#SmartPills
Smartpills ክኒን ሲሆኑ ነገር ግን እነዚህ ክኒኖች የሚያገለግሉት የዉስጣችንን ጤና ለመመርመር ሲሆን እነዚህ ክኒኖች Sensor እና Camera ያላቸዉ በመሆኑ ይህም ያለ ቀዶ ህክምና የዉስጣችንን ፎቶ ማንሳት ፣ የሆዳችንን እና የአንጀቶቻችንን ስራ መከታተል እና Diagnosis ማድረግ ያስችሉናል ፣ ይሄም ዶክተሮች ስለ ሰዉነታችን ፈጣን ፣ አስተማማኝ መረጃ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic

🥰5👍3
#Chatgpt_Atlas
OpenAI , Chatgpt Atlas የተባለ አዲስ የAI Browser አስተዋወቀ ፣ በዚህም Browser ሰዎች በቀላሉ Search ማድረግ ፣ ከChatgpt ጋር ማዉራት ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዌብሳይቶችን Summarize ማድረግ የሚችልልን ሲሆን ፣ ከዚህም በተጨማሪ አንድ አንድ ስራዎችን Automate ሊያደርግልን የሚችል Browser ነዉ ፣ ይሄም Browser ለጊዜዉ ለMac OS ተጠቃሚዎች ብቻ የሚሰራ ሲሆን በቅርቡ ለWindows እና ስልክ ተጠቃሚዎች ይለቀቃል ተብሏል

👍8
#Unitree_H2
በቻይና የሚገኘዉ Unitree የተባለዉ የሮቦቲክስ ካምፓኒ በቅርቡ Unitree H2 የተባለ አዲስ Humanoid Robot መስራታቸዉን ይፋ ያደረጉ ሲሆን ይሄም ሮቦት ከዚህ ቀደም Unitree ከሰራቸዉ ሮቦቶች የሚለየዉ የሮቦቱ የፊት ገፅታ ወደ ሰዉ የተጠጋ መሆኑ እንዲሁም ይሄ ሮቦት ሲራመድ ወደ ሰዉ አረማመድ የተጠጋ መሆኑ ነዉ ፣ የዚህም ሮቦት ቁመት 1.8 meter ሲሆን ክብደቱም 70kg የሚመዝን ሲሆን በሚተዋወቅበት ቪድዮ ላይም ይሄ ሮቦት Ballerina የተባለዉን የዳንስ አይነት በመደነስ እንዲሁም ከሞዴሎችን ጋር Runway በማድረግ ሰዎችን ያስገረመ ሲሆን ይሄም ሮቦት ለጊዜዉ ገበያ ላይ ባይዉልም ከ90,000 Dollar በላይ ዋጋ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል

❤4🔥2
#Meta_Ai
Instagram በቅርቡ አዲስ AI ያስተዋወቁ ሲሆን ይሄም AI በInstagram ላይ Story ማድረግ የምትፈልጉትን ፎቶ ወይም ቪድዮ በAI edit ማድረግ የሚያስችላቹ ሲሆን ይሄንንም አዲስ ፊቸር ለመጠቀም ስቶሪ በተኑን በመንካት ፎቶ ከመረጣቹ ቡሃላ የብሩሽ(edit) ምልክቱን በመንካት Restyle የሚለዉን ትመርጣላቹ ከዛም ቡሃላ ይሄ AI ይመጣላቹዋል ከዛም Prompt በመላክ በቀላሉ Story ለማድረግ የፈለጋቹትን ፎቶ ወይም ቪድዮ Edit ማድረግ ትችላላቹ

👍6❤4
#Pc_Performance
Laptop ለመግዛት አስባቹ ነገር ግን የምትገዙት ላፕቶፕ ለGaming ሆነ ትላልቅ ስራዎችን መስራት የሚችል መሆኑን እንዴት እንደምታረጋግጡ ታዉቃላቹ? ለማረጋገጥ በመጀመርያ መግዛት የምትፈልጉትን ላፕቶፕ ትከፍቱና Power shell ብላቹ Search ታረጋላቹ ከዛም እሱን ከከፈታቹ ቡሃላ ከታች ያለዉን Command ትፅፉና Enter በሉ
ከዛም ስለላፕቶፑ CPU Score, Memory Score ,Graphics Score, DiskScore እና WinSPRLevel score የሚያመጣላቹ ሲሆን WinSPRLevel Scoreን በመጠቀም በቀላሉ ስለ ላፕቶፑ አጠቃላይ ፐርፎርማንስ ማወቅ የምትችሉ ሲሆን የላፕቶፑ WinSPRLevel Score ከ8.0 - 9.9 ከሆነ ለGaming እና ለትላልቅ ስራዎች እንደሚሆን ይናገራል ፣ ከ6.5 - 7.9 ከሆነ ደግሞ መካከለኛ የሚባል ነዉ ። የቀሩትን በዝርዝር ኮመንት ላይ አስቀምጥላችዋለዉ

get-ciminstance win32_winsat

👍10❤3
#WE_ARE_BACK
ሰላም ሰላም የTech+ ቤተሰቦች እንዴቶ ቆያቹ? እንደጠፋንባቹ እናዉቃለን ለሱም ከልባችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በፊት እንደምንለቃቸዉ አይነት ኮንተንቶች ይዘንላቹ የመጣን ስለሆነ ሁላቹም ይሄን ቻናል ለሌሎች Share በማድረግ ለቻናሉ እድገት የቻላቹትን አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላላቹ
✨#Share ✨
English | Amharic

🔥4❤1👌1
#Charging
ብዙ ሰዉ ስልክን ላፕቶፕ ላይ ሰክቶ ቻርጅ ማድረግ የስልክን ባትሪ ይጎዳል ሲል እንሰማለን ነገር ግን እዉነታዉ ስልክን ላፕቶፕ ላይ ሰክቶ ቻርጅ ማድረግ በስልካችን ባትሪ ላይ ምንም አይነት ጉዳት አያመጣም ፣ በተለይ አሁን ላይ ያሉት ስልኮች የሚቀበሉትን ፓወር መቆጣጠር የሚችሉ ስለሆነ ላፕቶፑ ምንም እንኳን High Current ወደ ስልካችን ቢልክ ስልካችን የሚፈልገዉን ብቻ በመቀበል እራሱን ከOverheat መጠበቅ ይችላል

👍5❤2💯2
#Threads
የMeta App ከሆኑት አንዱ የሆነዉ Threads የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ይገኛል ፣ አሁን ባለው መረጃ መሰረት የDaily ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ140 Million በላይ የደረሰ ሲሆን የሚገርመው ነገር የThreads ሞባይል App ተጠቃሚዎች ቁጥር አሁን ከX (Twitter) Mobile App ተጠቃሚዎች መብለጡ ነው፤ ነገር ግን በDaily Website ተጠቃሚ አንፃር የX (Twitter) ተጠቃሚዎች ከThread ተጠቃሚዎች በ17 እጥፍ ይበልጣሉ
✨ #Share ✨

👍3👀3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Subway_Surfers
አብዛኞቻችን በልጅነታችን ከምንጫወታቸዉ ጌሞች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Subway Surfers በአዲስ መልኩ ፕለይስቶር ላይ የመጣ ሲሆን በዚህ በአዲሱ Version ላይ ያለዉ ለዉጥ የግራፊክስ እና የሜካኒክስ ለዉጥ ሲሆን የጌም አጨዋወቱ ላይ ግን ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም እንደበፊቱ በፖሊስ በመባረር ለማምለጥ መሞከር ነዉ ፣ ይሄም ጌም ፕለይስቶር ላይ ለPre - Registration የተለቀቀ ስለሆነ መጀመርያ ጌሙን መሞከር የምትፈልጉ ፕለይስቶር ላይ Subway Surfers City ብላቹ ሰርች በማድረግ Pre Register ማድረግ ትችላላቹ

👍4❤1🔥1
#CBE_CONNECT
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE Connect የተባለ አዲስ መተግበሪያ (App) በቅርቡ ያስተዋወቀ ሲሆን በዚህ App ከውጭ አገር የሚላክላችሁን ዶላር ያለምንም Fee በሕጋዊ መንገድ በቀጥታ ወደ ባንክ አካውንታችሁ ማስገባት የሚያስችላቹ ሲሆን ከተለያዩ የባንክ አካዉንቶች ጋር Link በማድረግም ብር ማስገባት ትችላላቹ ከዛም በተጨማሪ የሚላክላቹን Dollar እስከ ፈለጋቹት ሰአት Hold ማድረግ ያስችላቹዋል

👍9
#Location
ብዙ ሰዎች ስልካቸው ላይ ያለዉን Location ሲያጠፉ Tracking ሙሉ በሙሉ የሚቆም ይመስላቸዋል ነገር ግን እዉነታዉ ምንም እንኳን Location ብናጠፋም በስልካችን የምንጠቀማቸዉ አፖች ዌብሳይቶች በምንጠቀመዉ WiFi, Mobile Network አማካኝነት ያለንበትን ቦታ መገመት ያስችላቸዋል ስለዚህ Location ማጥፋት ሙሉ በሙሉ Track ከመደረግ አያተርፈንም ማለት ነዉ ለዚህም አላስፈላጊ የምትሏቸዉን አፖች በማጥፋት እራሳቹን በተወሰነ ደረጃ Track ከመደረግ መጠበቅ ትችላላቹ

👍2❤1
#Chatgpt
Chatgpt ለFree እና Go Plan ላላቸዉ ተጠቃሚዎች Ad (ማስታወቂያዎችን) ማሳየት ሊጀምር ነው ማስታወቂያዎቹም የሚታዩት ሞዴሉ ከሰጠዉ መልስ በታች ሲሆን እነዚህም ማስታወቂያዎች "ስፖንሰር የተደረገ" (Sponsored) የሚል ምልክት ይኖራቸዋል ተብሏል እንደተናገሩት ከሆነም ማስታወቂያዎቹ Chatgpt በሚሰጠው መልስ ላይ ተጽዕኖ አይኖራቸውም የተባለ ሲሆን ከዛም በተጨማሪ Chatgpt የChat Historyያችንን ለAdvertisors እንደማይሸጡትና አሁን እያወራቹ ባላቹት ነገር ላይ ብቻ ተመስርተዉ Personalized Ad እንደሚያሳዩ ነዉ የተናገሩት

👍4
#E-Ink_Tablets
E-Ink ተብለው የሚጠሩት ታብሌቶች በዋናነት ለንባብና ለመፃፍያ አላማ የተሰሩ ታብሌቶች ሲሆኑ የነዚህ ታብሌቶች Screen እንደ ማንኛዉም አይነት የታብሌት ወይም የስልክ Screen ሳይሆን ስክሪናቸዉ ለየት ያለ ወረቀት የሚመስል E-Ink የተባለ Display አላቸዉ ይሄም ምንም አይነት ብርሀን ወደ አይናቹ Shine የማያደርግ ሲሆን ይሄም በታብሌቱ ለብዙ ሰአት ያለምንም Strain / የአይን ህመም ማንበብ ያስችላቹዋል በተጨማሪም ባትሪቸው ለብዙ ቀናት አልፎ ተርፎም ለሳምንታት ሊቆይ ይችላል

👍6❤2🔥1
#Xender
አብዛኞቻችን ፋይሎችን ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ስልክ ለመላላክ ከምንጠቀምባቸዉ አፖች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Xender, Anmobi በተባለ የቻይና ድርጅት የተሰራ ሲሆን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ Peter Jiang የBluetoothን የፍጥነት ችግር ለመቅረፍ ባመጣዉ ሃሳብ የተሰራ ሲሆን Xender Wi-Fi Direct ቴክኖሎጂን በመጠቀም ትላልቅ ቪዲዮዎችን, ሙዚቃዎችን እና ፋይሎችን ያለ ምንም Internet በሰከንዶች ፋይሎችን እንድንላላክ ያስቻለን App ነዉ

🔥8👍4🆒2
#Microsoft
Microsoft Maia 200 የተባለ አዲስና በጣም ፈጣን የሆነ የኮምፒውተር Chip ሰራ ፣ ይሄም በMicrosoft የተሰራዉ Chip እንደ Microsoft Copilot ያሉ AI ሞዴሎችን በፍጥነትና በትንሽ በጀት እንዲሰሩ የሚያስችል ሲሆን በአሁኑ ሰአትም ይሄ Chip ከAmazon እና Google Chip ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ሲሆን ምንም እንኳን እነዚህን ቢበልጥም ከNvidia Chip ጋር ስናነፃፅረዉ Nvidia አሁንም የበላይ Chip ነዉ

👍6❤2
#Smart_Mugs
Smart Mugs (ሻይ ወይም ቡና መጠጫዎች) ልክ እንደኖርማል Mug ለመጠጫነት ብቻ ሳይሆን ምንጠቀማቸዉ ሻያችን ወይም ቡናችን ሳይቀዘቅዝ ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን የሚረዱን መጠጫዎች ናቸው ፣ አብዛኞቹም Application ስላላቸዉ በዉስጣቸዉ ያለዉን ሻይም ሆነ ቡና በፈለግነዉ Temperature ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን ያስችሉናል

👍4❤2🥰1😁1🤔1
#Whatsapp
ስንቶቻቹ የWhatsappን Creator ታዉቁታላቹ? Jan Koum ይባላል የUkraine ሀገር ተወላጅ ሲሆን እራሱን Computer Programming በማስተማር ለ9 አመታት ያክል Twitter ተቀጥሮ ሊሰራ ችሏል ፣ ከTwitter ከወጣ ቡሃላም Facebook Apply አድርጎ ባይቀበሉትም በ2009 WhatsApp የተባለዉን Social Media App ከጓደኛዉ Brian Acton ጋር በመሆን የሰሩት ሲሆን ፣ በ2014 Facebook Whatsappን ከJan Koum በ16$ Billion Dollar በመግዛት Jan Koumን Billionaire ሊያረገዉ ችሏል

👍5❤2
#Intel
Intel ከዚህ አመት ጀምሮ ከNvidia GPU ጋር ሊወዳደር የሚችል የራሳቸዉን GPU ሊሰሩ እንደሆን የIntel ዋና ስራ አስኪያጅ Lip - Bu Tan ያስታወቁ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ለData Centers የሚሆኑ GPUዎችን ፣ Heavy የሚባሉ AI Taskochn Handle ማድረግ የሚችሉ ፣ Powerful የሆነ Computing Power ያላቸዉ GPUዎችን ለመስራት እንዳሰቡ ተናግረዋል ፣ ከዚህም በተጨማሪ ትላልቅ የተባሉ ከዚህ በፊት Qualcomm ይሰሩ የነበሩ GPU Expertochnm ቀጥረዋል

👍4❤2🔥2