አራዳ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት የህግ ጥናትና ማውጣት ስርጭት ቡድን – Telegram
አራዳ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት የህግ ጥናትና ማውጣት ስርጭት ቡድን
868 subscribers
98 photos
1 file
Download Telegram
በአራዳ ክ/ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት የህግ ጥናት ማውጣትና ስርጭት ቡድን ለክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በደንብ ቁጥር 121/1013 ዓ.ም ህገወጥነትን ለሚጠይቁ መረጃ አቅራቢዎች ስለሚሰጥ ማበረታቻ የወጣ ደንብ እና በአዲስ አበባ አስተዳደር ህገወጥነትን ለሚጠቁሙ መረጃ አቅራቢዎች ስለሚሰጥ ማበረታቻ የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥርt112/2014ዓ.ሞ ታህሳስ 24 _25 ቀን ስልጠና ሰጠ።
9👍2
በአራዳ ክፍለ ከተማ ም/ቤት ጽ/ቤት የህግ ጥናትና ማውጣት ስርጭት ቡድን ለክ/ከተማ ነዋሪዎች ፣ለወረዳ ምክር ቤት አመራሮች በጉዲፈቻ አሰጣጥ እና አቀባበል ህግ ላይበዛሬው ቀን በ27/04/2015 ዓ/ም ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
👍2610😱7