Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
933 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
የ ዛሬ ሳምንት የጀመረው የ Python ኮርሳችን በተከታታይ እየተለቀቀ ነው። እስካሁን 8 ቪድዮወች ተለቀዋል!... ይቀጥላል ...ከ ጀመሪ እስኪ አድቫንስድ ላሉ የተዘጋጀ ነው።

እስካሁን የነበረው የጀማሪ ነበር!... ከዚህ በኋላም አድቫንስድ ፓይተን ይቀጥላል!

Python መማር የምትፈልጉ ከስር ከስር አብራችሁ ብትማሩ ታተርፋላችሁ!

በተለይ 5ሚሊዮን ኮደርስ ላይ ተምራችሁ ግልፅ ያልሆነላችሁ እና ተጨማሪ ሪሶርስ ያስፈልጋችሁ ይህ ለናንተ ምርጥ ስጦታ ነው።

ለሌሎችም አጋሯቸው! ይጠቀሙበት!

Learn Learn Learn.

ፕሌይሊስት ሊንክ ፡ https://www.youtube.com/playlist?list=PLGeDL5FZ9nGaGZg1rR_MdoI6qjIKFlg1-

@EmmersiveLearning
8👍2
Learn with US.
🔥5🕊2👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
#3_Password_Security

የ ግል መረጃችንን ፤ የ ኦንላይን አካውንቶቻችንን ፤ እንዲሁም የማንኛውንም መሰለ ዲጅታል ነገሮችን ካልተገባ የ ሳይበር ጥቃቶች ከምንጠብቅባቸው ውስጥ ፓስወርድ አንዱና ዋነኛው ነው።

ፓስወርዳችን ምን መምሰል አለበት ?

- ረዘም ያለ እና ወሰብሰብ ማድረግ
- ኮመን የሆኑ ቃላቶችን አለመጠወም( ስልቅ ቁጥር ፤ ስም ... )
- ለተለያዩ አካውንቶች የተለያየ ፓስወርድ መጠቀም
- ፓስወርድ ማናጀር ቱሎችን መጠቀም
- 2FA ( Two- Factor Authentication ) መጠቀም
- ፓስወርድን በየተወሰን ጊዜ መቀያየር
- ፐፕሊክ ዋይፋይ አለመጠቀም
- ፓስወርድን ለ ሊሎች ሼር አለማድረግ
- የ ደህንነት ጥያቄዎችን መጠቀም
- ከ ፊሺንግ አታክ መጠንቀቅ

ፓስወርድ ስንፈጥር እነዚህን እና መሰል ጥንቃቄዎችን ማድረግ ይኖርብናል።

በግዴለሽነት ብዙ ነገር ሲበላሽ አይተናል!

በ ፓስወርድ ላይ ስለሚፈጠሩ የ ሃኪንግ አይነቶች በሌላይ ፓስት እመለሳልሁ!

#Cybersecurity
#ሳይበር_ሴኩሪቲ
#cyber
#emmersivelearning
4
Forwarded from Muhammed Teshome
#4_Top Common_Passwords

አለም ላይ ብዙው ሰው የሚጠቀምባቸው የጋር ፓስወርዶች ፡

- 123456
- password
- 123456789
- 12345
- 12345678
- qwerty
- abc123
- password1
- 111111
- 123123

#password_Security
🤣7👍5💩2
😊😁
😁6🔥1
Fullstack 🔥
😁156👏1
Learn JavaScript.

It's good to see over 25,000 People are learning js on our YouTube channel.

https://www.youtube.com/watch?v=jF5oxeeuu6E
👍54
2.5K.

Thank you for being with us.
6👍1