በዚህ ትልቅ ጸሐፊ ስራ ላይ የኔ መልከ ፊደል(Bela Dararo) ጥቅም ላይ ስለዋለ ክብር ተሰምቶኛል። ይበልጥ እንድሰራ አቅምም ጭምር ሆኖኛል🙏🙏
@belafonts_bot
@belafonts_bot
❤37👏9👍3
Forwarded from Eyita Graphics & Motion
🔥 ለዲዛይናችሁ ውበት! ምርጥ የአማርኛ ፎንቶች ስብስብ (Free Download) 🔥
ፖስተሮቻችሁን እና ቪዲዮዎቻችሁን በነዚህ ምርጥ ፎንቶች አሳምሩ። ለፕሮፌሽናል ስራ የሚሆኑ፣ ፅድት ያሉ እና አይን የሚስቡ አማርኛ ፎንቶች ናቸው! 😍
የቪዲዮ ሊንኩ ከታች አለ። 👇
https://www.youtube.com/watch?v=qIV1dmMsk-A
ፖስተሮቻችሁን እና ቪዲዮዎቻችሁን በነዚህ ምርጥ ፎንቶች አሳምሩ። ለፕሮፌሽናል ስራ የሚሆኑ፣ ፅድት ያሉ እና አይን የሚስቡ አማርኛ ፎንቶች ናቸው! 😍
የቪዲዮ ሊንኩ ከታች አለ። 👇
https://www.youtube.com/watch?v=qIV1dmMsk-A
🔥3👎1
Forwarded from Made In avvenor
ማኅቶት መልከፊደል | Mahtot Typeface
__________
ማኅቶት የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ብሩህነትን እንዲሁም ግርማን እና ታላቅነትን የሚገልፅ ነው።
ይህም መልከ-ፊደል በውስጡ፤ እንደ ስሙ ግርማን የተላበሱ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ፊደላትን የያዘ ነው።
Get it👇
@made_in_avvenor
@made_in_avvenor
__________
ማኅቶት የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ብሩህነትን እንዲሁም ግርማን እና ታላቅነትን የሚገልፅ ነው።
ይህም መልከ-ፊደል በውስጡ፤ እንደ ስሙ ግርማን የተላበሱ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ፊደላትን የያዘ ነው።
Get it👇
@made_in_avvenor
@made_in_avvenor
👍2❤1🔥1
Forwarded from zamran studio | Get Inspired
አቢሲኒያ መልከፊደል ቤተሰብ በመግዛት ስራችሁን አንድ እርምጃ ከፍ አድርጉ ። ፎንቱን ለመግዛት በቴሌ ብር ወይም በ ባንክ አማራጭ መክፈል ትችላላቹ።
ለመግዛት @zamransertse
https://news.1rj.ru/str/zamranstudio
Follow us on instagram
ለመግዛት @zamransertse
https://news.1rj.ru/str/zamranstudio
Let's Build a Designer's Community
Follow us on instagram
🔥4❤2
Bela Arada is a bold and expressive Ethiopic typeface crafted for posters, headlines, branding, and playful creative work, bringing energetic rhythm, modern character, and a distinctly Ethiopian flair that strengthens visual identity and makes any composition stand out.
Bela Arada premium font available now🤗
@bela_d
Bela Arada premium font available now🤗
@bela_d
❤28🔥12👍3
Forwarded from Today's Word of God
#bibleverse
የልቤ አምላክ ሆይ፥ ልቤና ሥጋዬ አለቀ፤ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም እድል ፈንታዬ ነው።
መዝሙር 73:26
My flesh and my heart faileth: but God is the
strength of my heart, and my portion for ever.
Psalms 73:26
@todayswordofgod
የልቤ አምላክ ሆይ፥ ልቤና ሥጋዬ አለቀ፤ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም እድል ፈንታዬ ነው።
መዝሙር 73:26
My flesh and my heart faileth: but God is the
strength of my heart, and my portion for ever.
Psalms 73:26
@todayswordofgod
❤22🔥2
👍15❤9🔥8