Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
ES6+ Features.
3
21 FREE Sites You Can Use For Design Inspiration.

🎨 Abduzeedo .com
🏆 Awwwards .com
🎨 Behance .com
🏆 Bestwebsite .gallery
🎨 Designspiration .com
🎨 Dribbble .com
🎁 FreebiesUI .com
📚 Land-book .com
📚 Landingfolio .com
🏆 Lapa .ninja
🎨 Onepagelove .com
📌 Pinterest .com
📈 Saaslandingpage .com
📺 Screenlane .com
🌐 Siteinspire .com
🖌 Sketchrepo .com
📦 UIbundle .com
🚗 Uigarage .net
📦 UiSpace .net
📦 UiStore .design
📚 Xdguru .com

@EmmersiveLearning
6
Web 3 Developer Roadmap.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
what is Algorithm ?

Watch more videos on our TikTok :

https://www.tiktok.com/@emmersivelearning
1
Two Great Roadmaps to follow for Developers :

1. https://www.freecodecamp.org/

2. https://www.theodinproject.com/


Choose one and Purse your journey.
3👍3
SO, he is not. ? 😊

cheap hype.
👍2
Forwarded from Muhammed Teshome
አሁን ላይ Ai መጠቀም ማለት አሪፍ ጥያቄ ( prompt ) መጠየቅ ነው!.... Prompting ላይ አሪፍ ከሆናችሁ እናንተ ናችሁ Ai'ን በደንብ የተጠቀማችሁት!

prompt ለመፃፍ የ ቴክ ስኪል ሳይሆን የ English ቋንቋ እና የ ኮፒራዪቲንግ ብቃት ነው ሚጠይቀው!

ለምሳሌ .... chatGPT በሆነ ርዕስ ላይ ጠለቅ ብሎ እንዲያስተምራችሁና ለርኒንግ ፕላን እንዲሰጣችሁ ስትፈልጉ ከዚህ በታች እንደምታዩ አይነት prompt ተጠቁሙ!

Prompt:

"Act as an expert on [subject], explain the most important concepts and provide real-world examples to illustrate each. Then, give me a step-by-step guide to master this topic in the next 30 days."
10👍3
Forwarded from Muhammed Teshome
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ኢሎን መስክ ቴስላ የ Optimuስ robot'ን በሚገርም ሁኔታ አሻሽሎ አሳይቷል!

ሁሉም ሰው የየራሱ አጋዥ ሮቦት ሲኖረው አስቡት እስኪ!.

እንዴት ነው መጪው ጊዜ ግን ?😊

ቤት ውስጥ ማንኛውንም የቤት ስራ የምትሰራ፤ የምትታዘዝ ፤ የማይድክማት ፤ታማኝ ፤ ሁሌ ዝግጁ የሆነች ሮቦት ብትኖር ..

ውጭም ላይ ከናንተው ጋር የሚንቀሳቀስ ፤ ሲያስፈልግ አለሁ የሚል አንድ አጋዥ ሮቦት ሲኖር

እንዴት ነው ያ ጊዜ ? ምን ያሰጋችኋል ?
👎3
Forwarded from Muhammed Teshome
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የ 5ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በ ሳይንስ ሙዚየም እያስጀመረ ይገኛል!

የ ዘንድሮው የ 5ኛው የሳይበር ደህንነት ወር “የቁልፍ መሰረተ-ልማት ደህንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብሮች ከጥቅምት 1 እስከ 30/2017 ዓ/ም ለ አንድ ወር ይቀጥላል።

📸 credit : #Insa

እኔም በሚቀጥሉት ቀናት ይጠቅማል የምለውን የ ሳይበር ኮንሴፕት በዚህ ፒጅ አጋራለሁ!
4
የ ዛሬ ሳምንት የጀመረው የ Python ኮርሳችን በተከታታይ እየተለቀቀ ነው። እስካሁን 8 ቪድዮወች ተለቀዋል!... ይቀጥላል ...ከ ጀመሪ እስኪ አድቫንስድ ላሉ የተዘጋጀ ነው።

እስካሁን የነበረው የጀማሪ ነበር!... ከዚህ በኋላም አድቫንስድ ፓይተን ይቀጥላል!

Python መማር የምትፈልጉ ከስር ከስር አብራችሁ ብትማሩ ታተርፋላችሁ!

በተለይ 5ሚሊዮን ኮደርስ ላይ ተምራችሁ ግልፅ ያልሆነላችሁ እና ተጨማሪ ሪሶርስ ያስፈልጋችሁ ይህ ለናንተ ምርጥ ስጦታ ነው።

ለሌሎችም አጋሯቸው! ይጠቀሙበት!

Learn Learn Learn.

ፕሌይሊስት ሊንክ ፡ https://www.youtube.com/playlist?list=PLGeDL5FZ9nGaGZg1rR_MdoI6qjIKFlg1-

@EmmersiveLearning
8👍2