ዘራይና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦሮች በዳባት ውጊያ ድል ቀንቷቸዋል!!
🔸የደጃዝማች 4ኛ ኮር ዘራይ ክፍለጦር ሸጋው ውበት ብርጌድ
ከዳባት ከተማ በስተ ምስራቅ በኩል ቃርሃ ቀበሌ የመጣ የብልፅግና ወራሪ ቡድን በጀግናው የፋኖ ሰራዊት ወደመጣበት ተመልሷል።
የዘራይ ክ/ጦር ሸጋው ውበት ብርጌድ ከፊሉን ጠላት ቆርጦ በማስቀረት የድምሰሳ የተሳካ ውጊያ አድርገዋል።በርካታ የብርሃኑ ጁላ ግብስብስ ሰራዊት ተደምስሷል ቀሪውም ቆስሏል የቀረው ወደ ዳባትና ወቅን ከተሞች እግሬ አውጭኝ ሩጠው ሸሽተዋል።
🔸በዳባት አቅራቢያ ውጊያ በሌላኛው የመሬት ገፅ በመጠጋት ውጊያ በመክፈት ስልታዊ ወታደራዊ ድጋፍ ያደረገው የዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ይታየው ብርጌድ ሲሆን በዚህ ግንባርም ለጊዜው በአሃዝ ያልተረጋገጠ የጠላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም

❤43👍9
ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ በሸዋ ቀጠና የምዕራብ ወሎ አዋሳኝ ቦታዎች የድሮ ቅኝት ተካሂዷል ጥንቃቄ ይደረግ!!
ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም
ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም
👍44❤11
በስሩ ያሉ ነፃ ቀጠናዎችን በስኬት አደራጅቶ መጨረሱን የአዮ ጓጉሳ ጊዜያዊ መንግስት አሳወቀ!
*****//
የ88ኛ ክ/ጦር ከሚያተዳድራቸው ወረዳዎች ውስጥ አዮ ጓጉሳ አንዱ ነው። ወረዳው ትርፍ አምራች ብቻ ሳይሆን የበርካታ ጀግኖች መብቀያ ጭምር ነው። ከጠላት ጋር በተደረገ ትንቅንቅ ነፃ የወጡ ቀበሌዎቹን ለቀጣይ የአማራ ህዝብ ትግል ዝግጁ በሚያደርግ ሁኔታ እና እራሱን በራሱ ፖለቲካዊ ፣ማህበሳዊና መልካም አስተዳድራዊ መስተጋብሮቻቸውን የሚያሳልጡበትን የቀበሌና የንዑስ ቀበሌ አደረጃጅት ማደራጀታቸውን በፋኖ ደርጉ መንግስት የሚመራው የወረዳው አስዳድር ፅ/ቤት አሳወቋል።
🙏ክብር ለውጤቱ ለደከሙት!
አዲስ(ትውልድ ፣ አስተሳሰብ ፣ተስፋ)

👍35❤20🙏6😢1
#መብረቁ የጠላት እራስ ምታት ሁኖ ቀጥሏል‼️
ከሰዴ ወረዳ በሌሊት በተለያዩ አቅጣጫ በመዉጣት ወደ አፍቀራ ቀበሌ ወጦ የነበረዉ የጠላት ሀይልን የ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር እየቀጠቀጠ በመመለስ ቄሳጤ ማሪያም የምትባል ቦታ ላይ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 7:00 ሰዓት ድረስ ከፍተኛ የሆነ ትንቅንቅ በማድረግ በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ተችሏል በተደረገው ማጥቃት የጠላት ሀይል የመከላከያ አመራሮች ጨምሮ ከ11 በላይ አስክሬን መነሳቱን በርካታ ቁስለኛ ሲጎጎዝ እንደነበር ከአካባቢው ባሉ ነዋሪወች ማረጋገጥ ተችሏል።
የፋኖን ሀይልን መቋቋም ያቃተዉ የጠላት ሀይል ሰዴ ወረዳ ከተማ ላይ በመሆን የአዲስ አለም ቀበሌ የ1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተቋምን በሞርተር በመደብደብ አዉድሟል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

❤54👍10
የጥንቃቄ መልዕክት !!
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም
በደብረ ኤልያስ ወረዳ በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የድሮን ቅኝት ስላለ የተለመደው ጥንቃቄ ይደረግ።

👍46❤22
#ጥብቅ_ጥንቃቄ‼️
በምስራቅ ጎጃም እነማይ ወረዳ ዲማ፣ ቅድስጌ እንዲሁም ሸበል በረንታ ወረዳ ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ @የድሮን_ቅኝት ተካሂዷል። መረጃውን ሸር በማድረግ ለፋኖ አመራር እና አባላት እንዲሁም ህዝባችን ጥብቅ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል።
ማሳሰቢያ:-
ሰራዊታችን አባላት እና አመራር በሙሉ ከሁለት እና ከዛ በላይ ሆኖ በት/ት ተቋማት፣ የምግብና ቦታዎች እና ስጋት ባሉ ቦታዎች ላይ ላይ ሁለት እና ከዛ በላይ ተሰብስቦ መቆም ይሁን መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።

👍46❤23😢1
የሁለት ወረዳ አመራሮች ላይ ጥቃት ተፈፀመ! በጥቃቱ አጃቢዎቻቸው ሲገደሉ አመራሮች ክፉኛ ቆስለዋል::
በትናንት በስቲያው የገነቴ ከተማ አቅራቢያ የደፈጣ ጥቃት የብልጽግና ቁልፍ አመራሮች መመታታቸው ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጤና ተቋም ከተገኘ ምንጭ ማረጋገጥ ተችሏል::
ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ወደ ወግዲ እና መካነሰላም አቅጣጫ ሲጓዙ በነበሩ የወረዳ አመራሮች ላይ ከትናንት በስቲያ ማለትም ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ በርካታ ጠላት ተመቷል:: የቦረና ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገበያው በቀለ ጭንቅላቱ ላይ ክፉኛ መቁሰሉ የታወቀ ሲሆን የቦረና ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው ስዩም ጭምር ወገቡ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳስተናገደ ተረጋግጧል:: የወረዳው ብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱሮህማን ደረሰ ደግሞ የግለሰብ ቤት ውስጥ ገብቶ ተደብቆ ሊተርፍ ችሏል::
ከዚህ በተጨማሪ የወግድ ወረዳ የብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሀመድ ግዛውም መቁሰሉ ታውቋል ሲል የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ይመር ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል:: በኮሎኔል ጠጁ ሙላቴ የሚመራው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር እና አድማ ብተና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር በመሆን የእጀባ ስራ እሰራለሁ ብሎ ዙሪያውን ቢያንዣብብም እንኳን የወረዳ አመራሮችን ሊያተርፍ ራሱ የጥይት እራት ሆኗል::
የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ (ሸዋንግዛው ካሣ) ሻለቃ ፋኖዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 33 የጠላት ኃይል ያቆሰሉ ሲሆን 13 ጠላት ደምስሰዋል:: በሰሞኑ ውጊያ ተተኳሽ እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ወደ ፋኖ ገቢ ሆኗል::
የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ አለልኝ ተሰማ የወረዳ አመራር መምታት ኮሎኔል ከመደምሰስ ጋር እኩል ነው ምክንያቱም ዋና አስገዳዮቻችን የወረዳ አመራሮች ናቸው ያለ ሲሆን በአመራሮች ላይ የምንወስደው እርምጃ ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል ብሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም

❤51👍10🤬3👏2🥰1

❤27
የአማራን ትግል ለመትከል ከመንታፊ ጭልፊቶች ጋር ፊት ለፊት ተጋፍጠናል ፤ ከአረመኔዎች ጋር ግንባር ለግንባር ተፋልመናል ፤ በፖለቲካ ድንግሎች ተፈትነናል ፤ በሐይል እጥረት ፣ በሐብት እጥረት በብዙ ተፈትነናል ።
በተከላ ሒደቱ ውስጥ ያቆምናቸው ምሰሶዎች :-
( #Initiative #Area #Logistics #Training #Doctrine #Equipment #Leadership ) ናቸው ።
አሁን ወደ ግንባታ ምዕራፍ ተሸጋግረናል።
( #Power #politics #Narrative #Diplomacy #High Level Planing ) መገንባት በሰፊው ይጠበቅብናል ። ይህንን ለማድረግ የሚያስፈልገን = #አንድነት ነው ።
ማርሸት ፀሐይ ደምሴ

❤36👍4🤯2
#ረሃብና_ጥሙ_ጊዜ_አይሰጥም!
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ ችለናል። ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን መኖራቸው ይታወቃል። በተለይ በስደተኞች መጠለያ ያሉ፣ በድርቅ ምክንያት ማምረት ያልቻሉ፣ በአጠቃላይ ክልሉ እጅግ አውዳሚ ከኾነ ጦርነት ማግስት ውስጥ መገኘቱና መሰል ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀሬ በመኾኑ ቅድመ ጥንቃቄና ሰብዓዊ ቀውሶች ሲከሰቱ አፋጣኝ መድረሻ የመፍትሔ አማራጮች ማስቀመጥና ከቁጥጥር ውጭ ከመኾናቸው በፊት መድረስ ይገባ ነበር።
አኹን ላይ በተለይ ሕፃፅ በሚባለው መጠለያ ጣቢያ ያሉ ዜጎች በረሃብና መድኃኒት እጦት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው በመኾኑ መላው ኢትዮጵያውያን ተረባርበው የዕለት ጉርሳቸውንና በዘላቂነት የሚቋቋሙበትን ኹኔታ መፍጠር የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ኾኖ አግኝተነዋል።
በትግራይ ያለውን እጅግ የባሰበትና ጊዜ የማይሰጠውን ኹኔታ አነሳን እንጂ ችግሩ በአማራ ክልል ባሉ እንደ ደብረ ብርሃን፣ ጃራ፣... መጠለያ ያሉ ወገኖቻችን በመኖርና በመሞት መሐል ኾነው ቀናቸውን እንደሚገፉ ይታወቃል።
ስለኾነም፣
1. በውጭም በውስጥም ያሉ ኢትዮጵያውያን በሚቻለው አቅም ኹሉ ተረባርቦ በረሃብና መድኃኒት እጦት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እንዲታደጋቸው፣ በዘላቂነትም እንዲያቋቁማቸው ጥሪያችንን እናቀርባለን።
2. ዓለምአቀፍና ረጂ ተቋማት ለእነዚኽ በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ላሉ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታና ዘላቂ መቋቋሚያ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ ተማጽኗችንን እናቀርባለን።
3. የፌዴራል መንግሥትና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እነዚኽን ወገኖች የፖለቲካ ቁማር መያዣ ከማድረግ እንዲቆጠቡ፣ እርዳታዎችን በቀናነት እንዲያሳልጡ እንዲኹም ወደዳግም ግጭት ከሚገፋ አባባሽ ምክንያቶች እንዲቆጠቡ በአደራ ጭምር እናሳስባለን።
በመጨረሻም እናት ፓርቲ ለእነዚኽ በሰቆቃ ላሉ ወግኖቻችን ለመድረስ በሚደረገው ርብርብ ከዚኽ ቀደም ስናደርግ እንደቆየነው የድርሻችንን እንደምንወጣ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
ታኅሣስ ፲፭ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

❤33✍2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ አበጀ ጥበቡ ብርጌድ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ድቾ ቀበሌ ሻሽበር ከተማ ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፅማ ውላለች።
የበረሀዋ ፈርጥ አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ አበጀ ጥበቡ ብርጌድ በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም ከንጋት 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት ከኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ገዳ ኮማንዶ፣ኮሬ ነጌኛ፣ጋቻና ሲርና ፣ሚሊሻ ና ፖሊስ ጋር ባደረገችው ተጋድሎ ታላቅ ጀብድ መፈፀም ችላለች ።በተጋድሎውም 66 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ቁጥሩ ለመቁጠር የሚያዳግት ቁስለኛ በማድረግ ሶስት ምሽጎችን በማስለቀቅ ተራራ ላይ ሰቅላ ቁም ስቅሉን ስታሳየው ውላለች ።ሙሉለሙሉ ይደመስሱኛል በማለት ጭንቀት ውስጥ የገባው የሺመልስ ግብስብ በተለያዩ አቅጣጫዎች ባደረገው የድረሱልኝ ጥሪ ከቱሉጋና፣ከጊዳ አያና ከወረዳው ማለት ነው ፣ከጉትን እንድሁም ከኡኬ ና ከነቀምት ያለየለለ ኃይሉን አሟጦ ሲመጣ ወደኋላ ሲያፈገፍጉለት የፈሪ በትር ሆድ ይገትር እንድሉ የሁሌም ተግባሩ የሆነው የኦሮሙማው ስርዓት ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊቱ እንደደረሰ ቤት ማቃጠል፣ንብረት ማውደም ና በመዝረፍ በርካታ ሰዎችን በማፈናቀል ግፍ ፈፅመዋል።አሁንም የነውር መገለጫው የሆነውን ተግባሩን እሰከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ቤት በማቃጠል ላይ ነው ።
ጠላት ምሽግ የተሰበረባቸው ቦታዎች
1) ስላሴ ሰፈር
2) ጎጃም ሰፈር
3) ቀበሌ
4)ረጋሳ ፎቅ ናቸው።
በትናንቱ ጦርነት ከ200 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ሲደመሰስ ቀሪውን መከላከያ ደርሶ ታድጎታል።ጦርነቱን ወለጋ ምድር ላይ የሚንቀሳቀሰው የወለጋ ፋኖ ቢዛሞ በዝቅተኛ መስዋትነት ከፍተኛ ድል አስመዝግበዋል።
ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የኦሮሚያ ልዩ ኮማንዶ(ገዳ ኮማንዶ) መከላከያ ደርሶ ከታደገው በኋላ ቤቶችን አቃጥሏል አካባቢው ላይ አሁንም ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል ጎሳየ የተባለው የመከላከያ አዛዥ ወደ ቦታው ተጨማሪ ሀይል እንዲገባለት የበላይ አመራሮቹን እዬተማጸነ ሲገኝ የኦሮሚያ ልዩ ኮማንዶዎች አስክሬንና ቁስለኛ በአስር ጎማ በሲኖና በኦራል እዬተጫነ ወደ አንገር ጉትን ከተማ እዬተጋዘ ይገኛል።
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ
አበጀ ጥበቡ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ፋኖ ብርሌው ስብሀት
ታህሳስ 15/2018 ዓ/ም

❤39😢5
የክፍለ ጦሩ የአሠራር እና የአደረጃጀት ተግባራት ማስተካከያ ተሰጠ
═══════════❁✿❁═══════════
(ታኅሣስ 15/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)
በዐፋብኀ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ ጦር የአሠራር እና የአደረጃጀት ተግባራት የሚመለከታቸው የድርጅቱ አመራሮች በተገኙበት ተገመገሙ።
በአዲሱ የዐፋብኀ መዋቅር ግንባታ 33ኛ ክ/ጦር ውስጥ በአሠራር እና በአደረጃጀት ዙሪያ የታዩ ተግዳሮቶች በዝርዝር ተገምግመው የመፍትሔ አቅጣጫ ተሰጥቶባቸዋል።
በዕለቱ የተገኙት የድርጅቱ አመራሮች በአዲሱ መዋቅር አስፈላጊነት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውበታል።
የቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አስተዳደር አርበኛ ኢንጂጂነር ማንችሎት እሱባለው፣ የቴዎድሮስ ዕዝ ጤና መምሪያ ሓላፊ ዶክተር እንዳላማው፣ የቴዎድሮስ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ም/አዛዥ ፶ አለቃ መኰንን ይፍሩ፣ እና የ5ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች የግምገማው ተሳታፊዎች ነበሩ።

❤19👍4