Design Weg – Telegram
Design Weg
2.01K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
Design Weg pinned a photo
Design Weg
Photo
ለነገ ማታ ዝግጁ?🙌
1
ፕሮግራማችን ደርሷል!

ነገ (አርብ ማታ 2:00) በቴሌግራም ቻነላችን በቀጥታ ስርጭት!

በዚህ አጋጣሚ አዲስ አመት መሆኑን አስመልክቶ የሚያሸልሙ ጥያቄዎች ይኖሩናል።

ቢቻላችሁ ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

*Turn the reminder on

በቴሌግራም t.me/designweg
🔥3👍2
Live stream scheduled for
የምንጠይቃቸው ጥያቄዎች 2015 ላይ የነበሩን ቆይታዎች ላይ ያጠነጠኑ ናቸው። መልሶቹን ለማግኘት ዩትዩብ ቻነላችንን ቼክ ማድረግ በቂ ነው :)

Youtube.com/@designweg
👍1
ምሽት 2:00 ሰዐት በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

ወዳጆቻችሁን ለመጋበዝ፤
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
3🔥1🤩1
እነሆ ከአንድ ሰዐት ያነሰ ጊዜ ቀረን!🤩🥳
t.me/designweg?livestream
Live stream started
ዲዛይን ወግ - ምዕራፍ ሁለት ክፍል 16
ዝግጅታችን አሁን ተጀምሯል!

ውድ አድማጮቻችን እናንተም የሚኖራችሁን ማንኛውንም ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ጥያቄ ከዚህ ልጥፍ ስር አስቀምጡልን።

🤗
#አሸላሚ_ጥያቄዎች

ቀድመው የመለሱ 3 አድማጮቻችን ይሸለማሉ።

1. Who was the guest on 6th episode? What was the topic?

2. What is the most important element of visual storytelling?

3. What type of shot is commonly used to establish the setting of story?

መልሱን በ @feedwegbackbot ላኩልን
Live stream finished (1 hour)
የዛሬውን እንግዳችንን አዮን እንዲሁም እናንተን ውድ አማጮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!

ማክሰኞ በሌላ ኤፒሶድ እንክንገናኝ፣ ቸር ያሰንብትን፤🤗
12
#አሸላሚ_ጥያቄዎች

ቀድመው የመለሱ 3 አድማጮቻችን ይሸለማሉ።

1. Who was the guest on 6th episode? What was the topic?

2. What is the most important element of visual storytelling?

3. What type of shot is commonly used to establish the setting of story?

መልሱን በ @feedwegbackbot ላኩልን
#ቀጣይ: Episode 17
ማክሰኞ መስከረም 8

ስለ ኪኒፅሁፍ እና የኢትዮጲያ መልከፊደል ከበኃይሉ በሬንቶ ጋር

በኃይሉን ምን እንጠይቅ?
👍111
ሰላም ይብዛላችሁ 🙌
ፕሮግራማችን ወደ ማክሰኞ ተመልሷል።

ማክሰኞ፣ መስከረም 8 (ነገ) ከበኃይሉ በሬንቶ ጋር ስለ ኢትዮጵያ መልከፊደል እናወራለን።

ማታ 2:00 በቀጥታ ስርጭት
t.me/designweg
8👏1
Live stream scheduled for
ምሽት 2:00 ሰዐት በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

ወዳጆቻችሁን ለመጋበዝ፤
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
5