ዩኒቨርሲቲዎች በሦስተኛ እና በአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች አቀባበል አድርገዋል።
የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለጻ ለተፈታኞቹ ዛሬ የሰጡ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ ነገ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ገለጻ የሚሰጣቸው ይሆናል።
የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም በሁለት ዙር ይሰጣል።
ምስል፦ የተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች
#tikvahuniversity
@TEMARI_Net1

#AAEB
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ሁለተኛ ዙር ፈተና ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ (Online) እየተሰጠ ነው፡፡
ፈተናው በ108 የማስፈተኛ ጣቢያዎች በመሰጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ ዛሬ በሚጠናቀቀው ሁለተኛው ዙር ከ13 ሺህ በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ ኃላፊዎች የሁለተኛው ዙር ፈተና ከሚሰጥባቸው ጣቢያዎች አንዱ በሆነው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት በደህንነት ካሜራ (CCTV) በመታገዝ እየተሰጠ ያለውን የፈተናውን ሒደት ተመልክተዋል፡፡

❤2
#Nationalexam
#SocialScience
#Schedule
የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሐግብር:
በወጣው መርሐግብር መሰረት ነገ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የእንግሊዝኛ እና የሒሳብ ትምህርት ፈተናዎች በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃዎች ይሰጣሉ።
በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም ይቆያል።

የ97 ዓመቱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ! 👏
የ97 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ተማሪ ማኖ መገሶ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።
ለትምህርት የነበራቸው ከፍተኛ ጉጉትና ቁጭት አሁን ላይ ለመማር ምክንያት እንደሆናቸው የሚናገሩት የዕድሜ ባለጸጋው ተማሪ፤ የዕድሜ መጨመር ትምህርት ከመማር እንደማያግድ ይገልጻሉ።
በመንግሥታዊ ተቋማት የሚሠሩ ልጆች አባት የሆኑት አዛውንቱ ተማሪ፤ በቀጣይ ትምህርታቸውን የመቀጠል ፍላጎት ያላቸው ሲሆን፤ ውጤት የሚሳካላቸው ከሆነ ዩኒቨርሲቲ ገብተው እንደሚማሩ አብራርተዋል። #አምዩ

❤2😁2👏1
Forwarded from AAU NEWS
Rotaract Club of Abugida – PR Team Callout!
Want to build your skills, grow your portfolio, AND make an impact?
We're looking for talented graphic designers and video editors to join our PR team!
We need creators skilled in:
• Canva
• Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, or Adobe Premiere)
• CapCut
No need to re-register if you are already registered.
Ready to learn, collaborate, and make a difference?
👉 Apply now!
📌 https://forms.gle/PCGrPQE7PVKEqZcSA
Have questions? DM Telegram t.me/SoloAk21

❤1
📢 Join IFAD in our mission to support rural communities across the globe! Apply now and be part of our global impact:
🔷 Liaison Office Partnership Analyst, Americas Liaison Office ➡️ https://bit.ly/4nyBa9h
🔷 Country Programme Coordinator ➡️ https://bit.ly/4nA5d0v
🔷 Country Programme Assistant ➡️ https://bit.ly/44iiumX
#JoinIFAD #CareerOpportunity

Linkedin
International Fund for Agricultural Development (IFAD) hiring Liaison Office Partnership Analyst, Americas Liaison Office (ALO)…
Posted 12:49:01 PM. This job is based in Washington, DC, USA.Organizational SettingThe International Fund for…See this and similar jobs on LinkedIn.
Volunteer Application Announcement
Vision Ethiopian Congress for Democracy (VECOD) is a non-partisan civic NGO. We are now accepting volunteer applications from 3rd, 4th year and above university students in the following fields:
• Law
• Political Science and International Relations
• Accounting
• Journalism and Communication
• Computer Science
• Marketing
Volunteers can choose to serve for either 3 months or 6 months. Based on your skills and performance, there may be opportunities for promotion to intern or full-time positions.
For more information, please contact VECOD, at +251911605873.

የኤምሬትስ አየር መንገድ ከደንበኞቹ ክፍያ በክሪፕቶ ከረንሲ ሊቀበል ነው።
ግዙፉ የኤምሬትስ አየር መንገድ ክፍያ በክሪፕፖ መቀበል የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከCrypto. Com ጋር መፈራረሙ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ ዓመት ወደ ተግባር ይገባልም ተብሏል።
አየር መንገዱ የስምምነቱ በቴክኖሎጂ ለሚሳቡ ወጣቶች እና ክፍያን በዲጂታል የመገበያያ የገንዘብ አማራጮች መፈፀም ለሚፈልጉ ደንበኞችን ያገናዘበ ነው ብሏል።
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአሁኑ ወቅት የዲጂታል መገበያያ ገንዘቦች ማዕከል ስትሆን የትምህርት ክፍያ፣ የትራንስፖርት እና የቤት ክፍያ በክሪፕቶከረንሲ እንዲከፈል ከዚህ በፊት መፍቀዷም ይታወሳል።
በአካባቢው ያሉ አየር መንገዶች ክሪፕቶከረንሲን እንደ አንድ የመገበያያ አማራጭ እየተቀበሉ ሲሆን ኤይር አረቢያም የጉዞ ትኬት ክፍያን በክሪፕቶከረንሲ መቀበል እንደሚጀምር ማስታወቁ ይታወሳል።
Source: Al Arabiya
#tikvahethMagazine

🚀 Apply Now: Digital Literacy Training & Internship Program! 🌐
Organized by NOXE | Powered by ENG Ethiopia | Sponsored by META
📘 Training Highlights – More than learning, it's a movement:
📱 Digital Wellbeing | 🛡 Online Safety | 🤖 AI 👩💻 Digital Lifestyle | 🧠 Real-world Projects & Challenges
💼 Internship Roles for Skilled Applicants:
🌟 Community Outreach | 📱 App Development | 🎬 Video Editing (YouTube, TikTok, Reels)
🌟 Why Join?
✅ Future-ready skills
✅ Certificate of Recognition 🏅
✅ Expert-led workshops
✅ Join Ethiopia's 1st powerful digital outreach
✅ Become a 2025 Digital Champion
✅ Backed by ENG & META
🚨 Note:
All applicants will join the Training Program. Internship interest can be selected in the form.
📝 Apply here:
https://forms.gle/s7BWU7eQrd24FbRb9
📅 Deadline: July 20, 2025 Opening: July 21, 2025
Email - 📧 noxe2025@gmail.com
📍Follow us for updates & digital challenges!

በመዲናዋ የተመረጡ የመንግሥት ተቋማት እስከ እሁድ ግማሽ ቀን ድረስ አገልግሎት ሊሰጡ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ የከተማ አስተዳደሩ ተቋማት ላይ መደበኛ የሥራ ቀናት መራዘሙን የከተማው ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው እንዳሳወቀው፥ አገልግሎት ፈላጊዎች በተመረጡ ተቋማት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 እና እሁድ እስከ ቀኑ 6፡30 ድረስ አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ነው የገለጸው።
አገልግሎቱም ከማዕከል መስሪያ ቤቶች ጀምሮ ክ/ከተማ እና ወረዳዎች ድረስ የሚዘልቅ መሆኑን አስታውቋል።
በተጠቀሱት ቀናት አገልግሎት የሚሰጡ ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ ተቋማት የትኞቹ ናቸው ?
- ንግድ ቢሮ፣
- ገቢዎች ቢሮ፣
- መሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ፣
- መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ፣
- ግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን፣
- ህብረት ስራ እና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እና ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ላይ በተጠቀሰው መሰረት አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን አሳውቋል።
Via ;TikvahethMagazine

ብዙ አይነት የAI ሞዴሎችን መጠቀም ከፈለጋችሁ ይህንን ዌብሳይት ቼክ አድርጉት።
huggingface.co
⚫️Models
⚫️Datasets
⚫️Spaces
⚫️Community
⚫️Documentation
በተለይ AI ላይ የምትሰሩ ወይም ተመራቂ ተማሪዎች ከሆናችሁ ዳታሴቱ፣ ኮሚኒቲውና ዶክመንቴሽኑ በጣም ይጠቅማችኋል።
ገና ያልተለቀቁ ብዙ አይነት freeና paid startup AI አሉት check አድሩት።
@TEMARI_NET1

UNICEF Free Online Courses with Free Certificates 2025
Apply Link: https://scholarshipsafe.com/unicef-free-online-courses/
Want to build your skills in child development, health, education, or humanitarian work? UNICEF offers a wide range of free online courses through its platform, Agora

በጎ ፈቃደኛ ይሁኑ!
የኢ.ስ.ሳ.ሶ በሚያዘጋጀው የክረምት የሕዋ ሥልጠና ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ለመሳተፍ ዕድሉን ያግኙ!
ለማመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
https://forms.gle/BdtH8ReHf3RSZp5u7
የማመልከቻ ቀነ ገደብ፦ ሐምሌ 11 ፤ 2017 ዓ.ም
#ESSS #Volunteer #SST

#Opportunity
🚀 Join the Free Cisco Networking Academy Summer Camp 2025🚀
✨Are you ready to level up your tech skills this summer? Whether you joined us last year or are new to the journey, this is your chance to unlock your digital future with world-class training from Cisco experts.
Why You Should Join:
✅ Explore Python, AI, HTML, Cybersecurity, Ethical Hacking, and Networking
✅ Flexible, Self-Paced Learning
✅ Real-World Practice
✅ Earn Recognized Certifications
✅ No Fees, No Barriers
✅ Choose What Fits You Best
🔹 Track 1: Programming, AI & Digital Innovation
🔹 Track 2: Cybersecurity & Networking Fundamentals
Program Info:
🗓 Duration: August 1 – September 30, 2025
🧠 Format: Online | Self-Paced + Live Webinars
💰 Cost: Absolutely FREE
📜 Certification: Yes! From Cisco NetAcad
📌 Spots are limited – first come, first served!
🔗 Apply: https://forms.gle/K4crPZwYuzZop4YM9

Google Docs
Registration to NetAcad Summer Camp
Welcome to the annual summer initiative led by the Cisco Networking Academy Team, the 2025 Summer Camp.
We are thrilled to have you join us for this exciting journey of learning, collaboration, and innovation. This initiative is designed to empower participants…

Scholarship and job opportunity websites!
💡findaphd.com
💡gradschools.com
💡 phdportal.com
💡scholarships.com
💡scholarship-positions.com
💡daad.de
💡studyincanada.ca
💡scholarshipportal.com
💡studyindenmark.dk
💡studyinnorway.no
💡phdstudies.com
💡profellow.com
💡researchgate.net
💡 researchcouncils.org.uk
💡 fulbright.org
💡euroscholars.eu
💡euraxess.ec.europa.eu
💡chevening.org
💡 https://lnkd.in/etD3kuTF
💡gatesfoundation.org
💡IIE.org
💡cern.ch
💡nsf.gov
💡nih.gov
💡unesco.org
💡worldscholarshipforum.com
💡educationusa.state.gov
💡findscholarships.com
💡academicpositions.com
💡 higheredjobs.com
💡Idealist.org
💡rhodestrust.ox.ac.uk
💡 mariecurie.org
💡asiaresearchnews.com
💡asiaeuropefoundation.org
💡csc.edu.cn
💡https://lnkd.in/e_jJ5nUn
💡Scholarships 4 Dev: https://lnkd.in/gSs3UFft
💡 Bandi: https://bandi.miur.it
💡 All Academics: http://www.all-acad.com
©️ትማር ኢትዮጵያ

❤1🔥1
#ጥቆማ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሉት ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል።
በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ (Average) 80 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በኦንላይን http://bs.ministry.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም እና ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተና የሚሰጥበትን ቦታ በቀጣይ የሚያሳውቅ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

👍2