TEMARI-NET – Telegram
TEMARI-NET
4.11K subscribers
911 photos
17 videos
167 files
288 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሰባቱም ኮሌጆች ዛሬ ግንቦት 11/2017 ዓ.ም የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች ኅብረት አባላት ምርጫ ተካሂዷል።

ምርጫው ጠዋት 2:30 ጀምሮ ቀን 6:30 ያለምንም የፀጥታ ችግር ያበቃ ሲሆን በሰባቱሞ ኮሌጆች የተመዘገበው የምርጫ ዉጤት ከላይ በምስሉ ተያይዟል።

ሰናይ ጊዜ ይሁንላችሁ!!!

@TEMARI_NET1
🔥5👍2😁2
Edited Final Exam Schedule.docx
89.7 KB
Revised 2nd year and above FBE final exam schedule

@Temari_Net1
ዛሬ ይጠናቀቃል!

የተግባር ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፥ ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ከግንቦት 08/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል።

ምዝገባው ዛሬ ግንቦት 13/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት የአንስቴዥያ ተመዛኝ ከሆኑ hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገዎን ያድርጉ።

ምዝገባ ካደረጋችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል።

ጤና ሚኒስቴር የአንስቴዥያ ተመዛኞች የተግባር ምዘና ፈተናን በዚህ ወር መጨረሻ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

#tikvahuniversity




@TEMARI_NET1
#RemedialExam

የሪሚዲያል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም በኦንላይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

በዚህም ተማሪዎቹ ለኦንላይን ፈተናው ዝግጁ እንዲሆኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ እና በደሴ ግቢ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ2000 በላይ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ መስጠት ጀምሯል።

@TEMARI_NET1
Forwarded from AAU MEREJA
#FirstfemaleStudentsPresident!

የ2018 የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ዛሬ ግንቦት 15 የተካሄደ ሲሆን ተማሪ ቤዛዊት አየለ የዩኒቨርስቲያችን የ2018 ዓ ም የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት በመሆን ተመርጣለች።

ተማሪ ቤዛዊት በዩኒቨርስቲያችን ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት በመሆንም የታሪክ ባለቤት መሆን ችላለች።


🎉🎉መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ🙏


@AAUMEREJA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🔥3😁1🤬1
Good luck to all AAU 2nd year and above students as your final exams begin tomorrow. Stay calm, study hard, and do your best!

መልካም የፈተና ግዜ ይሁንላችሁ 🙏

@TEMARI_NET1
🙏21👍1
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሚያዘጋጀው 4ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የሳይበር ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ እሑድ ግንቦት 24/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

በ4ኛው ዙር የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ታለንት ያላቸው ታዳጊዎች ለመመልመል ዝግጅት መጠናቀቁን በአስተዳደሩ የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር ቢሻው በየነ ገልፀዋል።

የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ቻሌንጅ ፕሮግራም ምዝገባ እየተካሔደ ሲሆን፤ ፍላጎት ያላችሁ እስከ ግንቦት 24/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

ለሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ የተለዩ መስኮች፦
- ሳይበር ደህንነት
- ሳይበር ዴቨሎፕመንት
- ኢምቤድድ ሲስተም
- ኤሮስፔስ

ባለ ልዩ ተሰጥኦ ከሆኑ ይመዝገቡ 👇 https://talent.insa.gov.et

@TEMARI_NET1
👍32🔥1
Forwarded from Alpha Market
💠Shop at #AlphaMarket at a discount price

Airpods Pro(USA) white color 1599 birr
Airpods pro (USA) Black color 1799 birr

Calculator (Scientific) : 800 birr
P9 headset 1499 birr
Airpods Pro 5s 1199 birr
Galaxy buds pro(New product) 1900 birr


u can check additional products @alphamarket21

order now @alphamarket2121
with free delivery
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3