Ethio ቴክ'ˢ – Telegram
Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
4K photos
201 videos
716 files
1.21K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
ትናት በጠየቅነው መሰረት መላሾችን አግኝተናል

@Yona_Tube

@DagmawiTeweldebrhan

@Mr_mr_mr_0

@Simond27

@Samiopeia

የውድድሩ አሸናፊዎች የ50 ብር የሞባይል ካርድ ለእያንዳንዳችሁ ተዘጋጅቷል በውስጥ መስመር ስልካችሁን አስቀምጡልኝ

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
12🙏1
BYD በተመጣጣኝ ዋጋ እና በሰፊ ዓለም አቀፍ ተደራሽነቱ 2.26 ሚሊዮን ተሽከርካሪዎችን ለገበያ በማቅረብ 1.64 ሚሊዮን ብቻ ከሸጠው Tesla በልጦ፤ በ2025 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV Cars) ሽያጭ ቀዳሚነቱን ወስዷል።

Watch Full Vid 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDr6o3by/

🤖 @Ethio_Techs🤖
17👍3😁2
Copy Paste ነው ከጠቀማችሁ🙏

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።

ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።

💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com

💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization

💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/

💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/

💸 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

💸 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/

💸 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home

💸 ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443

💸 ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et

💸 አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
22👍3🙏2
🚨 ፊፋ ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ያደረገው የቴክኖሎጂ ማሻሻያ

ፊፋ ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ እጅግ ዘመናዊ የሆነ የቴክኖሎጂ ማሻሻያን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት እያንዳንዱ የ1,248 ተጫዋቾች እንቅስቃሴ Scan ተደርጎ ትክክለኛ የ3D Digital Twins ይፈጠርላቸዋል፤ ይህም የቀድሞውን VAR የሚተካ ይሆናል።

Watch Full Here 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDrn9y7t/

🤖 @Ethio_Techs🤖
9🔥3
የቢሾፍቱ ሜጋ አየር ማረፊያ ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን አገልግሎት በመተካት በቢሾፍቱ አዲስ ግዙፍ የአየር ትራንስፖርት ማዕከል እየገነባች ነው። በታዋቂው Zaha Hadid አርክቴክቶች የተነደፈው ይህ የ12.5 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት፣ አራት ትይዩ የመነሻና ማረፊያ መንገዶችን፣ የCAT III አውሮፕላን ማረፊያ ቴክኖሎጂን እና የወደፊቱን ጊዜ የሚመጥን ዘመናዊ ዲዛይን ያካተተ ነው።

Watch Full Video 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDhyRkbm/

🤖@Ethio_Techs🤖
🔥82👏1
🔔Iran

✔️በ Iran እየተካሄደ ባለው ተቃውሞ ምክንያት Internet Block 100ሰአታት አልፏል። ሀገሪቱ ውስጥ ፍቃድ ያላቸው ሁሉም የቴሌኮም Company Internet Service እየሰጡ ባይሆንም በ አሜሪካው President Donald J Trump ጥያቄ መሰረት የ Elon Musk Starlink የ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍145😭1
እስካሁን በተፈጠረው የ ኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት ኢራን ወደ 155.6ሚልየን ዶላር ያህል ልታጣ እንደምትችል የNetBlocks መረጃ ያሳያል።(ይህ መረጃ ሀገሪቱ ውስጥ ከነበረው እንቅስቃሴ Average Data ተወስዶ የተሰራ ነው!)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
8🙈3👍1
GAMING GLASS | ROG XREAL R1 🔥

የአለማችን የመጀመርያው ባለ 240Hz micro-OLED gaming መነጽር


• 171-inch display
• 240Hz 1080p micro-OLED panels
• 91g
• Includes the ROG Control Dock
  • 2× HDMI 2.0
  • 1× DisplayPort 1.4
• Works with PC, consoles, Android, and iOS via USB-C

🚨 Watch Full Video 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDhtsQQ5/

🤖@Ethio_Techs 🤖
🔥31😴1
Ethio ቴክ'ˢ
SPEED IS COMING TO ETHIOPIA 🇪🇹
ዛሬ 7 ሰአት On መስቀል አደባባይ 📍

🤖 @Ethio_Techs 🤖
10🔥3🤔3🤷‍♂1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወገን Speedን አረዱት መርካቶ ገብቶ 1 ቲሸርት 6ኬ😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👎25😁15👏52🤔2🤷‍♂1
TIKVAH-ETHIOPIA
አሜሪካ #ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሃገራት የቪዛ ሂደቶችን ልታቋርጥ ነው።
ገና ለገና Speed የኢትዮጵያን ገጽታ ለአለም አጋለጠ ብለው ቅናት እኮ ነው!🫠

🤖 @ethio_Techs 🤖
😁261🤔1
Ethio ቴክ'ˢ
ዛሬ 7 ሰአት On መስቀል አደባባይ 📍 🤖 @Ethio_Techs 🤖
The Technology Behind Speed''s Livestream

TVU ONE, Live Video Transmitter + Ethio Tele 5G

🚨WATCH VIDEO
https://vt.tiktok.com/ZS5ThxTc8/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
😡73
የቴሌግራም ቻናሎችን እና ግሩፖችን መግዛት ወይም መሸጥ የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ቆንጆ እይታ ያላቸውን ቻናሎች እኛጋ ያገኛሉ።
@Abate_Hiwote 📩 dm
☎️ 0912453800
1
Lenovo ከ16 inch ወደ 24 inch Ultrawide የሚሰፋ፣ ተጣጣፊ የOLED ስክሪን ያለው Legion Pro Rollable የተሰኘ ላፕቶፕ አስተዋውቋል።

RTX 5090 የሚሰራው ይህ ላፕቶፕ፣ በቦርሳዎ ይዘውት የሚዞሩት ነገር ግን የዴስክቶፕ ኮምፒውተርን ያህል ኃይለኛ የጌሚንግ ማሽን ነው።

🚨 Watch Video
https://vt.tiktok.com/ZS5ENQyjS/

🤖@Ethio_Techs 🤖
🔥5