Emmersive Learning – Telegram
Emmersive Learning
4.83K subscribers
2.11K photos
71 videos
10 files
931 links
Learn Fullstack Development | Coding.

Youtube : https://www.youtube.com/@EmmersiveLearning/?sub_confirmation=1

Contact Admin : @MehammedTeshome
Download Telegram
When your code works on the first try... It's a trap! 😅
😁2
Which is your favorite css framework ?
Anonymous Poll
73%
Bootstrap
27%
Tailwindcss
0%
Bulma
0%
Materialize
0%
Skeleton
which JavaScript framework are you working on ?
Anonymous Poll
57%
Vanilla
43%
Vue
57%
React
0%
Preact
0%
Lit
14%
Svelte
0%
Solid
0%
Qwik
👍3
Forwarded from Muhammed Teshome
የዚህኛው አመት የ አርቲፊሻል ቦቶች በ ብዛት ጥቅም ላይ የዋለበት ነው። እነዚህ ቦቶች እንደ አሸን እየፈሉ ብዙ ነገሮችን/ስራዎችን እያቀለሉ ይገኛሉ። ብዙዎችን በነፃ መጠቀም እንችላለን።
chatGPT | Open Ai
Bard Ai. | Google
Claude
...... እና የመሳሰሉት ከጀርባቸው ትልልቅ የ LLM( Large Language model ) አላቸው። ሞደሎቹም፡
GPT 3.5
GPT 4
PALM 2
Claude
Falcon
LLaMA እና ሌሎችም ብዙዎች ናቸው።
ከነዚህ ቦቶች በተጨማሪ ሌሎችም በ አሪፍ Ui የተሰሩ እና የላይኞችን API በመጠቀም የተሰሩ ብዙ አሉ። ከነዚህም ፡
forefront ai
poe ai
perplexity ai
chatpdf
chat org
hugging face
you . com
bing chat
merlin ai
max ai
wnr ai
anonachatgpt
እና ሌሎችም ብዙ አሉ።
ዋናው ነገር እነዚህን ነገሮች እየተጠቀማችሁባቸው ነው ወይ ???... እነዚህ ነገሮች እኮ ማለት
👉 መማር ብትፈልጉ በ ሁሉም ፌልድ እንደ ፕሮፌሽናል መምህር ሆነው የሚያስተምሯችሁ!
👉ማማከር ብትፈልጉ እንደ ፕሮፌሽናል አማካሪ በሁሉም መስክ(ጤና ፤ ቢዝነስ፤ ህይዎት .. ) ሆነው የሚያማክሯችሁ።
👉በ ስራ ላይ እንደ አጋዥ ብታደርጓቸው በሚገርም ሁኔታ እንደ ሲኔር ሆነው ስራዎቻችሁን የሚያቀላጥፉላችሁ።
👉መረጃዎችን በ ፍጥነት ያለ ልፋት የሚግቷችሁ
👉 የተለያዩ ፅሁፎችን በመፃፍ ፤ ኮንቴንት ጀነሬት በማድረግ የሚያግዟችሁ( ለ ብሎግ፤ ሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ፤ ለ መፅሃፍ፤ ሪሰርች .... )
... እና ብዙ ብዙ ነገሮችን ።
እና ቤተሰብ ሆይ እንማራቸው!.. አጠቃቀማቸውን እንወቅ ፤ እንጠቀም።
ለማንኛውም በዚህ ጉዳይ ላይ ከ 15 በላይ ቦቶች እንደት እንደምትጠቀሙ Emmersive Learning / ኢመርሲቭ ዩቱብ ቻናል ላይ በደንብ ተዘጋጅቶ ተቀምጦላችኋል። ገብታችሁም መማር ትችላላችሁ።
በዚህ ጉዳይ ላይ እመለሳለው።
1
Stacks for Full-Stack Development:

FE Languages
⬩HTML, CSS
⬩JavaScript, TypeScript

FE Frameworks
⬩Tailwind / Bootstrap / Bulma
⬩React / Angular / Vue / Svelte
⬩Next.js / Nuxt / SvelteKit

BE Languages
⬩Java / Python / PHP
⬩C# / Go / JavaScript

BE Frameworks
⬩Node.js / Express / Nest
⬩Django / Flask
⬩Laravel / Symfony
⬩Spring / Vaadin

Mobile Languages
⬩Swift / Kotlin / Dart / JavaScript

Mobile Frameworks
⬩Swift UI / Kotlin Jetpack
⬩Flutter / React Native

SQL Database
⬩MySQL / PostgreSQL / SQL Server
⬩DynamoDB / CockroachDB
⬩Snowflake

NoSQL Database
⬩MongoDB / RealtimeDB / Cassandra
⬩Redis / Neo4j

SQL/NoSQL Frameworks
⬩Hibernate / Sequelize

API Frameworks
⬩Express / Hapi / Loopback
⬩Flask / FastAPI
⬩Apollo GraphQL / Hasura

Headless CMS
⬩WordPress / Contentful / Sanity
⬩Storyblok / Ghost / Strapi

Code Repo
⬩GitHub / GitLab / BitBucket

Cloud
⬩AWS / Azure / GCP
⬩Vercel / Netlify

Automation Testing
⬩Selenium / Cypress
⬩Puppeteer / Playwright

DevOps
⬩GitHub Actions / GitLab CI/CD
⬩CircleCI / TravisCI / Jenkins
⬩Ansible / Chef / Puppet

Containers
⬩Docker

Orchestration
⬩Kubernetes / Docker Swarm / OpenShift

Integrations
⬩Kafka / Stripe / SendGrid
⬩Slack / Discord
Forwarded from Muhammed Teshome
——- continued—-
—-Prompt Engineering"——
...ባለፈው ስለ Ai ቦቶች እና ሞደሎች ትንሽ አውርተን ነበር። ይሄም ከዚያ የ ቀጠለ ነው።
ማሳሰቢያ ፡ ይሄ ትምህርት ቻት ቦቶችን ለሚጠቀሙ እንዲረዳ የተዘጋጀ ነው
ዛሬ ማወራችሁ ስለ "Prompt Engineering", ነው ። ይሄ ፊልድ ከነዚህ ቻት ቦቶች መምጣት ጋር የተወለድ አድስ የሙያ ዘርፍ ነው።
በ አጭር ጊዜም ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ነው። ዛሬን ጀምሮ በሚቀጥሉት ቀናት አንዳንድ ከሱ ጋር የተያያዙ ቴክኒኮችን አጋራችኋለው።
"Prompt Engineering" ማለት ከ "LLM" ቻት ቦቶች ጋር ስታወሩ text-to-text ወይም text-to-image ሊሆን ይችላል። ያ ማለት የሆነ መጠየቅ ምትፈልጉትን በ ፅሁፍ መልክ ትሰጡታላችሁ እሱ በ ፅሁፍ ወይም በ ምስል መልክ ጀነሬት አድርጎ ይመልስላችኋል።
እነዚህ እናንተ የምታስገቧቸው መጠይቆች ወይም ፅሁፎች "Prompt" ይባላሉ።
እነዚህን "Prompt" ማግኘት ለምትፈልጉ ምላሽ በሚሆን መልኩ ትክክለኛውን መጠይቅ ማዘጋጀት "Prompt Engineering" ይባላል።
አሪፍ መጠይቅ ስትሰጡት አሪፍ ምላሽ ታገኛላችሁ ነው ሃሳቡ።
ሰው ከ ሰው ጋር በደንብ ለመግባባት "Effective Communication skill" ያስፍለገዋል እንደሚባለው ከ Ai bots ጋር ለመግባባት እና አሪፍ output ከፈለጋችሁ አሪፍ "Prompter" ወይም አሪፍ የ "Prompt Engineering" ክህሎት ሊኖራችሁ ይገባል ማለት ነው።
እንደምንፈልገው የ እገዛ እና መጠየቅ እንደምንፈልገው ጥያቄ የ "Prompt" አይነት ቢለያይም ሁላችንም ብንጠቀማቸው የሚጠቅሙን ምክረ ሃሳቦች የሚከተሉት ናቸው።
1. ተግባሩን መረዳት
የቋንቋ ሞዴሉ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ተግባር ወይም ግብ በግልፅ ግለጹ። ጽሑፍ እንዲያመነጭላችሁ ፤ ጥያቄዎችን እንዲመልስላችሁ ፤ ማብራሪያ እንዲሰጣችሁ ወይም ሌላ ነገር፣ ስለ ተግባሩ ግልጽ የሆነ መረዳት ወሳኝ ነው። ከዚያ በዚያ መሰረት መጠየቅ
2. ግልፅ ማድረግ
ጥያቄዎ ይበልጥ በተገለፀ መጠን የተሻለ መልስ ይኖረዋል ። ሞዴሉ የሥራውን አውድ እንዲረዳው ሁሉንም አስፈላጊ አውድ ፣ ገደቦች እና ዝርዝሮች ያካትቱ። አሻሚ ወይም ግልጽ ያልሆኑ ጥያቄዎች ግልጽ ያልሆኑ ወይም ተዛማጅነት የሌላቸው ምላሾች ሊያስከትሉ ይችላሉ።
3. ምሳሌዎችን መጠቀም
ሞድሉን እናንተ በምትፈልጉት መልኩ ለመምራት በጥያቄዎ ውስጥ ተዛማጅ ምሳሌዎችን ያቅርቡ። የምሳሌ ግብዓቶች እና የሚጠበቁ ውጤቶች ሞዴሉ የሚፈልጉትን የምላሽ አይነት እንዲገነዘብ ያግዙታል።
... እና ሌሎችም
ዋናው ነገር መለማመድ ፤ እንዴት እንደሚሰራ መገንዘብ ነው። ከዚያ ለምትፈልጉት አላማ ማዋል።
እኔ አሪፍ የምላቸውን ምሳሌዎች በተከታታይ አቀርባለው ። ለዛሬ ከስር በምስሉ የምትመለከቱትን አጠያቀቅ አሪፍ ከምላቸው መንገዶች አንዱ ነው።
Acting as a "Role" perform "task" in "Format".
Eg,
- [Act as Barack Obama and offer the Ethiopian Politicians to come to peace"] 😊
-[Acting as a psychologist] offer advice to help someone overcome social anxiety and build meaningful connections in a friendly letter format.
- act as William Shakespeare and write a soliloquy on the uses of artificial intelligence.
- [Acting as a historian] provide a detailed explanation of the causes and consequences of the Industrial Revolution in an informative essay format.
-[Acting as a tech guru] write a blog post comparing the latest iPhone and Android models, highlighting their features and pros and cons.
-. [Acting as a financial advisor] provide a comprehensive guide to budgeting and managing personal finances in a well-organized PowerPoint presentation.
- [Acting as a motivational speaker] deliver an inspiring speech on the importance of resilience and perseverance in achieving life goals in a TED talk format.
2
Wanna make learning Web Development easier?

Break it into 2 paths:

Frontend→
→ Part 1: HTML & CSS
→ Part 2: JavaScript
→ Part 3: Tailwind
→ Part 4: React
→ Part 5: Git

Backend→
→ Part 6: Node JS
→ Part 7: Express
→ Part 8: MongoDB
→ Part 9: Heroku

Revisit→
→ CSS
👍3
Choose Your Figher... ?
😂😊😊
😂😂😂
😂😂😂😂😂
Unlock the power of free resources and tools/AI tools to level up your coding skills:

🤖ChatGPT is FREE
💬Bard is FREE
🎥 YouTube is FREE
🔍 Google is FREE
🎧 Podcasts are FREE

Communities:
🐦Twitter is FREE
💻 StackOverflow is FREE

Tools:
💻 VS Code is FREE
🐙 Git/GitHub are FREE
🌐 Netlify is FREE
🚀 Vercel is FREE
🔌Public APIs are FREE

Design:
🎨Canva is FREE
🖍 Figma is FREE

Project Management:
🏗Clickup is FREE
📅 Trello is FREE
📊 Asana is FREE
📝 Notion is FREE

Analytics and Insights:
📈 Google Analytics is FREE
📊 Mixpanel is FREE

Communication and Collaboration:
💬 Slack is FREE
📧 Gmail is FREE
📞 Zoom is FREE

And then there are many AI tools.

Leverage everything around.🙌
1
The most effective way to debug your CSS 👌
Host Your Full-Stack App For FREE

Front-end:
→Netlify
→Render
→Github pages
→Google Firebase hosting
→Surge
→Azure static web apps
→Digital Ocean app platform

Back-end:
→Fly. io
→Vercel
→Netlify functions
→Google cloud functions
→Cloudflare workers
→Cyclic .sh
→Deta .sh
→Railway

Database:
→Mongo Atlas
→PlanetScale
→Firebase
→FaunaDB
→DynamoDB (AWS)

All-in-one Backend Platform (API, Storage, Functions):
→Appwrite
→Supabase
👍1
Leverage AI tools and ChatGPT while
coding because your competitors will do.
Programmers Life,

is it that concerning ?
😁4