Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
Websites to Practice Coding🔥

🔹LeetCode
🔹HackerRank
🔹Topcoder
🔹CodeChef
🔹CodeWars
🔹Exercism
🔹Edabit
🔹Codingame
🔹CodeForces
🔹HackerEarth
🔹CodeSignal
🔹CoderByte
🔹SPOJ
🔹ProjectEuler
👍92
Forwarded from Immersive Ai
AI Mastery: የዚህን ክረምት የAi ስልጠና እንዳያመልጥዎ!


https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
8👍1
2025- Frontend Dev Roadmap :

Step1 – HTML
Step2– CSS
Step3 – JavaScript
Step4 – Git+GitHub
Step5 – Build Project 👈
Step6 – React
Step7 – React Context
Step8 – Fetch external APIs
Step9 – Build Project 👈
Step10 – Next.js
Step11 – CI/CD
Step12 – Build Project 👈

🏆 – Frontend developer

@EmmersiveLearning

https://youtu.be/52IozO6ohhs?si=wcntjuZTuIa0fb9m
5
🧠 Back-End Roadmap (2025):

1. Learn a Language (Node.js, Python, Go)
2. Master HTTP & APIs (REST, JSON)
3. Work with Databases (SQL & NoSQL)
4. Authentication (JWT, OAuth)
5. Git & GitHub
6. MVC & Clean Code
7. Deployment (Docker, Linux, Cloud)

💡 Build real apps. Focus on performance & security.

https://youtu.be/xHD9RytmdeY?si=brn_K0ZLga-sVKF3

@EmmersiveLearning
5
Forwarded from Muhammed Teshome
ዩቱብ ላይ @EmmersiveLearning ቻናላችን 18k ገብተናል።  በዚህ ቻናል ላይ ከ 200 በላይ ቪድዮዎች ሰርቻለሁ። 

ቪድዮዎቹ በደንብ ፕሮዱስ የተደረጉ አደለም። ሁሉም ቪድዮውች ስክሪን ረከርድ የተደረጉ ናቸው። ቪድዮዎቹን የሰራኋቸው ደግሞ ሰዎች ሲጠይቁኝ እንደ መልስ በሚሆን በ ኮርስ መልኩ ቅርፅ በማውጣት ነው። በዋናነት ግን ማስተማር በጣም ስለምወድ ይመስለኛል። i love mentoring. ወደፊት ጊዜ ቢኖር ደሞ የሙሉ ጊዜ መምህር የምሆን ይመስለኛል።

እነዚህ ቪድዮውች ብዙዎች ለጀማሪዎች የተሰሩ ናቸው። እናም ጀማሪ ደቨሎፐሮች እንዴት እየተጠቀሙበት እንደሆነ ከሚደርሱኝ መልዕክቶች ለመረዳት ችያለሁ።  አሁን ደግሞ አድቫንስድ በሆኑ ኮርሶች እንመጣለን። 

ቻናሉ በደንብ ፕሮሞሽን አልሰራሁበትም። ይጠቅማቸዋል ለምትሉት ሁሉ ክረምቱን እዚህ ላይ እንዲያሳልፉ በማጋራት ውለታ ዋሉላቸው።

ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አሁን አድርጉ 👇
Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1
9👍5
Forwarded from Emmersive Learning (Mehammed T.)
IF you are beginner and pursuing your full stack dev journey this summer ....

Use this eBooks as you guide book. Buy it Now.

order it at @MehammedTeshome

Learn with our Free Videos below...👇👇
3👍1
Forwarded from Immersive Ai
እስካሁን የ Ai ቱሎችን እንደ ጎግል የሚጠቀሙ ብዙ አሉ።

Ai'ን በ አግባቡ ከሚጠቀሙት አደለሁም ብላችሁ ካሰባችሁና እገዛ ያስልፈልገናል የምትሉ ከሆነ የ ላይቭ ክላሱን ተመዝገቡ!

በ ላይቭ ካልሱ ላይ ፡
- prompt እንዴት እንደሚፃፍ ወርክሾፕ
- ፅሁፍ ፤ ምስል ፤ ቪድዮ ፤ ኮድ እና ሁሉንም በ ቀላሉ እንዴት ለ ቀን በቀን ስራችን እንደምንፈጥር
- የትኛውን ቱል ለየትኛው ስራችሁ እንዴምትጠቀሙ በጥልቀት እናሳያለን።

ይሄን መማር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header

የ 1-to-1 የ Ai Mentroship ነው የምንፈልገው ለምትሉም በውስጥ @MehammedTeshome ላይ አናግሩኝ።

በተጨማሪም ተመዝጋቢዎች የ ፕሮምፕቲንግ ጋይድ መፅሃፍ በነፃ ያገኛሉ።

የምትፈልጉ እንዳያልፋችሁ!... እገዛ አያስፈልገንም የምትሉ ዩቱብ ላይ በቂ ቪድዮ አለላችሁ!

Register Here : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
7
Forwarded from Immersive Ai
Ai'ን በ 3 መንገዶች ልንጠቀመው እንችላለን ።

1. ለ Ai ድግግሞሽ የሚበዛባቸውን ስራዎቻችንን የሚያቃልል ትዕዛዞችን እንሰጠውና እሱ አውቶሜት ሲያደርግልን ነው። Automation ይባላል።

2. Ai'ን አጠገባችሁ እንዳለ አማካሪስ አስባችሁ እየተመካከራችሁ የምትሰሩበት መንገድ ሲሆን ይህም Augmentation ይባላል።

3. የተለያዩ የ Ai ኤጀንቶችን በመጠቀም እና ስራችሁን ሙሉ ለሙሉ እነሱ ሲሰሩላችሁ ማለት ነው። የናንተ Ai employees ሲሆኑ ማለት። ይሄኛው Agency ይባላል።

እነዚህን እንዴት ነው ምንጠቀመው ካላችሁ ነገ ጀምረን በምንሰጠው የ Ai mentorship ክላስ ላይ ተመዝገቡ።

በዚህ ተመዝገቡ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
8
Forwarded from Muhammed Teshome
> open ChatGPT
> explain your learning style
> learn ANY skill 10x faster

if you aren't doing this daily, you're missing out.

———

if you don't know how, register in our AI mastery class that starts today.

Don't miss it.
3
if you are a software engineer, you should know the SOLID principles very well.
2
If you are beginner to fullstack, Start With HTML.

Here is the roadmap to learning HTML

1. Understanding the full form of HTML
2. Anatomy of tags
3. HTML5 boilerplate
4. Heading tags
5. ul, ol, li, tags
6. img, span tag
7. Table tags for layout
8. Form tags
9. Some more semantic elements
10. Basic attributes

Learn here with our 4+ hour FREE html full course 👇

https://www.youtube.com/watch?v=kDE31AmaIAM
3
Emmersive Learning
If you are beginner to fullstack, Start With HTML. Here is the roadmap to learning HTML 1. Understanding the full form of HTML 2. Anatomy of tags 3. HTML5 boilerplate 4. Heading tags 5. ul, ol, li, tags 6. img, span tag 7. Table tags for layout 8. Form tags…
If you need a guide book for your leanring, here is our HTML Handbook Guide.

Learn with our free Course on Youtube.

ይዘዙን!@MehammedTeshome ላይ

— በ PDF and .Epub ፎርማት ብቻ!
— 100+ Pages
— Includes all HTML Course Concepts.
— Complementary to our free Course.

Claim it now.

Order the book : @MehammedTeshome
3
Forwarded from Muhammed Teshome
Python Full course

8+ Hour.

Lear here : https://youtu.be/VZKNq5xHP-4?si=G2mn91vJPpV-USlD
2👏2👍1
Forwarded from Immersive Ai
መውሰድ የምትፈልጉ ዛሬ ይጀምራል። አሁኑን ተመዝገቡ

Ai'ን በ አግባቡ ከሚጠቀሙት አደለሁም ብላችሁ ካሰባችሁና እገዛ ያስልፈልገናል የምትሉ ከሆነ የ ላይቭ ክላሱን ተመዝገቡ!

በ ላይቭ ካልሱ ላይ ፡
- prompt እንዴት እንደሚፃፍ ወርክሾፕ
- ፅሁፍ ፤ ምስል ፤ ቪድዮ ፤ ኮድ እና ሁሉንም በ ቀላሉ እንዴት ለ ቀን በቀን ስራችን እንደምንፈጥር
- የትኛውን ቱል ለየትኛው ስራችሁ እንዴምትጠቀሙ በጥልቀት እናሳያለን።

ይሄን መማር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header

1-to-1 የ Ai Mentorship ነው የምንፈልገው ለምትሉም በውስጥ @MehammedTeshome ላይ አናግሩኝ።

በተጨማሪም ተመዝጋቢዎች የ ፕሮምፕቲንግ ጋይድ መፅሃፍ በነፃ ያገኛሉ።

የምትፈልጉ እንዳያልፋችሁ!... እገዛ አያስፈልገንም የምትሉ ዩቱብ ላይ በቂ ቪድዮ አለላችሁ!

መመዝገቢያ ሊንክ ፡
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUUt3_ztuxiwRGdFe8zxczzJzVY_-V6ry3dzBazBNc2X7JrQ/viewform?usp=header
5
Forwarded from Muhammed Teshome
YouTube is the new university.

Use it wisely.
12👍2
Free Resources for Design Inspiration🔥

💠Behance
💠Websitevice
💠Awwwards
💠Muzli
💠Site Inspire
💠Landbook
💠Collect UI
💠Design Inspiration
💠Abduzeedo
💠One Page Love
💠Pageflows
💠Best Website Gallery
💠Freebies UI
💠Pinterest
💠Dribbble UI space
💠XDGuru
2🔥1