ከተማሪዎች ማደሪያ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልኮችና ላፕቶፕ የሰረቁ በእስራት ተቀጡ
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ሚያዝያ 13 ቀን 2017 ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኝ የተማሪዎች ማደሪያ ክፍል ( Dormitory )ከሌሊቱ 8፡30 ሠዓት ገደማ ነው፡፡
ተከሳሾች ኃ/ማርያም ደጉና ተመስገን ጌትነት የተባሉ ከዚህ ቀደም በዩኒቨርሲቲ ካምፓሱ ተማሪ የነበሩና ተመርቀው የወጡ ሲሆን በተጠቀሰው ዕለት ወደ የተማሪዎች ማረፊያ ክፍል ( Dormitory ) በመግባት ንብረትነታቸው የተማሪ ኤርሚያስ ክንዳለምና ኢዮብ ስማቸው የሆኑ ግምታቸው 15 ሺህ እና 11ሺህ ብር የሚያወጡ ሁለት የሞባይል ስልኮችን እንዲሁም ግምቱ 43ሺህ ብር የሚያወጣ አንድ ላፕቶፕ ሰርቀው በግቢው ውስጥ ከሚገኝ መፀዳጃ ቤት አካባቢ ዕቃውን ሰውረዋል፡፡
ነገር ግን በሰዓቱ በተማሪዎቹ ዶርም አካባቢ ከተፈፀመው የስርቆት ወንጀል ጋር ተያይዞ በተፈጠረው ግርግርም በጥበቃ ስራ ላይ የሚገኙ የግቢው ፖሊስ አባላት በሚመጡበት ወቅትም ተከሳሾች በአጥር ዘለው ለማምለጥ ሙከራ ቢያደርጉም ባለመሳካቱ በቁጥጥር ስር ሊውሉ መቻላቸውን የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
በወቅቱም የንብረቶቻቸውን መጥፋት ያወቁት የግል ተበዳይ ተማሪዎች በስልኮቻቸው ላይ ተደጋጋሚ ጊዜ በመደወል ዕቃዎቹ ከተደበቁበት መፀዳጃ አካባቢ ጥሪ በመሰማቱ ዕቃቸውን ሊያገኙም ችለዋል፡፡
የወንጀል ድርጊቱ መፈፀም መረጃ የደረሰውም የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያም ተከሳሾችን በቁጥጥር ስር በማዋል ተገቢውን የምርመራ ተግባር ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ፖሊስ በተከሳሾች ላይ ተገቢውን ማስረጃ በማደራጀት በዐ/ህግ በኩል ክስ እንዲመሰረት ያደረገ ሲሆን ተጣርቶ የቀረበለትን የወንጀል ምርመራ መዝገብ የተመለከተው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 3ኛ ፈጣን ወንጀል ችሎት ሚያዝያ 24 ቀን 2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት እንደ ወንጀል ተሳትፏቸው ኃ/ማርያም ደጉን በ7 ዓመት እንዲሁም ተመስገን ጌትነትን በ4 ዓመት ከ6 ወር እስራት እንዲቀጡም ወስኖባቸዋል፡፡
በትምህርት ተቋማት አካባቢ ያለው የደህንነት ሁኔታ መጠናከር እንዳለበት የገለፀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የጥበቃ ባለሙያዎች ወደ ግቢው የሚገቡና የሚወጡ ማንኛቸውንም ግለሰቦች መታወቂያ በሚገባ ማረጋገጥ እንዳለባቸው አሳስቧል፡፡
ምንጭ:- አአ ፖሊስ
@TEMARI_NET1

😁10👍6💔3🙏2❤1
Students competition_GC69 2025docx_250505_163117 2.pdf
179.6 KB
Dear AAU community
We hereby attach an opportunity for female students interested in Nuclear sciences and Technology.
Note that the deadline for application is on May 30 , 2025.
For further information , refer to the attached pdf file.
Good Luck

ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ
ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብና በመተግበር የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 24ኛው የጋራ ፎረም ጉባዔ በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው ላይ በ"ቨርቹዋል" ንግግር ያደረጉ አቶ አረጋ ከበደ ÷ ዩኒቨርሲቲዎች የማሕበረሰብን የእድገት ደረጃ በመቃኘት አጋዥ ተግባራት ላይ በትኩረት መስራት አለባቸው ብለዋል፡፡
የአማራ ክልልን ኢኮኖሚ እድገት ማሳደግ የሚያስችል ስትራቴጂክ እቅድ መዘጋጀቱን ጠቁመው ÷ይህም ክልሉ ከገባበት ዘርፍ ብዙ ቀውስ እንዲወጣ የሚያግዝ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
በክልሉ የመልማት ጸጋን መሠረት ባደረገ መልኩ ስድስት የልማት ኮሪደሮች መለየታቸውን ነው ርዕሰ መስተዳድሩ የገለጹት፡፡
ስለሆነም ዩኒቨርሲቲዎች ይህን ባገናዘበ መልኩ በጥናት፣ በምርምር እና በማማከር አገልግሎት እንዲሳተፉ ጠይቀዋል፡፡
ክልሉ ካጋጠመው ማህበራዊ ቀውስ እና ዘርፈ ብዙ ችግር እንዲወጣ ዩኒቨርሲቲዎች በጥናትና ምርምር የታገዘ የመፍትሔ ሃሳብ እንዲያቀርቡም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በዚህ ረገድ የክልሉ መንግስት ለዩኒቨርሲቲዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

#EthiopianDefenceUniversity
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ምልመላ ማድረግ ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲው ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን መልምሎ ለማስተማር በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይቶችን በማካሔድ ላይ ይገኛል።
በዚህም ከመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አካሒዷል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቅበላና ምልመላ ዙሪያ ገለጻ ከተደረገላቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ።
በወታደራዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በፈጠራ ክህሎት ልዩ አቅም ያላቸው ተማሪዎች በውድድር ዩኒቨርሲቲውን መቀላቀል እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጤና፣ በኢንጅነሪግ እና ሌሎችም የሙያ ዘርፎች ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንደሚካተት መገለፁ ይታወሳል።
©️tikvahuniversity

👍1
የትምህርት ዘርፍ ስራዎች የአገርን ዘላቂ ጥቅም ማእከል አድርገው ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ
የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በ”መሀል ዘመን” የሽግግር እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርገዋል።
-------------------------------------
(ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም) በውይይቱ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገለጹት የትምህርት ዘርፍ የሚከናወኑ ስራዎች የአገርን ትቅም ባስቀደመ መልኩ ሊከናወኑ እንደሚገባ ተናግረዋል።፡
ሙሁራን ከፖለቲካ ፣ ከእምነት፣ ከባህልና ከማናቸውም ተጽእኖ ነጻ ሆነው እውነትና ሀቅን የሚያፈላልጉና ለአገር የሚጠቅሙ አዳዲስ ሀሳቦችና አስተሳሰቦችን ሊያፈልቁ እንደሚገባም ፕሮፌሰር ብርሃኑ አስገንዝበዋል፡፡
ችግሮችን ወደ ራስና ወደተቋም በመውሰድ እየፈተሹና እያረሙ መሄድ እንደሚገባ በሀሳብ ገዥነት መግባባትና ለአገር አንድነት መቆም እንደሚገባም ክቡር ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
ውይይቱን ወቅት ገለጻ ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በበኩላቸው የተገኙ ስኬቶችን በማስቀጠል ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ሚዛናዊነትን በማስጠበቅ ስትራቴጂክ ግቦችን ማሳካት እንደሚገባ ተናግረዋል።
በየመዋቅሩ የሚገኙ አመራሮችና ሰራተኞችም ስራዎቻቸውን የአገርን ጥቅም በማስቀደም በብቃት በታታሪነት፣ በጥንቃቄ፣ በታማኘኝነትና በግልጽነት ሊሰሩ እንደሚገባ አመላክተዋል፡።
በውይይቱ ላይ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ቀርበው በመድረኩ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡

የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀ
መማሪው የዲጂታል መተግበሪያ የተዘጋጀለት የቋንቋ ፎኖተ ካርታ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
መፅሐፉ በ2012 ዓ.ም በፀደቀው የቋንቋ ፖሊሲ መሠረት በአምስቱ የፌዴራል ቋንቋዎች ማለትም፦ በአማርኛ፣አፋን ኦሮሞ፣በሶማሌ፣በአፋርኛ እና በትግረኛ የተዘጋጀ ነው፡፡
ፍኖተ ካርታው በኢትዮጵያ ብዝሃ ቋንቋን እና ህብረ ብሔራዊነትን ለማሳደግና ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል መባሉን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
©Ethio FM

👍3
#ጥቆማ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል።
በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለመመዝገብ 👇
https://talent.insa.gov.et
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል።

ይገምቱ ይሸለሙ!
🇪🇺 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ
04:00 | ፒኤስጂ ከ አርሰናል
ድምር ውጤቱን በትክክል የገመቱ የመጀመሪያዎቹ ፫ ገማቾች ይሸለማሉ
፣
#የተስተካከለ_ውጤት_ዋጋ_አይኖረውም።
እስከ ዛሬ ምሽት ፫ ስዓት ብቻ ነው መገመት ሚቻለው።
ይሕን ቻናል በመቀላቀል ይገምቱ ፣

👍5❤1
TEMARI-NET
ይገምቱ ይሸለሙ! 🇪🇺 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ 04:00 | ፒኤስጂ ከ አርሰናል ድምር ውጤቱን በትክክል የገመቱ የመጀመሪያዎቹ ፫ ገማቾች ይሸለማሉ ፣ #የተስተካከለ_ውጤት_ዋጋ_አይኖረውም። እስከ ዛሬ ምሽት ፫ ስዓት ብቻ ነው መገመት ሚቻለው። ይሕን ቻናል በመቀላቀል ይገምቱ ፣ @TEMARI_NET1
በተቀመጠው ሕግ መሰረት በትክክል የገመቱ ፫ ቱ አሸናፊዎች
@Withfullhope
@trt_world1
@Internationalcryptocurrency1
Contact Us @ZAdmin21
@Withfullhope
@trt_world1
@Internationalcryptocurrency1
Contact Us @ZAdmin21
የኢትዮጵያ ተመራማሪዎች ከአለም በበለጠ የሳይንሳዊ ጽሑፎቻቸው ይሰረዛሉ/ተቀባይነት ያጣሉ - አዲስ ጥናት‼️
በቅርቡ ይፋ የሆነ አንድ አዲስ ጥናት በኢትዮጵያ ተመራማሪዎች የተጻፉት ሳይንሳዊ ጽሑፎች ከአለም ውስጥ ካሉ ከማንኛውም ሀገር ተመራማሪዎች በበለጠ መጠን ተሰርዘዋል ወይም ተመልሰው ተወስደዋል ሲል አመልክቷል ።
ይህም በኢትዮጵያዊያን ተመራማሪዎች የተጻፉ በርካታ ሳይንሳዊ ፅሁፎች ከእውነት የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው በመሆናቸው ከአሳታሚዎች እንዲሰረዙ መደረጉን አመልክቷል።
በህንድ የሚገኝ የውሂብ ሳይንቲስት የሆኑት አቻል አግራዋል ባካሄዱት ይህ ጥናት፣ ኢትዮጵያ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ቀዳሚ ስትሆን ሳውዲ አረቢያ፣ ፓኪስታን፣ ቻይና እና ግብፅ በመቀጠል ከፍተኛውን የፅሁፍ መሰረዝ መጠን ያሳዩ ሀገራት ናቸው።
ተመራማሪው አግራዋል እንዳሉት፣ ይህ ሊሆን የቻለው በኢትዮጵያ ውስጥ ጥራት የሌላቸውን ፅሁፎች በንቃት የሚከታተሉና የሚያጋልጡ ጠንካራ የሳይንስ ባለሙያዎች ማህበረሰብ ባለመኖሩ ሊሆን ይችላል።
በአንጻሩ እንደ ፈረንሳይ ያሉ ሀገራት የምርምርን ታማኝነት በማረጋገጥ ረገድ ግንባር ቀደም ሲሆኑ፣ ጥራት የሌላቸውን ፅሁፎች በመለየትና በማስወገድ ረገድም ውጤታማ ናቸው ብለዋል።
ጥናቱ አብዛኛዎቹ ፅሁፎች የተሰረዙበት ምክንያት በግልጽ እንደሚታየው በሐቀኛ ስህተት ሳይሆን፣ "አብዛኛው" የሚሆነው በተለያዩ የሥነ ምግባር ጉድለቶች የተነሳ እንደሆነ ይጠቁማል። ይህም የውሸት መረጃዎችን ማቅረብ፣ የሌሎችን ስራ ያለ ፈቃድ መጠቀም (ስርቆት) ወይም በምርምር ሂደቱ ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን መፈጸምን ያካትታል።
በተጨማሪም ጥናቱ እንዳመለከተው ከፍተኛ የመሻር መጠን ያሳዩት ሀገራት በአብዛኛው እስከ 2023 ባሉት አምስት ዓመታት ውስጥ በአጠቃላይ የሳይንሳዊ ፅሁፎቻቸው ቁጥር ላይ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይተዋል። ይሁን እንጂ ያለ ተገቢ የምርምር መሰረተ ልማት ዕድገት በአንድ ሀገር ውስጥ የሚታየው እንዲህ አይነት የፅሁፎች ቁጥር መጨመር ብዙውን ጊዜ በመጨረሻ ወደ ብዙ መሰረዞች የሚመሩ የውሸት ጥናቶች ምልክት ነው ሲል ጥናቱ ይገልጻል።
#capital

💔5
በላምበርጊኒ ሞዴል መኪና የሠራው የሻሸመኔው ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪ
*******
የሻሸመኔ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪው የሆነው አወል አመጂ በላምበርጊኒ ሞዴል የመዝናኛ መኪና ሠርቷል።
ተማሪው የሠራት መኪና ሁለት ሰው መያዝ የምትችል እንዱሁም የላይኛው ጣሪያዋ እንደ አስፈላጊነቱ የሚከፈት እና የሚዘጋ የመዝናኛ መኪና ናት።
መኪናዋን የሠራት የላምበርጊኒን ሞዴል በማየት እና የራሱን ሐሳብ ጨምሮበት እንደሆነ ይናገራል።
አወል መኪናዋን የሠራት ከአከባቢው ካገኛቸው እና ከገዛቸው ቁሳቁሶች ሲሆን መኪናዋን ሠርቶ ለማጠናቀቅም አንድ ወር ፈጅቶበታል።
መኪናዋ ብዙ ነዳጅ አትፈልግም ያለው አወል፣ በ60 ኪሎ ሜትር 2 ሊትር ቤንዚን ብቻ እንድትጠቀም አድርጌያታለው ይላል።
የተማሪው የፈጠራ ውጤት የሆነችው ይህቺ መኪና ሙሉ ለሙሉ ተሠርታ ስትጠናቀቅ በሯ ያለ ሰው ንክኪ በራሱ እንደሚከፈት አወል ተናግሯል።
#EBC

👍15🥰4👏4😐1
🔥ዛሬ ዓለም አቀፍ የአህዮች ቀን ነው🔥
።
በዓለም ላይ በአህያ ብዛት ኢትዮጵያ አንደኛ መሆኗ ይታወቃል😂😂😂
World Donkey Day!
World Donkey Day brings to the forefront the life of donkeys. It also promotes respect, kindness, and compassion towards these unassuming creatures.

😁19👍1