JU Students' Network – Telegram
JU Students' Network
2.07K subscribers
454 photos
17 videos
94 files
117 links
Connecting, sharing, and supporting Jimma University students!

📎 Read our Welcome Note:
https://telegra.ph/Welcome-to-JU-Students-Network-05-30

Join our chat: @JUstudenthub
Download Telegram
Quick question:
Which field do you think is harder?
Anonymous Poll
42%
🔘 Health
58%
🔘 Engineering
8👎5
JU Entertainment Hub 🎬
Quick question:
Which field do you think is harder?
Comment your choice and discuss it with others in the group 💬 👉 @JUStudenthub
2
በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ 2018 የከፍተኛ ትምህርት የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ ተጀምሯል፡፡

በመክፈቻው ፕሮግራም በወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ አዲስ  አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ተጋጣሚውን  የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂዩኒቨርስቲን 1 ለ 0  በማሸነፍ በድል  የጀመረ ሲሆን ቀጣይ ጨዋታዎች በተያዘላቸው መርሀ ግብር ይቀጥላሉ፡፡
ውድድሩ በ15 የስፖርት አይነቶች በ47 ዩኒቨርስቲዎች መካከል ሲደረግ ፤ በውድድሩ ከ7500 በላይ ተማሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ::

Sport Festival
7👍5
🏀 Basketball – Live Update JiT:

ASTU 32 — 7 Dambidollo University 🔥

እንዲህ ይቻላል እንዴ😅
😁263👍1
Sport Festival | Highlights So Far

Jan 25
Men’s Football
Jimma University 5–0 Kotebe University
Strong and confident performance.

Today
Men’s Football
Jimma University 0–0 Addis Ababa University
Tight match, well-organized defense.

Women’s Football
Jimma University 1–0 Semera University
Great effort from the ladies. Well deserved win.

Gymnastics
የጅማ ዩኒቨርስቲ ተወዳዳሪ ድርባ ደበላ
በጅምናስቲክ የግል ሌጣ ፈረስ
የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝቷል 🥇

እንኳን ደስ አለን!

@JUStudentsNetwork
27🏆7🔥2👎1
አዕምሯችን የገዛ እስር ቤታችን ለምን ሁነ? ክፍል 1

አዕምሮ ማለት አጠቃላይ ቁስ አካላዊ እና መንፈሳዊ ሁነቶችን የሚንቃኝበት የነብስ ማያ በር ነወ፡፡ ሁሉ ነገር አዕምሮ ነወ፡፡

አዕምሮ አጠቃላይ አፅናፈ ዓለማዊ ልምምዶችን የሚንከወንበት አደባባይ ነው፡፡ ዓለም የሚመራው በአዕምሮ ነውወ፡፡ ዕምነታችንን የሚያጠነክረው እና የሚፈጥረው አዕምሮ ነውወ፡፡ አዕምሮ የተቀበለው
እና ያፀደቀው ሀሳብ አካል ዘርቶ ይገለጣል፡፡ የፈለግነውን የትኛውንም ነገር መጥፎም ይሁን ጥሩ በአዕምሯችን መፍጠር እንችላለን፡፡ የምናደርጋቸውን ክንውኖች ማንም አላዘዘንም አዕምሮ ነው፡፡ አዕምሮ ከውጫዊው ዓለም አስተሳሰብ ይቀበልና በተቀበለው አስተሳሰብ ላይ የተንሸዋረረ ዕምነትን ይገነባል፡፡ ወይም ደግሞ አዕምሮ ከጠለቀው የውወስጣዊው ዓለም
ሀሳብን ይቀበልና ንፁህ ዕምነትን ይገነባል፡፡ አዕምሮ የተቀበልነው ስሜት እና ሀሳባዊ ስዕል ማጉያ መነፅር ነወ፡፡ ዕምነታችን በሀሳብ
እና በስሜት ውክልና ጎልቶ አካልን ተላብሶ የሚገለጠው በአዕምሮ የትኩረት፣ የምናብ እና የዕይታ አቅም ላይ ተሳፍሮ ነወ፡፡ የተንሸዋረረ
ሰይጣናዊ አስተሳሰብም ይሁን ንፁህ መንፈሳዊ እግዚአብሔራዊ ሀሳብ የመገለጥ አቅም እና ቅርፅን የሚያገኘው በአዕምሮ አማካኝነት
ነወ፡፡ በአጠቃላይ ከአዕምሮ ወጪ የሆነ ምንም ነገር የለም፡፡ ቢንኖርም ቢንሞትም በአዕምሮ ውስጥ ነን፡፡ ገነት ቢንገባም ስኦል ቢንገባም ገነታችንም ይሁን ስኦላችን የሚሳለው በአዕምሮ ውስጥ ነወ፡፡ የአዕምሮን የመከወን የአቅም ወሰን የተረዳ እና የአዕምሮን የአሰራር ጥበብ ያወቀ ቁሳዊውን ይሁን መንፈሳዊውን አፅናፈ ዓለምን
ያወቃል፡፡

AmharicBook
5👍1
JU Students' Network
አዕምሯችን የገዛ እስር ቤታችን ለምን ሁነ? ክፍል 1 አዕምሮ ማለት አጠቃላይ ቁስ አካላዊ እና መንፈሳዊ ሁነቶችን የሚንቃኝበት የነብስ ማያ በር ነወ፡፡ ሁሉ ነገር አዕምሮ ነወ፡፡ አዕምሮ አጠቃላይ አፅናፈ ዓለማዊ ልምምዶችን የሚንከወንበት አደባባይ ነው፡፡ ዓለም የሚመራው በአዕምሮ ነውወ፡፡ ዕምነታችንን የሚያጠነክረው እና የሚፈጥረው አዕምሮ ነውወ፡፡ አዕምሮ የተቀበለው እና ያፀደቀው ሀሳብ አካል ዘርቶ…
ክፍል 2

ማብራሪያ፡-

ከላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ የአዕምሮን ኃይል፣ አሰራር እና በሕይወታችን ላይ ያለውን ወሳኝ ሚና በሚገባ ይተነትናል፡፡ አዕምሮ የሁሉም ነገር መነሻና
መደረሻ ነው፡፡

ወደ ዋናው ጥያቄ ስንመጣ፤

"አዕምሯችን የገዛ እስር ቤታችን ሊሆን ይችላልን?"

መልሱ በማያሻማ መልኩ "አዎ" ነወ፡፡ እስር ቤታችን ብቻ ሳይሆን፣ ከባዱ እና ለማምለጥ አስቸጋሪው እስር ቤት ሊሆን ይችላል።
እንዴት? ፍንጩ በጽሑፉ ውስጥ ይገኛል፡፡

አዕምሮ "ከውጫዊው ዓለም አስተሳሰብ ይቀበልና በተቀበለው አስተሳሰብ ላይ የተንሸዋረረ ዕምነትን ይገነባል"፡፡ ይህ "የተንሸዋረረ እምነት" የእስር ቤታችንን ግድግዳዎች፣ መቀርቀሪያዎችና ቁልፎች
ይፈጥራል፡፡

አዕምሮ እንዴት እስር ቤታችን ይሆናል"

1. የተዛቡ እምነቶች ፡ ከልጅነት ጀምሮ
በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤት፣ በህብረተሰብ እና በሚዲያ አማካኝነት የተቀበልናቸው የተሳሳቱ ሀሳቦች የእስር ቤቱ ግድግዳዎች ይሆናሉ።
ለምሳሌ፦ "እኔ በቂ አይደለሁም"፣ "ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነው'"፣ "ሰዎች ክፉዎች ናቸው"፣ "ይሄን ማድረግ አልችልም" የሚሉ እምነቶች
አቅማችንን ወስነው በጠባብ አስተሳሰብ ውስጥ ያቆዩናል።
2. ያለፈው እስረኛ መሆን ፡ አዕምሮ የድሮ
ስህተቶችን፣ የደረሰብንን በደል እና መጥፎ ትዝታዎችን ደጋግሞ በማሰብ የጥፋተኝነት፣ የጸጸት እና የቂም እስረኛ ያደርገናል። ካለፈው
መማር ሲገባን፣ ባለፈው ውስጥ እንድንኖር ያስገድደናል፡፡

3. ስለወደፊቱ መጨነቅ - ገና
ስላልተከሰተ ነገር ከልክ በላይ በመጨነቅና በመፍራት፣ አዕምሯችን አሁንን በሰላም እንዳንኖር ያደርገናል። ይህ የፍርሀት እስር ቤት
የአእምሮ ሰላማችንን ይነጥቀናል።

4.ራስን መገደብ ፡ እንዳልኩት "'አዕምሮ
እስረኛ ነው" ፣ የመፍጠር ኃይሉን ለጥፋት ልናውለው እንችላለን፡፡ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር፣ ከሰዎች ጋር ከመገናኘት፣
እና ህልማችንን ከማሳካት እራሳችንን "አይሆንም፣ አይሳካም" በሚል እስር እንዘጋለን፡፡

5.ከእስር ቤቱ መውጫው መንገድ

በጣም አስደናቂው ነገር ይሄ ነው፤ አዕምሮ እስር ቤቱን የገነባው ራሱ ከሆነ፣ የእስር ቤቱን ቁልፍም የያዘው ራሱ ነው፡፡

እንዳልኩት አዕምሮ ከሁለት ምንጮች ይቀበላል፤ ከውጫዊው የተንሸዋረረ እና ከውስጣዊው ንጹህ፡፡ ከእስር ቤቱ መውጫው መንገድ ትኩረትን ከውወጫዊው ጫጫታ ወደ ውስጣዊው ንጹህ ምንጭ ማዞር
ነው፡፡

1. ንቃት - የመጀመሪያው እርምጃ የአስተሳሰባችንን
እስረኞች መሆናችንን ማወቅ ነወ፡፡ የትኞቹ ሀሳቦችና እምነቶች እየጎዱን እንደሆነ ማስተዋል፡፡

2.ሀሳብን መምረጥ አዕምሯችን እንደ
ለም መሬት ነው፡፡ የምንዘራበትን ሀሳብ የመምረጥ ኃይል አለን፡፡ አሉታዊ እና ጎጂ ሀሳቦች ሲመጡ፣ እነሱን በመቃወም በምትካቸው አዎንታዊ እና ገንቢ ሀሳቦችን መዝራት።፡

3.ከውስጥ ጋር መገናኘት “ከጠለቀው የውስጣዊው ዓለም" እንዳልኩት፣ በጸሎት፣
በማሰላሰል እና በጸጥታ ከንጹህ ማንነታችን ጋር ስንገናኝ፣ የተዛባውን የውጭወን ዓለም ተጽዕኖ እናስወግዳለን፡፡

በማጠቃለያው፣

አዕምሮ ገነትንም ሲኦልንም የመፍጠር ኃይል ያለው የህልውናችን ማዕከል ነው፡፡ እስር ቤት የሚሆነው በአሉታዊ፣ በተዛባ እና በፍርሀት በተሞሉ ሀሳቦች ስንሞላው ነወ፡፡ የነጻነት እና የገነት ቤተ-መንግስት የሚሆነው ደግሞ በንቃት፣ በፍቅር፣ በእምነት እና በንጹህ ሀሳቦች ስናስተዳደረው ብቻ ነው፡፡
ምርጫው እና ኃይሉ በእጃችን ነወ፡፡

Source: AmharicBook
7👍1
jusport2026 .apk
60.8 MB
🏆 JU Sport 2026 App

All matches, schedules, results, and updates in one place.

📲 Stay connected to the games anytime, anywhere.
2
JU Students' Network
jusport2026 .apk
JU Sport 2026 App

It covers live scores, match schedules, stats, match info, and more all in one place.
10
🎉 JU team wins over the last three days 👇
የድል ዜና 🥇
*
በዩኒቨርሲቲያችን አስተናጋጅነት በደመቀ ሁኔታ ቀጥሎ በሚገኘው 10ኛው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል፣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪ የሆነችው ረያን ሙጂብ በ46 ኪግ የቴኳንዶ ምድብ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ወርቅ አስገኝታለች።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ በዚህች ድንቅ አትሌት ውጤት የተሰማውን ደስታ ይገልፃል።
5👍2
ድሪባ ቶሌራ የአራት ወርቅ እና አንድ የብር ሜዳልያ ባለቤት
Jimma University
#EUSSF

በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።

በውድድሩ በ15ቱም የስፖርት አይነቶች ተሳታፊ የሆነው ጅማ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ድሎችን ማስመዝገቡን ቀጥሏል።

በትናንትናው ዕለት ፍፃሜውን ባገኘው የጅምናስቲክ ውድድር ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ76 ነጥብ አንደኛ በመሆን የቡድን ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል::

በዚሁ የውድድር ዘርፍ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና 2ኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ድሪባ ቶሌራ በግሉ አራት ወርቅና አንድ ብር በድምሩ አምስት እንዲሁም ከቡድን አጋሮቹ ጋር በመሆን ዩኒቨርስቲውን የዋንጫ ባለቤት ማድረግ ችሏል::

በተወዳደረበት የጅምናስቲክ ውድድር ባገኘው ስኬት እንደተደሰተ የገለፀው ተማሪ ድሪባ ቶሌራ በቀጣይም የተሻለ ስልጠና ካገኘ ሐገሩን ወክሎ ለኦሎምፒክ መወዳደር እንደሚፈልግ ተናግሯል።

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተገኘው ድርብ ድርብርብ ድል የተሰማውን ደስታ እና ኩራት ይገልፃል።
እንኳን ደስ ያለን፣እንኳን ደስ ያላችሁ።
12👍1😁1
ቤተልሄም ስንታየሁ በወርልድ ቴኳንዶ ፍፃሜ ውድድር ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ወርቅ አስገኝታለች
Jimma University
#EUSSF

በጅማ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በወርልድ ቴኳንዶ ፍፃሜ ውድድር የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተጨማሪ ወርቅ ማሳካት ችሏል::

በሴቶች 62 ኪ.ግ የወርልድ ቴኳንዶ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የባዮሜዲካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል 3ኛ አመት ተማሪ የሆነችው ቤተልሄም ስንታየሁ ወርቅ አምጥታለች።

በኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አንደኛ ዲግሪ እና ከ10 ዓመት በላይ ልምድ አለኝ ያለችው ተማሪ ቤተልሔም ስንታየሁ ወደ ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ከመጣች 2 ዓመት እንደሆናት ተናግራለች።

ባለፈው ዓመት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ባስተናገደው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ውድድር ጅማ ዩኒቨርሲቲን ወክላ የነሃስ ሜዳልያ ተሸላሚ ነበረች ። ዘንድሮ ላገኘችው ስኬት ፈጣሪዋን አመስግና በጅማ ዩኒቨርሲቲ በኩል የነበረው ድጋፍና ክትትል ለውጤት እንዳበቃት ገልፃለች::

ከትምህርት ጎን ለጎን በእንዲህ አይነት ውድድሮች መሳተፍ ፈታኝ ቢሆንም በነበራት የዓላማ ፅናት ለስኬት እንደበቃች ተናግራለች።

በተገኘው ውጤት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የተሰማውን ደስታ ይገልፃል።
እንኳን ደስ ያላችሁ
እንኳን ደስ ያለን
37👏11🥰3
🎉 Congratulations, #Freshmen 🎉

You’ve successfully completed your final exams, well done on reaching this important milestone 👏

Now comes the next big step, Department Selection.

This is the right time to:
- Understand how department placement is carried out
- Learn about each department
- Explore second-semester courses and required materials

Make a well-informed decision for your academic future

📌 We’ve prepared everything for you in one place:
👉 Join this group to get: @JU_Freshman_Library

- Clear explanation of the department placement process
- Detailed denoscriptions of departments
- Breakdown of second-semester courses
- Study materials and guidance
🔗 @JU_Freshman_Library

📊 To choose wisely, you should first estimate your GPA.
This bot will help you calculate it easily and accurately:
🤖 GPA Calculator Bot: @jugrade_bot

Take your time, analyze your options, and choose the department that fits your interest and future goals.
Best of luck in the next chapter of your journey! 🚀
4
Forwarded from JU Freshman Network
All Freshman Natural Science Students of Jimma University

Please be informed that program placement will begin on Yekatit 03, 2018 E.C. All students are required to be physically present on their respective campuses, as selection by delegation (proxy) is strictly prohibited.

With regards, Office of the Registrar, Jimma University

@JUFreshman_2018
@JUFreshman_2018
1