TEMARI-NET – Telegram
TEMARI-NET
4.11K subscribers
910 photos
17 videos
167 files
288 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
Forwarded from AAU MEREJA
📢 Dear Exit Exam Takers,

🎓 Good luck to you, AAU Class of 2025!

Your Exit Exams start tomorrow, June 9th, and we know you’ve come a long way to reach this point.

We wish you the best of luck! Stay calm, believe in yourself, and do your best .

መልካም ፈተና ይሁንላቹ!

#ExitExam #Classof2025 #GoodLuck

@AAUMEREJA
2👍2🥰1
TEMARI-NET
ይገምቱ ይሸለሙ! ዛሬ 04:00 | ፖርቹጋል ከ ስፔን የሚያደርጉትን ጨዋታ ቀድመው በትክክል ለገመቱ 3 ገማቾት ካርድ እንሸልማለን፣ እስከ 3:40 ብቻ የተስተካከለ መልስ ተቀባይነት የለውም ። ግምትዎን @Temari_Net1 ላይ ባለው ሃሳብ መስጫ ላይ ያስቀምጡልን። መልካም ጨዋታ ተመኘን 🙏
የ 2025 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ አሸናፊ ፖርቹጋል ሆናለች 🔥🔥🔥🔥🔥

ለመላው የክርስቲያኖ ሮናልዶ እና የፖርቹጋል ደጋፊዎች ያ የእንኳን ደስ አላቹ 🥳🥳🥳🥳🔥🔥🔥🔥

ፖርቹጋል 2-2 ስፔን - መደበኛ ደቂቃ
ፖርቹጋል 5-3 ስፔን - በመለያ ምት

ትክክለኛ ገማቾች ካሉ አሁን እናሳውቃለን ።
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ

ዘንድሮ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና መሰጠት መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ፈተናው እንደሚሰጥም ተናግረዋል፡፡

በዚህ ዓመት እየተሰጠ ባለው የመውጫ ፈተና 190 ሺህ 787 ቅድመ መደበኛ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ጠቅሰዋል፡፡

ከዚህም ውስጥ 102 ሺህ 360 ተማሪዎች ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡


@TEMARI_NET1
😐1
Forwarded from AAU NEWS
#ትማርኢትዮጵያ

ሙሉ ወጭው የተሸፈነ የማስተርካርድ ስኮላርሺፕ ከጋና።

በተጨማሪም አሜርካን ከሚገኘው የአሪዞና ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ማስተርስ መስራት ትችላላችሁ።



ሊንክ፡ https://opportunitiesforyouth.org/2025/03/27/the-mastercard-foundation-scholarship-at-ashesi-universityfully-funded-and-open-to-all-africans/



Deadline:  14th June, 2025

መልካም እድል!


@AAUNEWS1
💔1
Reminder!

Dear Exit Exam Test Takers,

Please be informed that all test takers are required to present their National ID during check-in.

If the physical ID has not yet been printed, test takers must present a printed hard copy of the digital version.

Kindly note that those who fail to present the required ID should not be allowed to sit for the exam.

@TEMARI_NET1
Shewit Gebrehiwot የሚል Passport ወድቆ ካገኛችሁ እባካችሁ በ @itzshewit telegram ላይ ወይም በ0996024415 ደውሉልኝ።
👍3
#ጥቆማ
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይዘጋጁ!

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ለሀገር አቀፍ ፈተናው እየተዘጋጁ ነው?

ተፈታኝ ተማሪ ከሆኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተናው በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ።

በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ የቲቶርያል ቪዲዮዎችን ለማግኘት 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides


@TEMARI_NET1
Forwarded from AAU MEREJA
Use your Father's Day #freegift from Ethio telecom

Happy DAD'S DAY AGAIN 😂
4😁1🤔1
Forwarded from AAU MEREJA
#Breaking

AAU_Exit_Result have been released.

Check on your portal!👇👇👇

https://portal.aau.edu.et

GOOD LUCK 🙏

#Share

@AAUMEREJA
2