🎓GC 2014 – Telegram
🎓GC 2014
235 subscribers
44 photos
3 links
This channel is created for 2014 JIT GC students only. It will be managed by JIT GC committee and JIT students Union.
Download Telegram
Barattoota JiT Hundumaaf
Hadha (29/09/2014) sa'aa 10:00 irratti
Barsiisonni JiT Barsiisota Saayinsii Uumamamaa (mooraa guddichaa ) Wajjin tapha Geephaa waan qabnuuf
Barattoonni mooraa JiT deeggarsa keessan dhuftanii akka nuuf gootan isin gaafanna!
Sa'aa 8:30 irraa hanga 9:00 fuuldura Admiiinii (Registaraalaatti) Walgeenyee konkolaataa nuuf qophaa'een garas deemna.
Injifannoon Barsiisota JiT iif!!!!

ማስታወቂያ
ለJIT ተማሪዎች በሙሉ

ዛሬ ግንቦት 29 10፤00 ሰዐት በዋናዉ እስታዲየም የJIT መምህራን እግር ኳስ ቡድን ከተፈጥሮ ሳይንስ (CNS) ጋር የመጨረሻውን የዋንጫ ጨዋታ እናደርጋለን። ስለዚህ አድሚን በር ላይ 9:00 ሰርቪስ ባስ ለደጋፊ ስለምናዘጋጅ 8:45 እንድትገኙ እና የተለመደዉን ድጋፋችሁን ለቡድናችን እንድትሰጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

ድል ለJIT!!!!!!
ዉድ ተማሪዎቻችን በ GC COMMITTEE ተወካይ በኩል ብር መሰብሰብ ተጀምሯል. የ ፎቶ ፕሮግራግራም ከነገ ጀምሮ ስለሚካሄድ ክፊያዉን እንድትፈፅሙ እናሳውቃለን::
ሁላችሁም ተማሪዎች በተወካዮቻችሁ በኩል የገንዝቡን ክፍያ እንድፈጽሙ እናሳስባለን!!
ማሳሰቢያ :-
የፎቶ ፕሮግራም ሁሉም ዲፓርትመንት በወታጣላችሁ ፕሮግራም አንድትነሱ እናሳስባለን ::
በፕሮግራም የማትገኙ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን
Forwarded from Tde
Schedule le matset photo
#Maksagno
1.civil
2. Electrical
3.hydro
4.water
5.arch
#Erob
1.Mechanical
2.chemical
3.biomedical
4.material
Nage eske 10 seat birr tesebsibo malaki alebat.
ፎቶ ማንሳት ጀምረናል ::
Ye photo program silejemere wede clinic metachu inditinesu
ለ ሴት ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ
ዉጪ ፎቶ ካልተነሳን ለምትሉ ተማሪዎች
እስከ ነገ 8፡00 ሰአት ማምጣት ምትችሉ ሲሆን ምመጣው ፎቶ
ብዛት 3
1 በጋዎን
1 ለ ከቨር
1 ዋሌት ሳይዝ
ሶስቱም ነጭ ባክግራዎንድ ያለው
የፎቶ ቤቱም ሆነ ሌላ ሎጎ ያሌለበት
ማሳሰብያ ከተ ጠቀሰው ሰአት እና መስፈርት ዉጪ ያመጣን ተማሪን ማናስተናግድ መሆኑን እናስተዉቃለን።
Sababa addaa addaa tiin barattoonni suuraa hin kaane Ganama sa'aa 2:30 irraa jalqabee akka kaatan isin beeksifna
Bakki kiliiniika
በተለያዩ ምክኒያቶች ፎቶ ያልተነሳችሆ ተማሪዎች ዛሬ 2:30 መታችሁ እንድትነሱ እናሳስባለኖ::
ዲነር የመግቢያ ትኬት ያልገዛችሁ
የመግቢያ ትኬት ያልገዛችሁ ተማሪዎች ዛሬ እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተማሪ ህብረት ቢሮ በሚገኛኘው ጊዜያዊ የ ጂሲ ኮሚቴ ቢሮ በመምጣት እንድትገዙ እያልን ይህ ዝግጅት ለሁላችንም የመጨረሻየ አንድነት ግዜ ስለሆነ በተዘጋጀው የ ባች ዲነር ላይ እንድንገናኝ ስንል በታላቅ ፍቅር
Forwarded from Mensur Badru
የመግቢያ ትኬት ያልገዛችሁ ተማሪዎች ዛሬ እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተማሪ ህብረት ቢሮ በሚገኛኘው ጊዜያዊ የ ጂሲ ኮሚቴ ቢሮ በመምጣት እንድትገዙ እያልን ይህ ዝግጅት ለሁላችንም የመጨረሻየ አንድነት ግዜ ስለሆነ በተዘጋጀው የ ባች ዲነር ላይ እንድንገናኝ ስንል በታላቅ ፍቅር
Forwarded from Eyerusalem🍅
🔔JOB FAIR CLINIC🔔

The annual Dereja Career Expo, JIMMA is #TWO days away! Did you sign up on Dereja.com and received your entrance coupon yet? If not, today is the day!

Have you already registered for the expo and are wondering what to bring or what to wear? We're here to help you!

👉👉 To get your CV reviewed and entrance coupon:

When: Monday & Tuesday June 27 & 28, 2022
📌 Where: JIMMA UNIVERSITY TECHNOLOGY CAMPUS, at Varnero Building #5104

You never know! Your dream job could be waiting for you at one of the many organizations attending this event.



#Dereja #Findyournextstep #YoungAfricaWorks
👆👆👆👆👆👆
ከ 30 በላይ ድርጀቶች ስራተኞችን ለመመልመል ከደረጃዎች ጋር ስለሚመጡ CV አዘጋችተው እራሶትን እንዲያዘጋጅ የመግቢያ ኮፖን ለማግኘት Dereja.com ላይ አሁኑኑ sign up ዪበሉ።
Forwarded from Anuma Merga
ማስታወቅያ ዛሬ ሊደረግ የነብረው የ ጂሲ ባች ዲነር በተማሪ ቁጥር ማነስ ምክኒያት የተሰረዘ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን ማለትም ገንዘብ የተሰብሰበው ከ 28 ሰው ብቻ በመሆኑ ብፌ ደግሞ ከ 50 ሰው በታች ባለመዘጋጀቱ ሊሰረዝ ችሏል።