Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
ምዝገባ ሊያልቅ ነው !

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning
3
Do this thing work ?

Hey Linkedin'ans 😊😂
👍3😁2
👉🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👈🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽 JavaScript>>👈🏽👈🏾 👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
👍42
Video On Cyber Security.....


6:00 PM.
6
ምዝገባ ሊያልቅ ነው !.... 1 ቀን ብቻ ቀረው!...

ይሄ እድል አይደገምም!...አስቡበት!

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning
👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
Quality always beats Quantity.

• 100 potent words > 1000 rambling words

• 100 engaged followers > 1000 bots(engage my friends😡)

• 90 minutes of focused work > 6 hours of distraction

• 3 deep friendships > 100 shallow "friends"


Focus On Quality.
Focus on Density

@MuhaTeshome
👍31
A gentle reminder for programmers:

- Learn JavaScript before React.

- Learn HTML before JavaScript.

- Learn Containers before Kubernetes.

- Learn REST before GraphQL.

- Learn SQL before ORM.

- Learn Git before Jenkins.

- Learn Linux before Docker.

- Learn Data structures before Leetcode.

@EmmersiveLearning
4
ጀማሪዎች ... በተለይ በራሳችሁ በመማር ላይ ያላችሁ ... ይህን ሲሪየስ ብታዩት ትጠቀሙበታላችሁ

አንድ የኮምፒየተር ሳይንስ / ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ዲግሪ እነዚህን 10 ቪድዮውች ነው በ ሲመሥተር ከፋፍለው በ 4 ወይም 5 አመት ውስጥ የሚያስተምሩት ።

እነዚህ ቪድዮወች አላማቸውም ያ ነው። ጀማሪዎች እና በራሳቸው የሚማሩትን ጋይድ ማድረግ ...

ባይሆን High-level overview ስለሆኑ እነዚህ ከ ቪድዮው ተነስታችሁ በራሳችሁ መጣር አለባችሁ... ግን እንዴ ሮድማፕ ይጠቅማችኋል።

ጀማሪም ባትሆኑ የቀረን አለ የምትሉ ብታዩአቸው ትጠቀማላችሁ

Here is the playlist 👇👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLGeDL5FZ9nGbn9R2DvHh47kc9k6nN3j5q

@EmmersiveLearning
7👍3
Forwarded from Muhammed Teshome
You + Laptop + WIFI + AI = 🔥


Wake Up!
6👌2
Linux 😊😂
👍4😁1
ምዝገባ ሊያልቅ ነው !.... 😊

ይሄ እድል አይደገምም!...አስቡበት!

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning
👍3🫡1
New Video...On Ai...


Coming at 6:00 PM.
Forwarded from Muhammed Teshome
You learn 10x by trying than reading.

Try
Try
Try............!
5👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
• Most advanced robots - Tesla

• Most advanced rockets - SpaceX

• Biggest datacenter / based LLM - xAI

• Computer brain interface - Neuralink

• Freedom of speech - X



Elon Musk has a monopoly on cool shit.
3
ምዝገባ ዛሬ ምሺት ያልቃል !.... 😊

ያልተመዘገባችሁ እድሉ አይለፋችሁ .... የተመዘገባችሁ እና private groupachin ውስጥ ያልገባችሁ አናግሩኝ።

ይሄ እድል አይደገምም!...አስቡበት!

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning
1👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
ትላንት ስለ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ቪድዮ ሰርቼ ነበር።
ቶፒኩ ለሁሉም አስፍለአጊ ነው ብየ ስላሰብኩ በንባብ ለምትፈልጉ በትንሹም ቢሆን ለመዳሰስ ልሞክር ። ማየት የምትችሉ ኮሜንት ላይ ሊንኩን አስቀምጥላችኋለሁ ።

እንግዲህ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ማለት ማሺንን እንደ ሰው ልጅ ለማድረግ አልሞ የተነሳ ቴክኖሎጂ ነው። በታሪክ የ ሰው ልጅ ብቻ የሚያደርገውን የ መማር፤ ማሰብ ፤ ማስተማር ፤ ማስታወስ ፤ መተንበይ እና የመሳሰሉትን ከባባድ ነገሮች ራሱ ማሺን ማድረግ ማለት ነው።

ፅንሰ ሃሳቡ የቆየ ቢሆንም በሪል አፕሊኬሺን መልክ ለ ብዙሃኑ መጥቀም የጀመረው በዚሁ 10 አመታት ጊዚያት ነው።

እንዴ አጠቃልይ Ai በ 3 ከፍለን ማየት እንችላለን :
እነሱም ፡
1. Artificial Narrow Intelligence (ANR )
2. Artificial General Intelligence (AGR)
3. Artificial Super Intelligence (ASR )... ናቸው።

1. Artificial Narrow Intelligence (ANR )፡
ይህኛው የ Ai አይነት አሁን በጥቅም ላይ ያሉትን የ Ai ሲስተሞች የሚይዘው ሲሆን እንዲን እንዲሰራ የታዘዘውን ስራ ብቻ የሚሰራ የራሱ አንድ ግብ ያለው ፤ የተወሰነ ግብዓትን ብቻ የሚጠቀም እና እሱ እራሱ ውስን የሆነ ለ አንድ ፕሮግራም ለተደረገበት አላማ ብቻ የሚውል ነው።

ለምሳሌ አሁን ላይ ያሉት ሴርች ኢንጅኖች(Google search, Bing) ; ቨርቹዋል አሲስታንቶች፤ ሞኒተሪን ቱሎች ፤ የ ኢንደስትሪ እና ድሮን ሮቦቶች ፤ የ ምስል መለያ ሶፍትዌሮች ፤ የ ይዘት ትንበያ ቱሎች ፤ የ በሽታ ትንበያ ቱሎች ፤ የ ሰልፍ ድራይቪንግ መኪኖች እና የመሳሰሉት ይገኙበታል።

2. Artificial General Intelligence (AGR)፡ ይህኛው የ Ai አይነት ደግሞ Ai የሰው ልጅን ኢንተሊጀንስ ሲደርስ የሚሆነው ነው። በዚያ ሰዓት Ai ሃሳብ ማፍለቅ ፤ የተሻለ ማሰብ ፤ መማርና ማስተማር፤ እውቀቱንም ወደሌላ ማሸጋገር ፤ ግብረገብነት በ ውሳኔዎቹ ላይ ማካተት ፤ የ ድርጊቶችን መንስኤና ውጤት መረዳት ፤ ፈጠራ እና መሰል ነገሮች ላይ ከ ጂኔየስ ሰዎች እኩል የሚሆንበት ጊዜ ነው።
Ai እስካሁን እዚህ ደረጃ ላይ ያልደረሰ ቢሆንም የ ዘርፉ ባለሙያዎች ግን በ ቅርቡ እንደሚሆን እየተነበዩ ነው።

3. Artificial Super Intelligence (ASR )... ይህኛው 3ኛው እና የመጨረሻው ሲሆን በጣም ተስፋ ሰጪም በጣም አስፈሪውም የ Ai አይነት ነው። ከ ሰው ልጆች በእጅጉን ስማርት የሆነ እና የተሻለ ሲሆን በ አግባቡ ከተሰራና መልካም ጎኑን ካየን ለ አዳድስ የ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ግኝቶች ፡ ለ ጥሩ እና የተሻሉ ስትራቲጂካዊ እቅዶችና ፕላኖች ለማድረጊያ ፤ የ ማህበራዊ እና አለማቀፋዊ ደህንነትን ለማረጋገጥ( ከ ሰላም ፤ ድህነት ... መሰል ) ፤ ለ አዳድስ እና የላቁ የአርት ስርዎች ፤ ለ ሰው ልጅ አጋዥ እስከመሆን በ ብዙ ይጠቅማሉ የሚል Optimistic View አለ ።

በ አንፃሩ ደግሞ ASI ፍርሃትም አለበት ፤ እርሱም ምናልባት የሰው ልጆች ካሰቡለት በጎ አላማ ውጭ እንዳይሆን ያስፈራል። እንደዛ ከሆነ ብዙ ጥፋቶችን ፤ የ ሰውን ልጅ ባሪያ እስከማድረግ እና singularity የሚባለው ደረጃ ላይ እንዳይደርስ ይፈራል።

i am e/acc in this regard.😊

ባላቸው አቅም እነዚህን ካየን ቀጣዩ ደግሞ የ Ai ክፍሎች ወይም በ ውስጡ ስላሉ ዘርፎች እንይ።

የ Ai ዘርፎች በ ዋነኝነት 6 ናቸው።
እነሱም ፤
1. Machine Learning
2. Neural Network
3. Computer Vision
4. Natural Language processing(NLP)
5. Deep Learning
6. Robotics .... ናቸው።

... ይቀጥላል።

@MuhaTeshome
4👍3
HOW TO STRUCTURE YOUR BACKEND CODE IN NODE.JS(express.js):


📁
├── 📄 app.js
├── 📁 bin
├── 📁 config
├── 📁 controllers
│ ├── 📄 customer.js
│ ├── 📄 product.js
│ └── ...
├── 📁 middleware
│ ├── 📄 auth.js
│ ├── 📄 logger.js
│ └── ...
├── 📁 models
│ ├── 📄 customer.js
│ ├── 📄 Product.js
│ └── ...
├── 📁 routes
│ ├── 📄 api.js
│ ├── 📄 auth.js
│ └── ...
├── 📁 public
│ ├── 📁 css
│ ├── 📁 js
│ ├── 📁 images
│ └── ...
├── 📁 views
│ ├── 📄 index.ejs
│ ├── 📄 product.ejs
│ └── ...
├── 📁 tests
│ ├── 📁 unit
│ ├── 📁 integration
│ ├── 📁 e2e
│ └── ...
├── 📁 utils
│ ├── 📄 validation.js
│ ├── 📄 helpers.js
│ └── ...
└── 📁 node_modules


#nodejs
#backend
#express

@EmmersiveLearning
2👍1
ምዝገባ ዛሬ ምሺት ያልቃል !.... 😊

ያልተመዘገባችሁ እድሉ አይለፋችሁ .... የተመዘገባችሁ እና private groupachin ውስጥ ያልገባችሁ አናግሩኝ።

ይሄ እድል አይደገምም!...አስቡበት!

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning