ማክሰኞ ምሽት 2፡30 በቴለግራም ላይ ለሚኖረን የቀጥታ ስርጭት መርሃግብር ሁላችሁ የክብር እንግዳ ናችሁ።
ከታች ያለውን ሊንክ ለሚያስፈልጋቸው ማጋራት ትችላላችሁ https://news.1rj.ru/str/designweg

❤5🎉3👍1
ሁላችሁንም ስለጊዜያችሁ እና ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!
❤🙏

❤8
We're goin talk about Product Design! 🎙🤗
በ24 ክፍል የዲዛይን ወግ ክፍለጊዜያቸን ከ ሄለን ብርሃኑ ጋር ስለ ፕሮዳክት ዲዛይን እናወራለን።
እንግዳችን Fluid Design GmbH - Munich, Germany 🇩🇪 ውስጥ Product/ Industrial ዲዛይነር ሆና ትሰራለች እንዲሁም በ Integrated Design ማስተርሷን እየተማረች ትገኛለች።
ቅዳሜ ምሽት 2:30 ሄለንን ምን እንጠይቃት?
@feedwegbackbot

❤9🔥3👏1