Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
በምንም የሙያ መስክ ላይ ብትሆኑ ፤ ለ ትምህርት፤ ለ ምርምር ፤ ለመዝናናት፤ የ ፈጠራ ችሎታዎን ለማዳበር እና ለማንኛውም ነገር በሚባል ሁኔታ የ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ቱሎችን መጠቀም ካሉበት ቦታ በ ብዙ እርምጃ ወደ ፊት ያስፈነጥራችኋል።


በዚህ ቪዲዮ 15 ነፃ የ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ቱሎች እና አጠቃቀማቸውን አስቃኛችኋለው። ገባ ብለው የ ቴክ ክህሎትዎን ያሳድጉ

15 Best Ai tools to Use :
1. chatGPT
2. bettergpt
3.bard ai
4. forefront ai
5. poe ai
6. perplexity ai
7. chatpdf
8. chat org
9. hugging face
10. you . com
11. bing chat
12. merlin ai
13. max ai
14. wnr ai
15. anonachatgpt

https://youtu.be/fQUPyNat0PU
👍3🔥3
Learn:
💬 ChatGPT is FREE
🔍 Google is FREE
🎥 YouTube is FREE
🤖 Bard is FREE

Communities:
🐦Twitter is FREE
💻 StackOverflow is FREE
🌏Facebook is FREE
🖥 Telegram is Free

Tools:
💻 VSCode is FREE
🐙 Git/GitHub are FREE
🔌 Public APIs are FREE
✉️ Postman is FREE
🌐 Netlify is FREE
🚀 Vercel is FREE
👍2
Do you like threads?
2
twitter vs thread

the fight has began. 😂
😁3
😂😂😂
😁2
👍3
it's somewhat entertaining 😂😂😂
ክረምትዎን በምን ማሳለፍ ይፈልጋሉ ?

የ ዌብ ደቨሎፕመንት ነፃ ኮርሳችን ላይ ቢያሳልፉ ምን ይመስልዎታል ?

https://www.youtube.com/playlist?list=PLGeDL5FZ9nGb6sTN88mLmiFWEgHcdrmJi
4
Earn with your mind, not with your time
Tech has endless fields⚡️

→ DSA
→ Open Source Contribution
→ Web Development
→ Android/iOS Development
→ Hacking
→ Cyber Security
→ Game Development
→ DevRel
→ Data Science
→ Artificial Intelligence
→ Cloud Computing
→ Robotics
→ and many more...

Blessed to be a part of Tech Industry
👍3
Prepare for a world where artificial intelligence becomes your personal assistant, making decisions on your behalf based on your preferences and behavior
Forwarded from Muhammed Teshome
መጭው ዘመን... መልካም ነው ...

👉የ ግል አማካሪዎቻችን የሚሆኑ ፣ እንደ ባህሪያችንን እና እንደ ፍላጎታችን ምርጫዎቻችንና ውሳኔዎቻችንን የሚወስኑልን፤ የሚያስፈፅሙልን የ ሰው ሰራሽ መሳሪያዎች እና ሲስተሞች ...

👉 ሰው አልባ መኪናዎች መንገዶችን ሞልተውት ፤ የ ትራንስፖርት አገልግሎቶች ተለዋውጠው ፤ ምቹ እና የ ደህንነት ስጋት የሌለው እንቅስቃሴ ስንደርግ ....

👉 ከቤታችን ቁጭ ብለን የ ቨርቺዋል ሪያሊቲ መሳሪያዎን ብቻ በመጠቀም አለምን ስንዞር፤ ታሪካዊ ቦታዎችን ስንጎበኝ ፤ እንዲሁም ሊሎች ልቦለዳዊ አለሞችን ስናሥሥ ...

👉 የህክምና አሰጣጣችን ተቀይሮ ተመሳሳይ ታብሌት ከመውሰድ እኛ ብቻ መሰረት ባደረገ የ Gene Editing እና regenerative ህክምና አይነት ስንትከም እና ከ ስቃይ ስንዲን ...

👉ሰማዮች በተንሳፋፊ ታክሲዎች ተሞልተው ፏ ብለን ሳንጋፋ ወደ ፈለግንበት ቦታ ደረስ ብለን ስንመጣ እና በተለይ የ ክፍለ ሃገሮቻችን የ ባስ ጉዞዎች ተሻሽለው ያን ሁሉጊዜ እና ድካም ሲሻሻል ....

👉 ፓስዎርድ ከመሸምደድ እና ከማስቀመጥ ወጥተን ሁሉም የ ደህንነት መለያ መንገዶችን የሚጠይቁ አገልጎሎቶቻችን እና እቃወቻን ሁሉ በ ባዮሜትሪክ መለያ )Biometric Authentication ) እንዴ ፊትን በመለያት፤ በ አሻራ እና መሰል ነገሮች ሲሰሩ ....

👉ከ Internet of Things መምጣት ጋር ተያይዞ ሁሉም ምንጠቀምባቸው ነገሮች ሁሉ የተገናኙ ሆነው ስማርት ከባቢን ሲፈጥሩልን እና በድምፃችን እና በ ምልክት ብቻ ሲታዘዙን....

... ቢሆንም ግን ስራ አለ። እነሱን በደንብ መጠቀም መቻል።
5
Web development roadmap (Full-stack):

HTML → CSS → Bootstrap/Tailwind CSS → Git and GitHub → JavaScript → Testing → React/Angular/Vue/Svelte → NodeJS/Go/Python/PHP → API → Database → Well Paid Job 👍🙌


where are you at ?
7
"Become a proficient web developer. Start your HTML journey with our HTML በ አማርኛ course."

Emmersive Learning / ኢመርሲቭ

https://www.youtube.com/watch?v=kDE31AmaIAM
3