Forwarded from Evangadi Tech
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Now I'm trying to build my portfolio When I finish it,I will share it with you.
@SelfTaughtDev1
@Developers
@DevCommunity
🔥2
Forwarded from Tech 21 (▂▃▄▅▆▇█▓▒░ T I░▒▓█▇▆▅▄▃▂)
Marijn_Haverbeke_Eloquent_Javanoscript_A_Modern_Introduction_to_Programming.pdf
3 MB
Good Book For JavaScript for beginners
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
We create solutions not problem we are programmers.
🙇
🙇
Buna noscript
ስንቶቻችን ነን የአማረኛ programming language እንዳለ የምናውቀው?🤔
አብዛኞቻችን የምናውቀው python, java, c++, C የተባሉ programming language ነው።
እነዚህንም ሆነ ሌሎችን የኮምፒውተር ቋንቋዎች code ለማድረግ የግድ እንግሊዝኛ ማወቅ ግድ ይል ነበር። ነገር ግን ከቡና noscript በኋላ በአማረኛም code ማድረግ እንችላለን።
⭐️Buna noscript java noscript እና type noscriptን በማቀናጀት በአማረኛ ለመፃፍ የሚያስችል የአማረኛ programming language ነው።
በዚህ programming language code ስናደርግ ከአማርኛ ውጪ ሌላ ቋንቋ አንጠቀምም።
⚡️በBuna noscript የተለያዩ ከባድ እና ቀላል ስራዎችን መስራት እንችላለን። ለምሳሌ machine learning, Maths expression መስራት ያስችላል።
በbuna noscript አማረኛ በደንብ ከቻላችሁ በጣም ቀላል ነው።
ለምሳሌ ያክል
🌟hello world= አለም እንደምነሽ😁
🌟variable =ተለዋዋጭ ናቸው

🤣4👍2
Self Taught Developer
This week I've been trying to build my portfolio.Lemme show u what I've made,but it's not finished yet.Is that good?I've tried to make it responsive.
#portfolio
#JavaScript
#Developers
@SelfTaughtDev1
🔥2