❤3
ወደ ኮዲንግ አለም ገና የምትቀላቀሉ በ python ብትጀምሩ አሪፍ ነው!
ዋና ዋና የፕሮግራሚንግ ኮንሴፕቶችን በ ቀላሉ ለመረዳት python ከሌሎች ከ ሁሉም በሚባል ደረጃ የተሻለ ነው።
አዲስ ጀማሪዎች ይህ ሰሞኑን መልቀቅ የጀመርነው Python Course ሲሪየስ ባያልፋችሁ የተሻለ ነው!
ለጀማሪዎች በሚሆን መልኩ!..ቀለል ባል አቀራረብ እየተሰጠ ነው!...
#Enjoy
@EmmersiveLearning
Link : https://www.youtube.com/watch?v=PQekgEkNXZM
ዋና ዋና የፕሮግራሚንግ ኮንሴፕቶችን በ ቀላሉ ለመረዳት python ከሌሎች ከ ሁሉም በሚባል ደረጃ የተሻለ ነው።
አዲስ ጀማሪዎች ይህ ሰሞኑን መልቀቅ የጀመርነው Python Course ሲሪየስ ባያልፋችሁ የተሻለ ነው!
ለጀማሪዎች በሚሆን መልኩ!..ቀለል ባል አቀራረብ እየተሰጠ ነው!...
#Enjoy
@EmmersiveLearning
Link : https://www.youtube.com/watch?v=PQekgEkNXZM
👍11
What is Next after Learning Python ?
Python ከተማርን በኋላስ ለምትሉ ?...
ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በፈልጋችሁበት sub area እና ከናንተ ጋር ወደሚሄደው ትቀየሳላችሁ፡
- Web Development
- Data Analysis
- Machine Learning
- Desktop Application
- Game Development... እና መሰል ፊልዶች ላይ መቀጠል ትችላላችሁ!
it's Vast Ocean.
Python is just the gateway.
Learn!.
Python ከተማርን በኋላስ ለምትሉ ?...
ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በፈልጋችሁበት sub area እና ከናንተ ጋር ወደሚሄደው ትቀየሳላችሁ፡
- Web Development
- Data Analysis
- Machine Learning
- Desktop Application
- Game Development... እና መሰል ፊልዶች ላይ መቀጠል ትችላላችሁ!
it's Vast Ocean.
Python is just the gateway.
Learn!.
❤7
ከ ኮዲንግ ነገሮች ውጭ ስለ ሌሎች ፐርሰናል ነገሮች በነፃነት የምናወራበት የግል ቻናላችን ላይ ቤተሰብ እንሁን!
https://news.1rj.ru/str/MuhaTeshome
https://news.1rj.ru/str/MuhaTeshome
👍7
Forwarded from Muhammed Teshome
የ ፕሮግራሚንግ ዋና ጥቅሙ ከ ፕሮፊሺናል ጥቅሞቹ በተጨማሪ፡
- ችግር የመፍታት(Problem Solving) አቅማችንን ያሳድጋል!
- አጥርቶ የማሰብ ብቃትን ይጨምራል!
- የፈጠራ ብቃትን ይጨምራል!
- ሎጅካል እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ እንዲኖረን ይረዳል!
- ኮንፊደንስ ይጨምራል( ዶፓሚኑን ያየው እንጅ አያውቀውም 😊)
.... ብቻ ብዙ ብዙ ነገር አለው!.. ሁሉም ሰው ኮድ ማድረግ ቢጀምር እራሱ አሪፍ ነው!
😊🙌
Learn at @EmmersiveLearning
- ችግር የመፍታት(Problem Solving) አቅማችንን ያሳድጋል!
- አጥርቶ የማሰብ ብቃትን ይጨምራል!
- የፈጠራ ብቃትን ይጨምራል!
- ሎጅካል እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ እንዲኖረን ይረዳል!
- ኮንፊደንስ ይጨምራል( ዶፓሚኑን ያየው እንጅ አያውቀውም 😊)
.... ብቻ ብዙ ብዙ ነገር አለው!.. ሁሉም ሰው ኮድ ማድረግ ቢጀምር እራሱ አሪፍ ነው!
😊🙌
Learn at @EmmersiveLearning
❤5👍4
21 FREE Sites You Can Use For Design Inspiration.
🎨 Abduzeedo .com
🏆 Awwwards .com
🎨 Behance .com
🏆 Bestwebsite .gallery
🎨 Designspiration .com
🎨 Dribbble .com
🎁 FreebiesUI .com
📚 Land-book .com
📚 Landingfolio .com
🏆 Lapa .ninja
🎨 Onepagelove .com
📌 Pinterest .com
📈 Saaslandingpage .com
📺 Screenlane .com
🌐 Siteinspire .com
🖌 Sketchrepo .com
📦 UIbundle .com
🚗 Uigarage .net
📦 UiSpace .net
📦 UiStore .design
📚 Xdguru .com
@EmmersiveLearning
🎨 Abduzeedo .com
🏆 Awwwards .com
🎨 Behance .com
🏆 Bestwebsite .gallery
🎨 Designspiration .com
🎨 Dribbble .com
🎁 FreebiesUI .com
📚 Land-book .com
📚 Landingfolio .com
🏆 Lapa .ninja
🎨 Onepagelove .com
📌 Pinterest .com
📈 Saaslandingpage .com
📺 Screenlane .com
🌐 Siteinspire .com
🖌 Sketchrepo .com
📦 UIbundle .com
🚗 Uigarage .net
📦 UiSpace .net
📦 UiStore .design
📚 Xdguru .com
@EmmersiveLearning
❤6
Python - Part -6 | Python Functions.
New Video Out....
https://youtu.be/QJf--yqj_N0?si=nbEZSTmRpj9SWcmy
New Video Out....
https://youtu.be/QJf--yqj_N0?si=nbEZSTmRpj9SWcmy
YouTube
Python - Part - 6 | Python Functions | በ አማርኛ የ ቀረበ. By @EmmersiveLearning #python #functions
Welcome to the ultimate Python full course for beginners! Whether you're completely new to programming or looking to improve your Python skills, this complete tutorial will guide you through mastering Python. Python is one of the most popular and versatile…
👍1
Emmersive Learning
what is Algorithm ? Watch more videos on our TikTok : https://www.tiktok.com/@emmersivelearning
Essential Algorithms Programmers should know.
❤1