Dear UAT Applicants,
Please find below the list of applicants who selected exam centers outside Addis Ababa University, including AAU’s Bishoftu Campus. Due to the limited number of test takers, some exam centers have been reallocated, taking into account the proximity of testing locations.
We would also like to inform you that your exam date is scheduled for Wednesday, 24 September 2025. We encourage test takers to travel to their assigned test centers ahead of time.
Details of the exam rooms, including specific locations, will be announced shortly.
If you are not scheduled, kindly complete the form at the following link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header
. Sincerely,
AAU–Testing Center

Google Docs
UAT-AAU_2025
🤗3🫡2❤1
#AASTU/ASTU
AASTU/ASTU መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
የምዝገባ ጊዜ፦
➫ ከመስከረም 13 እስከ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም
ምዝገባው የሚጠናቀቀው፡-
➫ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይሆናል፡፡
መመዝገቢያ Link
➫ https://stuexam.astu.edu.et/
በዚህ Link በመጠቀም እና አቀራራቢያችሁ ያለውን መፈተኛ University በመምረጥ መመዝገብ ትችላላቹ።
@UATpreparation

❤4👍4🤗1🫡1
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ ነው።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት
የፅሑፍ ፈተና የሚሰጠው፦
ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ.ም
አመልካቾች የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (EHEEE) በ2017 ዓ.ም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ብቻ መሆን ይጠበቅባችኋል።
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ፦
ከአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ከቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል) እና ዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) ለወንድ 475 ፤ ለሴት 450።
ለሌሎች ክልሎች፦
ለወንድ 500 እና በላይ ፤ ለሴት 475 እና በላይ
ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው 👇
https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement

❤2👍1
AASTU_and_ASTU_entrance_exam_Tuesday_September_30,_2025_Morning.xlsx
77.4 KB
AASTU and ASTU entrance exam Schedule for Tuesday September 30, 2025 Morning and Afternoon Schedule (AAU)
@UATpreparation
@UATpreparation
❤3🫡2🤝1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
Insane!
Government Sponsored Cutoff point
Natural Male:- 83 Female:- 78
Social male:- 63 Female:- 57
@UATpreparation
Government Sponsored Cutoff point
Natural Male:- 83 Female:- 78
Social male:- 63 Female:- 57
@UATpreparation
😱15🤯8❤1🤗1
SPHMMC_Medicine_applicants.pdf
700.5 KB
SPHMMC_Medicine_applicants
• በኮሌጃች በ2018 ዓ.ም የህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መስከረም 22, 2018 ዓ.ም (October 02, 20 205) ነው፡፡
• መፈተኛ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ግቢ ፈተና ማዕከል ነው፡፡
ዝርዝርዝራችውን ማየት ትችላላችሁ፡፡

🫡4🎉3🤗2
UAT preparation
AAU 2018 entry Cut off point .xlsx
ለUAT ከእኛ ጋር ዝገጅት ስታደርጉ የነበራችሁ እና ያለፋችሁ ተማሪዎች በዚህ👉 @UATRegistration feedback ስጡን😊ብትችሉ ዉጤታችሁንም አያይዙልን
👉@UATRegistration
👉@UATRegistration
🙏4🔥2🥰2
Placement of Undergraduate Students at AAU 2018 EC.xlsx
3.1 MB
Placement ተለቋል። የተመደባችሁበትን Campus በዚህ ማየት ትችላላችሁ።
እንዲሁም portal ያልሰራላችሁ በተለያዩ ምክንያቶቾ ማለፋችሁን ያላወቃችሁ ስማችሁን እዚህ list ውስጥ ፈልጉ።

🙏3👍2🫡2
ማስታወቂያ ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ
በኮሌጃችን የሕክምና ትምህርት አመልክታችሁ የመግቢያ የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ አመልካቾች ውጠታችሁን ከከኮሌጁ ድረ ገጽ ማየት የምትችሉ መሆኑንን እንገልጻለን፡፡
https://sphmmc.edu.et/2025/10/03/interview-announcement-for-school-of-medicine-applicants/
የመግቢያ ፈተናውን ያለፋችሁ በሙሉ ቀጣዩ የቃለ መጠይቅ ፈተና መርሐግብር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
1. የስማችሁ መጀመሪያ ፊደል በእንግሊዘኛ ፊደል ከ A- L የሚጀምር መስከረም 26 ቀን 2018 ጠዋት ከ፡2:30-6፡00 ይሆናል፡፡
2. የስማችሁ መጀመሪያ ፊደል በእንግሊዘኛ ፊደል ከ M- Z የሚጀምር መስከረም 26 ቀን 2018 ከሰዓት ከ8:00-10:30 ይሆናል፡፡
ስለዚህ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ
ከልዩ ድጋፍ ከሚሹ ክልል ወይም ዞን ያመለከታችሁ ውድድሩ በክልላችሁ ወይም በዞናችሁ ውስጥ ካአመለከቱት ጋር መሆኑን እናሳስባለን፡፡
የቃለ መጠይቁፈተና መርሐ ግብር የሚካሄድበት ቦታ፡ ሲሞሌሽን ላብ ነው፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ላመለከቱ ጓደኞቻችሁ Share አድረጉላቸው።

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት የሕክምና ትምህርት (Doctor of Medicine) ለመማር ያመለከታችሁና ከፅሐፍ እና ከቃል ፈተናዎች በኋላ የተመረጣችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ውጤትዎን ይመልከቱ 👇
https://sphmmc.edu.et/2025/10/08/announcement-for-accepted-medical-students/
በኮሌጁ ለመማር ፍላጎት ኖሯችሁና አመልክታችሁ ያልተመረጣቸሁ አመልካቾች፣ ቅበላ ያላገኛችሁት በኮሌጁ የመቀበል አቅም ውስንነት ምክንያት እንደሆነ ተቋሙ ገልጿል፡፡