HUDAD Tech – Telegram
HUDAD Tech
271 subscribers
29 photos
3 videos
7 files
19 links
በዚህ ቻናል በ HUDAD Tech የተሰሩ አፖችን እና ቀላል አሰራሮችን እንዲሁም አጠቃቀሙን እንማማርበታለን

🅙🅞🅘🅝
Download Telegram
Channel created
ይህ የ Cash Book አፕልኬሽን apk ነው፡፡ በዌብሳይት https://cashbooket.com ላይ ያሉትን ሁሉንም አገልግሎቶች አዘምኖ የያዘ እና ለስራዎ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ሲስተም ነው፡፡
Cashbook ተዘጋብዎ?!
አያሳስብዎ በአፕሌኬሽኑ የነበሩትን ይዘን አዳዲስ ማቅለያዎችን ጨምረን በዘመነ አሰራር በስልክዎ ቢሉ በኮምፕዩተርዎ በቀላሉ የሚጠቀሙበት አፕ እነሆ ብለናል።


ሁሌም በመሻሻል
being upgrading
cashbooket1.0.1.apk
19.8 MB
New Updated with back fix
አዲስ አፕልኬሽን ለስራዎ ቅልጥፍና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በሁሉም የህይወት መስመር ላይ መስጠት መቀበል አለ፡፡ ለዚህ ደሞ አብሮት ማስታወሻ ደብተር ከእጅዎ አይለይም፡፡

ማስታወሻዎን በዲጂታል ቢያደርጉት ጸዴ ነው፡፡
እናማ አሪፍ መላ ይዘን መተናል
cashbooket ይሰኛል
አፕልኬሽኑ ክሽን ተደርጎ የተዘጋጀው
* በእየቀኑ በማስታወሻዎ የሚመዘግቧቸውን ዱቤ የተወሰዱ እቃዎችን ለመመዝገብ፣
* በዱቤ የገቡ ማስታወሻዎችን ለመያዝ እና ባላንስ ለማቀናነስ፣
* በመጋዘን እና ሱቅ አካባቢ ያሉ መስጠት መቀበልን ለመቆጣጣር፣
* በመጋዘን እና ሱቅ አካባቢ ያሉ እቃዎችን ቀሪ ለመያዝ እና ለመከታተል፣
* ከሸሪካ እና ደንበኛዎ ጋር መረጃን በቀላሉ ለመለዋወጥ፣
* ባሉካ እና ሰራተኛን በጤናማ መንገድ ስራ እንዲሰሩ የሚያግዝ፣

በእጅ ስልክዎ የሚሰራ አስተማማኝ እና ተወዳጅ አፕ

ለእርስዎ የመሞከሪያ ፓኬጅ አለው፡፡ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን cashbooket ይጉብኙ
cashbooket ዛሬም አዲስ አቀራረብ በቢዝነስ ዝርዝር ላይ
ከጎን Business ለማስተካከል (Edit,share/block, Active/deactive and delet) የእርስዎን ለብቻ ሼር አደረጓቸው ጋር

ቀጥሎ ለእርስዎ ሼር የተደረጉ
1
ሼር በቢዝነስ እና ከውስጥም ነጥሎ አንዷን ቡክ ማድረግ ተጨምሯል
አሁን ሰበር ዜና እናሰማለን፡፡
🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵
በመጀመሪያው CashBook የነበረውን ዳታ በቀላሉ ማስገባት እና እርስዎም መመዝገብ ካቆሙበት ቦታ ማስጀመር በCashbookEt ተቻለ፡፡
sample.csv
461 B
Channel photo updated