; እባክችሁ መፍትሄ ስጡን ፤ ጊዜው ያለ ትምህርት እየሄደብን ነው ; - ተማሪዎችበአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው የሚማሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት እንዳልተመለሱ በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ጥሪ አቀረቡ።መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩ ተማሪዎች እስካሁን የሚማሩባቸው ግቢዎች እንዳልጠሯቸው በማመልከት ያለ ትምህርት መቀመጣቸውን ገልጸዋል።በእነሱ እድሜና ተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ የሚገኙ በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ጓደኞቻቸው ትምህርታቸውን ለመጀመር ወደ ሚማሩበት ተቋም ከበርካታ ቀናት በፊት መግባታቸውን እነሱ ግን እስካሁን መቼ እንኳን እንደሚጠሩ እንደማያውቁ በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ መፍትሄ ቢሰጥ ብለዋል።ተማሪዎቹ ከእኩዮቻቸው ወደ ኃላ እየቀሩ መሆኑን አመልክተው ይህም የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል። በተለይም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የፊልድ ምርጫ ካደረጉ በኃላ ወደቤት ተመልሰው ከወራት በላይ ያለትምህርት መቀመጣቸውን አመልክተዋል።; ትምህርት ሚኒስቴር ስለኛ ጉዳይ ችላ ማለት የለበትም ; ሲሉ ያሳስቡት ተማሪዎቹ የትግራይ ተማሪዎች አይነት ዕጣ ፋንታ እንዳይደርሰን ከወዲሁ አፋጣኝ መፍትሄ ይፈለግልን ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።በሌላ በኩል ፤ በአማራ ክልል ባለው ተለዋዋጭ የሆነ የፀጥታ ሁኔታ ከአማራ ክልል ወደ ተለያዩ ክልሎች ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሄደው መማር ያልቻሉ ተማሪዎች ስለመኖራቸው ለማወቅ ተችሏል።ተማሪዎቹ በፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ለመሄድ መንገዶች ፈታኝ እንደሆነባቸው አመልክተዋል።አቅም ያላቸው በአየር ትራንስፖርት ፤ አንፃራዊ ሰላም ያለባቸው ቦታዎች የሚኖሩ በብዙ ብር በየብስ ትራንስፖርት ወደ ሚማሩበት ተቋም መግባታቸውን ነገር ግን የፀጥታና ደህንነት ሁኔታው ባልተሟላባቸው በተለይ ጎጃም አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት መመለስ እንዳልቻሉ የደረሱን መልዕክቶች ያስረዳሉ።ያለው የትራንስፖርት ዋጋም ውድ በመሆኑና መንገዶችም ስለሚያሰጉ እንደ ; ቀይ መስቀል ; አይነት ተቋማት እስካሁን ወደ ተቋማቸው ያልገቡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ተቋማቸው የሚወስዱበት መፍትሄ እንዲፈለግ ጠይቀዋል።የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ተወካይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከሰሞኑን ለቪኦኤ ሬድዮ ቃላቸውን ሰጥተው ነበር።ዶ/ር ሰለሞን ፤ የደህንነት ችግር ካለባቸው አካባቢዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ተቋማቸው የመመለሱ ስራ የሚሰራው ከወታደራዊ ኮማንድ ፖስት ጋር በመተባበር ነው ብለዋል።; አሁን ባለው ሁኔታና ካለው የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ዩኒቨርሲቲዎች በሴኔት ተማሪዎችን የሚቀበሉበትን ቀን እየወሰኑ ተማሪዎችን እየጠሩ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። ይሄ ደግሞ እየተሰራ ያለው በዋናነት የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በአካባቢው ከሚገኙ የኮማንድ ፖስት አካላት ጋር በቅርብ እየተወያዩ ለተማሪዎች ካለው Safety እና Security አኳያ እየተገመገመ እየተሰራ እንደሆነ እናውቃለን ; ብለዋል።; እንደ ትምህርት ሚኒስቴርም ያለው concern ትክክለኛ ስለሆነ በቅርብ እየተከታተልን ነው። የሚፈለገው የድጋፍ እና ክትትል ስራ እየሰራን ነው። እስካሁን የጎላ ችግር አልቀረበም በኛ በኩል ቀጣይ የሚነሱ ችግሮች ካሉ በዛው ካለው የፀጥታ አካላት ጋር በጋራ ሆነን እንሰራለን ; ሲሉ ተናግረዋል።@News_For_Student@News_For_Student
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች #የዩኒቨርሲቲ_ምደባን አስመልክቶ በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያየተማሪ ምደባ መስፈርቶች፡-1. በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1,000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል።2. የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ ተማሪ ያስመዘገበውን አጠቃላይ ውጤት በምደባ ስርዓት ሂደት ውስጥ መለያ አድርጎ ይጠቀማል፡፡ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሌሎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ህግና ደንቦችን ባልጣሰ መልኩ ምርጫቸውን በመጠበቅ ረገድ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ 3. የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ተማሪዎች 46 ዩኒቨርሲቲዎች ለምርጫ ቀርበውላቸዋል፡፡4. የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞችና የተመረጡት ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያደረገ እንዲሆን ተደርጓል፡፡5. በተቋማት የጾታ ተዋፅኦን ለመጠበቅ በሚኖረው የምደባ ስርዓት የጾታ ተዋፅኦና ሚዛን እንዲጠበቅ ተደርጓል።6. የምደባ ስርዓቱ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚመደቡ ተማሪዎችን ተዋጽኦ በጠበቀ መልኩ እንዲሆን ያግዛል፡፡7. የምደባ ስርዓቱ ተማሪዎች ያስመዘገቡትን ውጤት ታሳቢ ያረገ ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች አንድ ላይ እንዳይመደቡ በማድረግ የተለያየ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎችን ቀላቅሎ ለማስተማር ያግዛል፡፡8. የምደባ ስርዓቱ እንደ ወሊድ ያሉ ልዩ ሁኔታዎችን ያማከለ ነው፡፡ በመሆኑም በመሰል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመቀጠል የሚቸገሩ ከሆነ ትክክለኛ ለውጥና ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል፡፡ 9. በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡10. ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች ካሉ የምደባ ስርዓቱ ከፍተኛ ነጥብ ያገኘው/ችው ተማሪ ከተመደበበት/ችበት የትምህርት ተቋም ቀሪው መንትያ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቀጥታ ይመድባል። 11. የምደባ ሲስተሙ የአካል ችግር ላለባቸው ተማሪዎች እኩል ዕድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምትውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል። @News_For_Student@News_For_Student
የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 255 ያመጡ☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 234 ያመጡ☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 218 ያመጡ☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 200 ያመጡ☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 224 ያመጡ☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 192 ያመጡ☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።@News_For_Student@News_For_Student
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:NGO ምዝገባ ጀምረናልየት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ/ድግሪየሥራ ልምድ: 0-4 ዓመትብዛት: 50ደሞወዝ: 15500-20000የሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:አየር መንገድ ዉስጥ ሽያጭ እና ጫኝ አዉራጅየት/ት ደረጃ: 8 ኛየሥራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 60ደሞወዝ: 7500+የሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ኢንጂነሪንግ በሁሉምየት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ/ድግሪየሥራ ልምድ: 0-3 ዓመትብዛት: 40ደሞወዝ: 7000-10000የሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ስልክ ኦፕሬተርየት/ት ደረጃ: 8ኛ +የሥራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 20ደሞወዝ: 7500የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: pharmacy/HO/Nurse/ላብራቶሪየት/ት ደረጃ: ድግሪ/ዲፕየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 30ደሞወዝ: 8000-10000የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ጉዳይ አስፈፃሚየት/ት ደረጃ: 8ኛ +የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 10ደሞወዝ: 7000+commisionየሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የሥራ መደብ: መኪና ላይ ዉሃ ሽያጭ የሥራ ልምድ: 0 ዓመትየ ት/ት ደረጃ: 8 ኛብዛት: 5ደሞወዝ: 8000የሥራ ቦታ:አ አ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:መምህር በሁሉምየት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ/ድግሪየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 50ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:አካዉንቲንግ/ማርኬቲንግ/ማኔጅመንትየት/ት ደረጃ: ዲፕሎማ/ድግሪየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 20ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ሹፌር ህ1/2 ደ1/2እና የድሮ 3ኛ/4ኛ እና5ኛየት/ት ደረጃ: 6ኛ በላይየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 10ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ማስታወቂያ ለጣፊየት/ት ደረጃ: አይጠይቅምየሥራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 12ደሞወዝ: 6500+የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ሽያጭ ልብስ፣ጫማ የት/ት ደረጃ: 10ኛ +የሥራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 10ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: ጥበቃ፣ፍተሻ ፣ፅዳት እና ተላላኪ ለባንክ፣ለድርጅት፣ለሆቴልየት/ት ደረጃ: 8ኛ+የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 15ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: በየሰፈሩ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ሆስተስ ለክለብ እና አየር መንገድየት/ት ደረጃ: 10+ኛየሥራ ልምድ:0 ዓመትብዛት: 17ደሞወዝ: 8000-10000የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: ቤቲንግ ቤት ካሸርየት/ት ደረጃ: 10 ኛ+የሥራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 35ደሞወዝ: 5000+የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: ሁለገብ ሰራተኛ ለፋብሪካየት/ት ደረጃ: 6ኛ +የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 10ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ትኬተር ለባስ እና ለባቡር የት/ት ደረጃ: 10 ኛየሥራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 30ደሞወዝ: 5500የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: ሞተረኛ እና ሳይክለኛየት/ት ደረጃ: 10 ኛየሥራ ልምድ: 0-3 ዓመት ብዛት: 10ደሞወዝ: 5000-7000የሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: አይቲ ባለሙያየት/ት ደረጃ: ድግሪ/ዲፕየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 12ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አአ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: ሱፐር ቫይዘር፣ማናጀር በፈረቃየት/ት ደረጃ: ድግሪየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 5ደሞወዝ: 7000ጀምሮየሥራ ቦታ: አ አ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: Electrical Engineeringየት/ት ደረጃ: ድግሪ የሥራ ልምድ: ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ የሰራብዛት: 4ደሞወዝ: 10000የሥራ ቦታ: ዱከም➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: መኪና ላይ ሽያጭ ሰራተኛየሥራ ልምድ: የሰሩብዛት: 5ደሞወዝ: ማራኪየሥራ ቦታ: መካኒሳ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: Electrical Engineeringየት/ት ደረጃ: ድግሪየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 3ደሞወዝ: በስምምነት ማራኪየሥራ ቦታ: ዱከም➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: የከባድ መኪና ሹፌርየሥራ ልምድ: ያላቸዉብዛት: 10ደሞወዝ: በስምምነትየሥራ ቦታ: አያት➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ: Electrical,mechanical and hydrualic Engineeringየት/ት ደረጃ: ድግሪየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 10ደሞወዝ: በስምምነት ማራኪየሥራ ቦታ: አለም ገና➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖የስራ መደብ:ሹፌር ህ2 ደ1/2እና የድሮ 3ኛ/4ኛ እና5ኛየት/ት ደረጃ: 6ኛ በላይየሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮብዛት: 10ደሞወዝ: 12000+ትራንስፖርት አለዉየሥራ ቦታ: አለም ገና➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖አድራሻ: 22 መክሊት ህንፃ 1 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 📞0948352727 📞0948442727ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ🙏🙏🙏 መልካም ቀን;;;Telegram :👇👇👇👇👇👇👇👇https://news.1rj.ru/str/YAjobvacancyhttps://news.1rj.ru/str/YAjobvacancyhttps://news.1rj.ru/str/YAjobvacancy
👏1
