾቶቻችህን ከዚህ ፖስት ስር አስቀምጡልን።

#Designweg
🥰2
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=8737700156d18e4bc0

#ተዘጋጁ
👍9
Live stream started
ተሳተፉ 😊
-
ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት እና ስሜቶቻችሁን እዚህ ልጥፍ ስር አጋሩን።

የሚኖራችሁን ጥያቄ በዚህ አድራሻ 👉 @workaferaw ልትልኩልን ትችላላችሁ።

ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን! 🙏
👍6
Live stream finished (1 hour)
❤️እንግዳችንን ኤርሚያስ እንዲሁም የተሳተፋችሁትን የሰማችሁንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፤ ሳምንት በሌላ ርስ ከሌላ እንግዳ ጋር ስክንገናኝ፤ ደህና ሰንበቱ!🙌
12
ከቀጣይ እንግዳችን ጋር ምንወያይበት ርዕስ

UI/UX Design (User Interface /experience Design) ነው።

📨 ስለ ርዕሱ ምን አይነት ሃሳብ/ ጥያቄ አላችሁ?

🙌 ኮሜንት ላይ እንወያይ!

ዲዛይን ወግ-ከኛው ጋር!
@Designweg
👍2
ጤና ይብዛላችሁ ቤተሰቦች፤🎉 🙌

9⃣ በክፍል ዘጠኝ ከሌላ እንግዳ ጋር ተመልሰናል!

🌟የ UI/UX መሰረታዊያን

👨‍🎨 ከ አቤንኤዜር ያሬድ ጋር
Designer From USA

ማክሰኞ - ጥቅምት 01 - ከምሽቱ 2:00

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ቻነል
https://news.1rj.ru/str/designweg
4👍2
📨 UI/ UX ዲዛይን ምንድነው? ለምን ያስፈልጋል? ማን ይሰራዋል?
-
እነዚህን እና ሌሎች የ UI/UX ዲዛይን መሰረታዊ ጥያቄዎች ዙሪያ ነገ በሰፊው እንወያያለን።

👨‍🎨 እንግዳችን
አቤንኤዜር ያሬድ ከUSA 🇺🇸
ብራንዲንግ እና UI/UX ዲዛይነር ነው

ነገ/ ማክሰኞ ማታ 2:00
በዚሁ የቴሌግራም ቻነል በቀጥታ ስርጭት
@Designweg
Live stream scheduled for
Turn on the reminder 'n share us your screen shots!

ሬማርንደሩን "Turn on" በማድረግ ስክሪን ሾቶቻቹን አጋሩን!
👍2
UI/UX Basics
ዛሬ ማታ ምሽት 2:00
ከ አቤንኤዜር ያሬድ ጋር

ዝግጁ ናችሁ? 🙌
👍10
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የቀጥታ ስርጭታችንን ልንጀምር አንድ ሰዓት ብቻ ቀረን!

ከታች ያለውን ሊንክ ለሚጠቅማቸው ሰዎች አጋሩዋቸው፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream=86ea71dba7ef0affaf

#ተዘጋጁ
🔥3
Live stream started