Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
Forwarded from Muhammed Teshome
You learn 10x by trying than reading.

Try
Try
Try............!
5👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
• Most advanced robots - Tesla

• Most advanced rockets - SpaceX

• Biggest datacenter / based LLM - xAI

• Computer brain interface - Neuralink

• Freedom of speech - X



Elon Musk has a monopoly on cool shit.
3
ምዝገባ ዛሬ ምሺት ያልቃል !.... 😊

ያልተመዘገባችሁ እድሉ አይለፋችሁ .... የተመዘገባችሁ እና private groupachin ውስጥ ያልገባችሁ አናግሩኝ።

ይሄ እድል አይደገምም!...አስቡበት!

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning
1👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
ትላንት ስለ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ቪድዮ ሰርቼ ነበር።
ቶፒኩ ለሁሉም አስፍለአጊ ነው ብየ ስላሰብኩ በንባብ ለምትፈልጉ በትንሹም ቢሆን ለመዳሰስ ልሞክር ። ማየት የምትችሉ ኮሜንት ላይ ሊንኩን አስቀምጥላችኋለሁ ።

እንግዲህ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ማለት ማሺንን እንደ ሰው ልጅ ለማድረግ አልሞ የተነሳ ቴክኖሎጂ ነው። በታሪክ የ ሰው ልጅ ብቻ የሚያደርገውን የ መማር፤ ማሰብ ፤ ማስተማር ፤ ማስታወስ ፤ መተንበይ እና የመሳሰሉትን ከባባድ ነገሮች ራሱ ማሺን ማድረግ ማለት ነው።

ፅንሰ ሃሳቡ የቆየ ቢሆንም በሪል አፕሊኬሺን መልክ ለ ብዙሃኑ መጥቀም የጀመረው በዚሁ 10 አመታት ጊዚያት ነው።

እንዴ አጠቃልይ Ai በ 3 ከፍለን ማየት እንችላለን :
እነሱም ፡
1. Artificial Narrow Intelligence (ANR )
2. Artificial General Intelligence (AGR)
3. Artificial Super Intelligence (ASR )... ናቸው።

1. Artificial Narrow Intelligence (ANR )፡
ይህኛው የ Ai አይነት አሁን በጥቅም ላይ ያሉትን የ Ai ሲስተሞች የሚይዘው ሲሆን እንዲን እንዲሰራ የታዘዘውን ስራ ብቻ የሚሰራ የራሱ አንድ ግብ ያለው ፤ የተወሰነ ግብዓትን ብቻ የሚጠቀም እና እሱ እራሱ ውስን የሆነ ለ አንድ ፕሮግራም ለተደረገበት አላማ ብቻ የሚውል ነው።

ለምሳሌ አሁን ላይ ያሉት ሴርች ኢንጅኖች(Google search, Bing) ; ቨርቹዋል አሲስታንቶች፤ ሞኒተሪን ቱሎች ፤ የ ኢንደስትሪ እና ድሮን ሮቦቶች ፤ የ ምስል መለያ ሶፍትዌሮች ፤ የ ይዘት ትንበያ ቱሎች ፤ የ በሽታ ትንበያ ቱሎች ፤ የ ሰልፍ ድራይቪንግ መኪኖች እና የመሳሰሉት ይገኙበታል።

2. Artificial General Intelligence (AGR)፡ ይህኛው የ Ai አይነት ደግሞ Ai የሰው ልጅን ኢንተሊጀንስ ሲደርስ የሚሆነው ነው። በዚያ ሰዓት Ai ሃሳብ ማፍለቅ ፤ የተሻለ ማሰብ ፤ መማርና ማስተማር፤ እውቀቱንም ወደሌላ ማሸጋገር ፤ ግብረገብነት በ ውሳኔዎቹ ላይ ማካተት ፤ የ ድርጊቶችን መንስኤና ውጤት መረዳት ፤ ፈጠራ እና መሰል ነገሮች ላይ ከ ጂኔየስ ሰዎች እኩል የሚሆንበት ጊዜ ነው።
Ai እስካሁን እዚህ ደረጃ ላይ ያልደረሰ ቢሆንም የ ዘርፉ ባለሙያዎች ግን በ ቅርቡ እንደሚሆን እየተነበዩ ነው።

3. Artificial Super Intelligence (ASR )... ይህኛው 3ኛው እና የመጨረሻው ሲሆን በጣም ተስፋ ሰጪም በጣም አስፈሪውም የ Ai አይነት ነው። ከ ሰው ልጆች በእጅጉን ስማርት የሆነ እና የተሻለ ሲሆን በ አግባቡ ከተሰራና መልካም ጎኑን ካየን ለ አዳድስ የ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ግኝቶች ፡ ለ ጥሩ እና የተሻሉ ስትራቲጂካዊ እቅዶችና ፕላኖች ለማድረጊያ ፤ የ ማህበራዊ እና አለማቀፋዊ ደህንነትን ለማረጋገጥ( ከ ሰላም ፤ ድህነት ... መሰል ) ፤ ለ አዳድስ እና የላቁ የአርት ስርዎች ፤ ለ ሰው ልጅ አጋዥ እስከመሆን በ ብዙ ይጠቅማሉ የሚል Optimistic View አለ ።

በ አንፃሩ ደግሞ ASI ፍርሃትም አለበት ፤ እርሱም ምናልባት የሰው ልጆች ካሰቡለት በጎ አላማ ውጭ እንዳይሆን ያስፈራል። እንደዛ ከሆነ ብዙ ጥፋቶችን ፤ የ ሰውን ልጅ ባሪያ እስከማድረግ እና singularity የሚባለው ደረጃ ላይ እንዳይደርስ ይፈራል።

i am e/acc in this regard.😊

ባላቸው አቅም እነዚህን ካየን ቀጣዩ ደግሞ የ Ai ክፍሎች ወይም በ ውስጡ ስላሉ ዘርፎች እንይ።

የ Ai ዘርፎች በ ዋነኝነት 6 ናቸው።
እነሱም ፤
1. Machine Learning
2. Neural Network
3. Computer Vision
4. Natural Language processing(NLP)
5. Deep Learning
6. Robotics .... ናቸው።

... ይቀጥላል።

@MuhaTeshome
4👍3
HOW TO STRUCTURE YOUR BACKEND CODE IN NODE.JS(express.js):


📁
├── 📄 app.js
├── 📁 bin
├── 📁 config
├── 📁 controllers
│ ├── 📄 customer.js
│ ├── 📄 product.js
│ └── ...
├── 📁 middleware
│ ├── 📄 auth.js
│ ├── 📄 logger.js
│ └── ...
├── 📁 models
│ ├── 📄 customer.js
│ ├── 📄 Product.js
│ └── ...
├── 📁 routes
│ ├── 📄 api.js
│ ├── 📄 auth.js
│ └── ...
├── 📁 public
│ ├── 📁 css
│ ├── 📁 js
│ ├── 📁 images
│ └── ...
├── 📁 views
│ ├── 📄 index.ejs
│ ├── 📄 product.ejs
│ └── ...
├── 📁 tests
│ ├── 📁 unit
│ ├── 📁 integration
│ ├── 📁 e2e
│ └── ...
├── 📁 utils
│ ├── 📄 validation.js
│ ├── 📄 helpers.js
│ └── ...
└── 📁 node_modules


#nodejs
#backend
#express

@EmmersiveLearning
2👍1
ምዝገባ ዛሬ ምሺት ያልቃል !.... 😊

ያልተመዘገባችሁ እድሉ አይለፋችሁ .... የተመዘገባችሁ እና private groupachin ውስጥ ያልገባችሁ አናግሩኝ።

ይሄ እድል አይደገምም!...አስቡበት!

ኮርሱ ጀማሪዎችን ነው ሚመለከተው፡ 

1. Front End web dev( HTML, CSS, JavaScript)
2. Python Programming.


በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡

https://forms.gle/KoFvPJKga1NKwHh38
.

አሁኑኑ ተመዝገቡ ...

Register

@EmmersiveLearning
Frontend development roadmap with key milestones and technologies to learn:

📌 Basics of Web Development
- HTML
- Structure of web pages
- Semantic HTML
- CSS
- Styling web pages
- Layouts (Flexbox, Grid)
- Responsive design

📌 JavaScript Fundamentals

- Syntax and Basics

- Variables, Data Types
- Operators, Conditionals, Loops

- Functions and Scope
- Function declarations
- Arrow functions

- DOM Manipulation
- Selecting elements
- Event handling
- Updating the DOM

📌 Version Control
- Git
- Basic commands (commit, push, pull)
- Branching and merging
- GitHub
- Repositories
- Pull requests

📌 Advanced JavaScript
- ES6+ Features
- Let, Const
- Template literals
- Destructuring
- Asynchronous JavaScript
- Promises
- Async/Await
- Fetch API

📌 CSS Preprocessors
-Sass/SCSS
- Variables
- Nesting
- Mixins

📌 Build Tools

- Package Managers
- npm
- yarn

-Module Bundlers
- Webpack
- Parcel

- Task Runners
- Gulp

📌 Frameworks and Libraries

- React
- Components
- State and Props
- Hooks

- Vue.js
- Directives
- Vue instance
- Vue Router

📌 State Management

- Redux
- Store, Actions, Reducers

- Context API
- Context and Providers
- UseContext hook

📌 Testing

- Unit Testing
- Jest
- Mocha

- End-to-End Testing
- Cypress
- Selenium

📌 Performance Optimization

- Best Practices
- Lazy loading
- Code splitting

- Tools
- Lighthouse
- WebPageTest

📌 Accessibility
- Standards and Guidelines
- WCAG
- ARIA roles and attributes
- Tools
- Axe
- Lighthouse Accessibility

📌 Progressive Web Apps (PWAs)
- Features
- Service Workers
- Web App Manifest
- Tools
- Workbox

📌 APIs and GraphQL

- RESTful APIs
- CRUD operations
- Authentication

- GraphQL
- Queries and Mutations
- Apollo Client

📌 Deployment
- Hosting Services
- Netlify
- Vercel
- CI/CD
- GitHub Actions
- Travis CI

📌Soft Skills
- Problem Solving
- Communication
- Collaboration

This roadmap should provide a structured path for anyone looking to become proficient in frontend development.

———————-

i am going to teach The Front End Fundamentals [HTML, CSS, JS..... ] and more in this summer ...

Register and Learn


@EmmersiveLearning
5
Forwarded from Muhammed Teshome
Sometimes the most straightforward approach is difficult to follow.

Learn ➝ Build ➝ Sell ➝ Earn


This seems simple, but it isn't.

• Learn to code
• Build projects and audience
• Sell your ideas and solutions
• Earn a good amount

The hardest thing is to be consistent.

Follow this ...and you will be Unstoppable. 😊

#RoadMap to My Friends.
2
Forwarded from Muhammed Teshome
The Internet is a FREE university.
3
Back End Roadmap !
Emmersive Learning
Back End Roadmap !
.

Are you ready to level up your Backend Development skills?

Buckle up, because this Backend Dev Roadmap will take you on an incredible journey ⬇️

Step 1: Fundamentals
➡️ Internet
➡️ HTTP & HTTPS
➡️ Browser & Server
➡️ DNS
➡️ Domain & Hosting
➡️ Database basics

Step 2: Programming Language
➡️ Choose a language (Node.js, Python, Java, Ruby, PHP, etc.)
➡️ Syntax & Semantics
➡️ Data structures & algorithms
➡️ OOP principles
➡️ Version control with Git

Step 3: Databases
➡️ SQL vs NoSQL
➡️ Relational Databases (MySQL, PostgreSQL)
➡️ NoSQL Databases (MongoDB, Redis)
➡️ ORMs
➡️ Database normalization
➡️ Indexes & Query optimization

Step 4: Backend Frameworks
➡️ Express.js (Node.js)
➡️ Django (Python)
➡️ Spring Boot (Java)
➡️ Ruby on Rails (Ruby)
➡️ Laravel (PHP)
➡️ MVC architecture

Step 5: API Development
➡️ RESTful APIs
➡️ GraphQL
➡️ Authentication & Authorization
➡️ JWT & OAuth
➡️ API documentation (Swagger)
➡️ Versioning
➡️ CORS

Step 6: Web Security
➡️ HTTPS & SSL/TLS
➡️ Common vulnerabilities (XSS, CSRF, SQL Injection)
➡️ Secure coding practices
➡️ Data encryption
➡️ OWASP Top Ten
Step 7: Testing & Debugging
➡️ Unit testing
➡️ Integration testing
➡️ End-to-end testing
➡️ Debugging techniques
➡️ Testing frameworks (Mocha, Jest, JUnit)
➡️ Continuous integration & deployment (CI/CD)

Step 8: DevOps Basics
➡️ Containerization (Docker)
➡️ Container orchestration (Kubernetes)
➡️ CI/CD pipelines (Jenkins, GitHub Actions)
➡️ Cloud providers (AWS, GCP, Azure)
➡️ Infrastructure as Code (Terraform, Ansible)
Now, Apply for jobs to live your dream life!
Was it helpful?
→ Let me know by commenting below

@EmmersiveLearning
5👍2
ሰላም!...

እዚህ ቻናል ውስጥ ብዙዎች የ ግቢ ተማሪዎች እንዳላችሁ ይሰማናል!

እንዲሁም በተለያየ የ ቴክ ኮሚኒቲ ውስጥ ያልችሁም ብዙ አላችሁ!

የየራሳችሁም ቻናል ያላችሁ ሰዎቻ አላችሁ!

እናም ቻናላችንን ባላችሁ ፕላትፎርም ለሚፈልጉት ሰዎች ተደራስ ብታደርጉልን በበለጠ የተጠናከረ ኮንቴንት ለመስራት ያነሳሳናል።


ሼር በማድረግ ይተባበሩን! 🙏

https://news.1rj.ru/str/EmmersiveLearning
8👍4
Stage1 – HTML
Stage2 – CSS
Stage3 – Git+GitHub
Stage4 – Build Project
Stage5 – JavaScript
Stage6 – ReactVueJSSvetle||Angular
Stage7 – Build Project
Stage8 – Node.js
Stage9 – MySQL
Stage10 – MongoDB
Stage11 – create API
Stage12 – Build project


🏆 – Full Stack developer 🙌

@EmmersiveLearning
👍21
Forwarded from Muhammed Teshome
Ai _Part_2....... የቀጠለ

——————————

የ Ai ዘርፎች በ ዋነኝነት 6 ናቸው።
እነሱም ፤
1. Machine Learning
2. Neural Network
3. Computer Vision
4. Natural Language processing(NLP)
5. Deep Learning
6. Robotics .... ናቸው።


1. Machine Learning : ይህ ማሽኖች የሚማሩበት መንገድ ሲሆን የተለያዩ መንገዶች አሉት ለዚህም።
➝ ለምሳሌ ማሺኑ ቀድሞ በተነገረው ነገር መሰረት (labeled data ) ሌሎችን የሚተነብይበት እና የሚያውቅበት መንገድ አለ። ይህም Supervised Learning ይባላል።
➝ ምንም ሳይነገረው ደግሞ በራሱ አልጎሪዝሙ የነገሮችን መመሳሰል ብቻ በማየት በ ምድብ በምድብ በማድረግ የራሱን አዲስ እውቀት የሚይዝበት መንገድም አለ። ይሄኛው ደግሞ Unsupervised Learning ይባላል።
➝ ሌላኛው ደግሞ አካባቢውን በመቃኘት እና በሙከራ የ ሽልማት/ቅጣት ግብረ መልስን በመከተል የሚማርበት መንገድ አለ። ይህኛው ደግሞ Reinforcement Learning ይባላል።

በየትኛውም መንገድ ቢሆንም ማሺን ሲማር ዳታ(መረጃን) ይቀበላል .. ዳታውን አናላይዝ ያደርጋል... መመሳሰሎችን እና ፓተርኖችን ያወጣል ... ከዚያም በዚያ መሰረት ትንበያውን ሰርቶ መልሱን ያቀርባል። ይህ ነው ፕሮሰሱ።

በዚህ መንገድ ማሺንን በማስተማር ለተለያዩ አገልግልት ጥቅም ላይ ይውላል። ለምሳሌ ፡ የ ምርቶች ትንበያ ፤ የ ትራፊክ ትንበያ ፤ ድምፅን ፤ ምስል እና እንቅስቃሴ መለየት ፤ የ ቁንቋ ትርጉም ፤ የ ህክምና ምርመራ ፤ የ ራስ አገዝ ተሽከርካሪዎች ፤ለ ስቶክ ማርኬት እና መሰል ነገሮችን ለማድረግ ይውላል።

2. Neural Network :
ይህም የ ማሺን ለርኒንግ ክፍል ሲሆን የ ሰው ልጅ የኒዩሮን አሰራርን መሰረት በማድረግ ማሺኖችን የማስተማሪያ መንገድ ነው።
እንደሚታወቀው የ ሰው ልጅ አዕምሮ በብዙ ሚሊዮን የ ነርቭ ሴሎች ተዋቅሮ የተሰራ ነው። እነዚህ ነርቭ ሴሎች በሚያደርጉት መስተጋብርም ነው የምንማረው ፤ መልዕክት ለመላ አካላችን የሚተላለፈው። ስለዚህም ሳይንቲስቶች ይሄንኑ የ ነርቭ ሴሎች አሰራር በማስመሰል ማሺንን ለማስተማር አስበው የተለያዩ የ ኒዩራል ኔትዎርክ አልጎሪዝሞችን አበለፀጉ።
አላማውም ልክ በሰው ልጅ አዕምሮ ውስት ያሉት ሴሎች የ አካባቢያቸውን ሁኔታ በ 5 የስሜት ህዋሳቶቻችን እየተቀበሉ እዛው ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጡት ሁሉ ... ማሺንም የተለያዩ ተለዋዋጭ ግብዓቶች ሲያጋጥሙት የ ነርቮችን መንገድ በመከተል ምላሽ እንዲሰጥ ለማስቻል ነው።

3. Deep Learning :
ይህኛውው የ Neural Network ውስጥ የሚገኝ እና በጣም ወሰብሰብ ብሎ Deep አልጎሪዝም የሚፈልጉትን የሚያካትት ነው።

4. NLP :
ይህ ማሺኖች የሰውን ተፈጥሯዊ ቁንቁ እንዲረዱ የሚያስችላቸው ሲህን ፅሁፎችን ፤ ቪድዮዎችን እና ድምፆች ውስጥ ያሉ ማንኛውንም ንግግር መረዳት እንዲችል ያደርገዋል።
አሁን ላይ የምንጠቀምባቸው የ ገነሪቲዝ Ai ቦቶች የዚህ ውጤት ናቸው። ለምሳሌ chatGPT እና gemini አፖች የሆነ ፅሁፍን ስንሰጠው ያን ልክ እንደሰው ተረድቶ በ ሰውኛ ቁንቋ ምላሽ ይሰጠናል።

5. Computer Vision ፡
ይህኛው የ Ai ዘርፍ ማሺኖች በ ምስሎች እና ከ ቪድዮ ውስጥ ነገሮችን እንዲያዩ ፤ እንዲለዩ እና እንድረዱ የሚያስችለው ነው። ልክ የ ሰው ልጅ በ አይኑ አይቶ እንደሚረዳው ማለት ነው።

ይህ አልጎሪዝም የተለያዩ ቪሺዋል ነገር ለሚፈልጉ ነገሮች ጥቅም ላይ ይውላል። ለምሳሌ የ ፊት መልያ አፖች ፤ ለ ራስ አገዝ መኪኖች ፤ ለ AR and VR ማሺኖች ፤ እንቅስቃኤን እና መሰል ነገሮችን ለመለየት ፤ ለ ሮቦቲክስ እና ምሰለ ጥቆሞች ላይ ይውላል።

6. Robotics

ሮቦቲክስ የሚባለው ተንቀሳቃሽ ሮቦቶችን እና ማሺኖች የማሰብ፤ ዲዛይን የማድረግ እና የማምረት ሙሉ ነገሩን የያዘ የ ምህንድስና ክፍል ነው። ሮቦቲክስ ብዙ ዲሲፕሊኖችን በ አንድ ይይዛል። ምሳሌ የሮቦቷ የ መካኒካል ፓርት ሙሉ ኮንሴፕት እና ዲዛይን በ መካኒካሎች፤ የ ኢሎክትሮኒክስ እና መሰል የ ሰርኩይት ስራዎች በ ኢሌክትሪኮች ፤ የ ሮቦቷ የ ሶፍትዌር እና የ Ai ፓርቱ ደግሞ የ ኮምፒዩተር ሳይንስ አካል ይሆናል ማለት ነው።

የተለያዩ የ ሮቦት አይነቶች አሉ ። ለምሳሌ የ ሞባይል ሮቦቶች ፤ የ ኡቶኖሞስ እና ኢንደስትሪይል ሮቦቶች ፤ ስቴሺናሪ ሮቦትችች እንዲሆም ቪርቺዋል እና ረሞት ሮቦቶች አሉ ።

ይህ የ ሮቦት ማሺን በ Ai ሲታገዝ እና ከአልይ ያየናቸውን የ Ai ዘርፎች ህሉ ሲያካትት ለ ሰው ልጆች ረዳት የሚሆን ማሺኖችን ይሰራሉ። ለ ሰዎች አስቸጋሪ በሆኑ ቦታዎች እና የስራ መስኮች ይሰምራሉ። ብዙ ጥቅም ይሰጣሉ።

የ Ai ዘርፎች ከሞላ ጎደል ይሄን ይመስላሉ። በ ቀጣይ ደግሞ በ ነዚህ አመታት Hot Topics ስለሆኑት ... Generative Ai ስለሚባሉት እና የ NLP አክል ስለሆኑት ቻትቦቶች እናያለን።

ይቀጥላል...

Video Course : https://youtu.be/gJ9xTs1bsHc


https://news.1rj.ru/str/MuhaTeshome
👍73
How to Land Your First Job as a Web Developer:

"SAVE THIS POST"

Roles:
- Frontend Developer
- Backend Developer
- Full-Stack Developer
- UI/UX Designer
- Web Designer

1/ Choose Your Domain

Where do you want to start your career?
- Frontend Development
- Backend Development
- Full-Stack Development
- UI/UX Design
- Web Design

2/ Improve Your Abilities

For example, if you want to be a Full-Stack Developer:
- Build projects that cover both frontend and backend aspects, like a full-fledged web application.

Enhance your skills:
- Utilize resources like freeCodeCamp, Codecademy, and Coursera.

3/ Proof of Work and Build in Public

- If you're a frontend developer, showcase your websites or web apps.
- If you're a backend developer, demonstrate your APIs and server-side logic.
- If you're a full-stack developer, build complete applications and host them.

Developers: Upload your projects on GitHub and create a portfolio website.
Designers: Share your designs on Dribbble/Behance.

4/ Find Jobs on LinkedIn

Search for keywords like:
- "We are hiring web developers."
- "Looking for a frontend/backend/full-stack developer."

Connect with recruiters and hiring managers on LinkedIn.

5/ Web Developer Job Websites

- http://upwork.com
- http://indeed.com
- http://peopleperhour.com
- http://glassdoor.com
- http://weworkremotely.com
- http://remoteok.com
- http://stackoverflow.com/jobs
- http://angel.co
- http://hired.com
- http://simplyhired.com
- http://authenticjobs.com
- http://flexjobs.com

Good luck on your journey to becoming a web developer!

Students of @EmmersiveLearning will be guided though this process.

@EmmersiveLearning
7👍6
Learn CS in this weekend.

1. Algorithm
2. Data Structure
3. Programming
4. Computer Architecture
5. Operating System
6. Computer Networking
7. Software Engineering
8. Database
9. Cyber Security
11. Artificial Intelligence.


ዝናብ ነዋ ?...ብርድ ነዋ ?... በቃ ተሸፋፍናችሁ እነዚህን ተማሩ!

ብዙ ታተርፋላችሁ ስላችሁ 😊

PlayList Link : https://www.youtube.com/playlist?list=PLGeDL5FZ9nGbn9R2DvHh47kc9k6nN3j5q

Learn wit US!

YouTube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning

@EmmersiveLearning
4🔥2👍1😁1
Being a full-stack solopreneur developer requires more than knowing the front and back end.

I deal with a ton of other stuff, including

- web design
- SEO
- DevOps
- marketing
- copywriting
- social media

Be prepared for this as it can be very time consuming and overwhelming.

But you know. Nothing valuable is easy.

@EmmersiveLearning
3
12 Sites to Practice Coding with Exercises 😍

🔹 codewars . com
🔹 leetcode . com
🔹 hackerrank . com
🔹 topcoder . com
🔹 exercism . org
🔹 coderbyte . com
🔹 codingame . com
🔹 codechef . com
🔹 projecteuler . net
🔹 edabit . com
🔹 codeforces. com
🔹 hackerearth. com

@EmmersiveLearning
👍7🥱1
Tip:

Check your bookmarks every weekend. 😊
👍3