I am learning ui/ux designing, this is my progress which I made the message and chat ui for ALX pathway assignment
Sorry I didn't post for while , It is because I had opportunity to join summer camp program in INSA to do in embedded systems, I will show u projects I have worked on from now on.
👏1
Forwarded from Tikvah-University
#INSA
#CyberTalentChallenge
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ፕሮግራም በይፋ አስጀምሯል።
አስተዳደሩ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ምልመላ በማካሔድ፣ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የ2017 ዓ.ም የሰመር ካምፕ ፕሮግራሙን በአዲስ አበባ በይፋ አስጀምሯል።
በፕሮግራሙ 700 ባለልዩ ተሰጥዎ ታዳጊዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ባለፉት ሦስት ዓመታት በአዲስ አበባ ብቻ ተወስኖ የነበረው ፕሮግራሙ፤ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ 84 ባለልዩ ተሰጥኦ ታዳጊዎችን በመያዝ በቅርቡ እንደሚጀመርም የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ገልፀዋል፡፡ በቀጣይም ወደሌሎች ከተሞች እንደሚስፋፋ ጠቁመዋል።
@tikvahuniversity

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Blinking light, one of the easiest projects in arduino that you can do, it's all about being high and low in some seconds and it receives digital signals from Arduino and there is resistor connected to led to prevent excess current that flows through the led and the best part about this project is u can apply in real life like traffic light , racing start timer, and etc what your mind is creative with.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Robotic arm, bit medium project which is my best project by far for now, which u need servo motors , potentiometer(variable resistor) and stepper motors to complete it
❤3