F.R.I.E.N.D.S – Telegram
F.R.I.E.N.D.S
3.58K subscribers
254 photos
37 videos
15 links
Genuine talks and thoughts.
Be Disciplined💪 and have fun✌️


Channel created Sep 16th, 2023 GC
Cross @Bahie721
Download Telegram
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ
ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለሁ
የምፅናናበት ስምሽ ነውና
ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና

ድንግል ማርያም ❤️
21-05-2018 E.C

@PityTruth
43🤷1
አሁን ፌስታል ተከለከለ አሉ
እና ወደ ጊቢ በሶ በጥብጠን ይዘን ልንሔድ ነው ወይስ እንደማዘሮች ቅመም በብልቃጥ ምናምን ልንቀናንስ ነው😭
😁15😭2👍1
Life was soooo good ድሮ እነዚህን መሳል የህይወታችን ትልቁ issue በነበረበት ዘመን💔

@PityTruth
14
I rly missed those days ከጓደኞቼ ጋር ሳናወራ ተያይተን ብቻ የምንግባባበት፣ የምንስቅበት፣ የምንዝናናበት ... Bluetooth ነበር የምንመስለው እኮ💔

@PityTruth
💯8👍2
ዛሬ የድሮሮሮ ደብተሮቼን randomly ስበረብር ነበር እና (nostalgia ነው መሠለኝ የሚባለው) ብቻ የድሮ ትውስታ ታያላችሁ ይፖሰት?

It could be relatable
👍8
እነዚህ ስዕል ደብተሮች ትዝ የሚለው?
14
እነዚህ ስዕል ደብተሮች ትዝ የሚለው?
12
Unit ብሎ ማሳመርማ እኔጋ ቀረ ... የ9ኛ ክፍል ደብተር ነው btw
😁75🤣2
ለማርክ ትጨነቃለህ ለምትሉኝ ... Maths ለተወሰኑ ጊዜያት እንደዚህ እፅፍ ነበር አስተማሪው ማርክ የሠጠኝ ሁላ አይመስለኝም ተናዶ😎
😁13👏2
ስዕል እችል ነበር ስላችሁ አላምንም አላችሁ😎
👏8🔥2
ደብተር ማርክ በነበረበት ዘመን ራሱ በስርዓት አልፅፍም ነበር እና የጊቢ ጀለሶቼ አትታዘቡኝ
👍52👏2💯1
አሁን ጊቢ ከገባሁ በኋላ ነው ይሔ
This much neat ነኝ ለማለት ነው😎

Thank you👍
😁7💯2🌚1
እና overall እንደሠዉ ጉዞ ባልሔድም፣ ባልዝናና ባልጨፍርም ግን ትምህርቴን chill እያደረኩ ነው የተማርኩት። እና መጪው ትውልድ ከኔ መማር ያለበት እንደኔ በትምህርታችሁ ስትዝናኑ መጨረሻችሁ እንደኔ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ካፌ ምግብ ላይ ፌንጣ መልቀም ይሆናል😭
😁6💯3
F.R.I.E.N.D.S
እና overall እንደሠዉ ጉዞ ባልሔድም፣ ባልዝናና ባልጨፍርም ግን ትምህርቴን chill እያደረኩ ነው የተማርኩት። እና መጪው ትውልድ ከኔ መማር ያለበት እንደኔ በትምህርታችሁ ስትዝናኑ መጨረሻችሁ እንደኔ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ካፌ ምግብ ላይ ፌንጣ መልቀም ይሆናል😭
Btw ሳልነግራችሁ ዘንድሮ ኪሎ የቀነስኩት ካፌ ምግብ ቀንሼ/አቁሜ ነው። Almost በሻይ በዳቦ ነው ሴሚስተሩን የጨረስኩት እና አንድ ቀን በግድ ከጀለሶች ጋር እየተላጥኩ አርፍጄ ገባሁ therefore ስለማልበላ ምስር ስጠይቅ አልቋል ብለው በግድ therefore አደረጉልኝ። ከዛ እየደበረኝ ከጀለሶች ጋር ይዤ ቁጭ አልኩ። ገና መብላት እንደጀመርን አንዱ ጀለስ አረ ሹፉት ብሎ ትሪውን ጠጋ ሲያደርገው ቁርጥ ብለው ይሁን ክትፎ ብቻ ጥሬ ፌንጣ ከነ እጅ እግሯ ምናምን ... በቃ ከዚህ በኋላ ምኑ ይነገራል፣ ጨርሱት በራሳችሁ 😭😭😭
😭51
አሁን አሁን እየገባኝ የመጣው ነገር ሠው treat የሚያደርግህ በዋጋህ ልክ ሳይሆን ለሱ በምትጠቅመው ልክ ነው። የፈለገ ምርጥ ሠው ሆነህ ለሱ ካልጠቀምከው ዞር ብሎም ቼክ አያደርግህም። በዛው ልክ የፈለገ ውዳቂ ሆነህ ነገር ግን ካንተ Absorb የሚያደርጉት የሆነ ነገር ካለ ያንን ነገር እንደሸንኮራ መጠው እስኪጨርሱህ they keep you around, but then eventually ወደ ቦታህ ይመልሱሀል፣ አንተን ረግጠው ከፍ ይሉ እና አብረሀቸው እንድትታይ ሁላ አይፈልጉም።

Ntn personal, just what I felt!
🔥18
Today I hv seen ye mahi podcast እና they said "ድሮ ጓደኝነት በጣም ቀላል ነበር። ፍላጎቱ ይኑር እንጂ ጓደኛ ማግኘትም መዝለቅም ቀላል ነበር" ብለው ተስማሙ ሁሉም።
እና ምን ለማለት ነው አሁን መጀመሪያ ወንድ እና ሴት ተባብለን ለሁለት ተከፈልን። ቀጠልን እና የተከፋፈልነው ራሱ እርስ በርስ መተማመን እና መስማማት አቃተን። ሠው በሞላበት አለም ሁሉም ብቸኛ ሆነ ... ብቻ ፍቅር ይስጠን!

ሠናይ ሠንበት🙏

@PityTruth
👍153🤝1
አሁን አሁን አብዛኛው ሠው የሚያወራው ነገር፣ ሀሳቡ፣ የሚነግርህ አላማው ምናምን መልካም ሆኖ ሳለ ግን አንዳንድ ድርጊቶቹ ያወዛግባሉ። ለምሳሌ ወደሀይማኖቴ እመለሳለሁ ብሎ ቅዳሜ over ነው፣ ባህል እና እሴቴን እጠብቃለሁ ብላ ቢራቢሮ ጡቷ ላይ ትነቀሳለች ... ብቻ ፍየል ወዲህ ምን ወዲያ እንደሚባለው ሆነብኝ ነገሩ ለማለት ነው👍
👍8
Dramatical month 😭
😁5
እድሜዬ የሚታወቀኝ የሰው ለውጥ ሳስተውል ነው💔

@PityTruth
💔12
Josi said:
"አናወራም ብለን እንጂ ሁላችንም እየሞከርን ነው!"

@PityTruth
💔5👏2