Code Biruh©
Photo
The Cloud ☁️ (Invisi Comp)
" አባባ ደመና ☁️ 😊 "
➦ ዛሬ አውቀንም ይሁን ሳናውቅ በስፋት ስለምንጠቀመው Computer እናወራለን አብራችሁን ቆዩ🙌
➬ ልጅ እያለን ቤተሰቦቻችንን ስናስቸግር (ስንረብሻቸው) አባባ ደመና መጣብህ/ሽ እያሉ ያስፈራሩን ነበር። ስናድግ ግን ይሄ አባባ ደመና የሚባል ሰው እንደሌለና ሰማዩ ላይ dark grey (ዝናብ ሲዘንብ) ቀለም ሰርቶ የሚታየን ነገር እንደሆኘ አወቅን።😊
➬ በcomputer science መንደር ደግሞ እኛ አባባ ደመና የሚባል አለ ይሉናል። እንዴት?
❤️ Cloud Computing (The Cloud) (data-ን የሚያዘንበው ደመና😂)
ማለት የcomputing አገልግሎቶችን ማለትም servers, storage, databases, networking, software, እና የመሳሰሉትን ቦታ ሳይወስነን በinternet አማካኝነት ማቅረብ መቻል ነው።
〽️ Google, Amazon, Microsoft የሚባሉ ታላላቅ company-ኦችን እንዴት የምናገኛቸው ይመስላችኋል? በcloud computing concept ነው። እንደዛ ባይሆንማ ስልካችን አሊያም pc-ኣችን search ባደረግንበት ቁጥር ይሞላ ነበር😊 ምክንያቱም data store የሚደረግበት database ስለሚያስፈልግ ነው።
🔴 cloud computing እንዴት ተመራጭ ሆነ?
➊ Can be accessed anywhere (የትም ስለሚገኝ) ፦ የትም ቦታ ብንሆን internet እስካለ ድረስ መጠቀም እንችላለን። file store ማድረግ ሊሆን ይችላል። info access ማድረግም ሊሆን ይችላል እንደ ፍላጎታችን።
➋ Storage ፦ የምንጠቀምበት device ላይ ስለ space መጨነቅ አይጠበቅብንም።
➌ super affordable : ከሚባለው በላይ ርካሽ ነው። ይህ ሲባል አንዳንድ በጣም expensive አሉ። ግን generally አንድ ሰው ውድ የሆነ device መግዛት አይጠበቅበትም፣ በቀላል ስልክ access ማድረግ ይችላል።
➍ Collaboration ፦ በግል ከመስራትም በላይ ከሌሎች ሰዎች ጋር በጋራ ለመስራት። ለምሳሌ Google Docs, Microsoft Office 365, Git and Trello የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል።
➎ በተጨማሪም
➾ photo,file... ለማስቀመጥ።
➾ online game-ኦችን ለመጫወት
➾ tv show & movies ለማየት። ለምሳሌ Netflix, Disney+, and YouTube.
➾ music make & share ለማድረግ።
ወ.ዘ.ተ ስለሚያገለግል ተመራጭ ያደርገዋል።
🔴 So data የት ነው የሚቀመጠው? ደመና ላይ?🤔
🔹 😂 አሰራሩ እንደዛ ይመስላል። ነገር ግን ይሄን service deliver የሚያደርጉ company-ኦች የራሳቸው የሆነ data center አላቸው። በነዚህ data center-ኦች ውስጥ ደግሞ ግዙፍ የሆኑ server-ኦች ተቀምጠዋል።
🔸 ስለዚህ file ስንጭን ወይም online game ስንጫወት ወይም ሌላ የcomputing ስራ ስንሰራ እኛ የምንጠቀምበት device መልእክት ለነዚህ server-ኦች ይልካል። ከserver-ኡ የተቀበለውን data screen-ኣችን ላይ እንዲታየን ያደርጋል።
✍ @codeBiruh
ጽሑፉን ከወደዳችሁት ❤,👍 አይረሳ።
ተጨማሪ tech related መረጃዎችን ለማግኘት join ያድርጉ።
አባባ ደመና 👨🦳 መጣባችሁ😂 🙌
#cloud #cloud_computing #AI #ethiocoders #codeafrica

❤5👍5🔥1
#AI Now ...
🎯 ከትንሽ ጊዜ በኋላ ስለ AI ማውራት አዲስ ነገር እየሆነ አለመምጣቱ ይታወቃል።
🪢 AI ግን ብዙዎቻችን እንደምናስበው ጽሑፍ እየሰጠነው ስለዚያ እንዲያስረዳን ወይም image or any media generate እንዲያደርግ አይደለም አላማው።
❄️ AI የመጨረሻ ግቡ ከሰው ቁጥጥር ውጭ የሆነ ሌሎች AI-ኦችን መፍጠር የሚችል system መገንባት ነው። ይሄ ትንሽ ያስፈራል አይደል😀።
📌 ለምን ብለን ከጠየቅን scientist-ኦቹ በሰው ልጅ አቅም ሊፈቱ ያልቻሉ ችግሮችን መፍታት የሚችል system ሊኖር ይገባል። ይላሉ😊። ትስማማላችሁ?
📌 ይህ AI Super AI(Self awared System) በመባል ይታወቃል። አንዳንዶች ስለዚህ system ሲናገሩ የሰው ልጆች ላይ አደጋ የሚጥል (የሚያጠፋ) system ብለውታል።
📌 ደረጃ ላይ ለመድረስ ግን ብዙ የAI stage-ኦችን ማለፍ ይኖርበታል። ምክንያቱም አሁን ያለው AI ጠባብ ወይም narrow AI ይባላል። ምክንያቱም እያንዳንዱን መረጃ እኛ እየሰጠን ስለምናሰለጥነው ነው።
📌 ቀጣዩ አሁን ላይ የዓለማችን ትልልቅ ድርጅቶች ሳይቀር እየሰሩበት የሚገኘው AGI (Artificial General Intelligence ) የሚባለው AI ነው።
ይሄ ልክ እንደ ሰዎች ማሰብ የሚችል system ነው። በራሱ ማሰብ የሚችል እንደማለት ነው። ለምሳሌ openAI $40 billion fund አድርገው እየሰሩበት ይገኛሉ። የGoogle DeepMind-ም... ሌሎቹም... በቅርቡ እናመጠዋለን እያሉ ነው።
🔶 AGI በቅርቡ ዓለም ላይ የሚመጣ ይመስላችኋል? እስኪ comment ላይ ፃፉልን👇
✍ @codeBiruh
#AI #Ai #ASI #AGI #deepseek #Gpt

👍4❤2
🥰 ዘንድሮ ▹ c++ን ተማሪዎች እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እስኪረዱት ድረስ በማስተማር ክስተት የሆነው "codeBiruh C++" አሁን ደግሞ ለተማሪዎቹ የተመረጡ የBahirDar University c++ mid exam-ኦችን በመስራት ላይ ይገኛል።
what'll you Gain👇
🛡 ከ3 ዓመት በላይ c++ Mid exams እስከ መልሶቻቸው በተብራራ ኖት።
🛡 የእያንዳንዱ unit ማጠቃለያ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው በተብራራ ኖት።
🛡 እስካሁን ያሉ እና ለfinal exam የተብራሩ ኖቶችን።
🥰ሁሉንም በአንድ🥰
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
ያናግሩን።
#include<codeBiruh> #Programming #c++

👍7
🥰 ዘንድሮ ▹ c++ን ተማሪዎች እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እስኪረዱት ድረስ በማስተማር ክስተት የሆነው "codeBiruh C++ (https://news.1rj.ru/str/codeBiruh)" አሁን ደግሞ ለተማሪዎቹ የተመረጡ የBahirDar University c++ Final exam-ኦችን በመስራት ላይ ይገኛል።
what'll you Gain👇
🛡 ከ3 ዓመት በላይ c++ Final exams እስከ መልሶቻቸው በተብራራ ኖት።
🛡 የእያንዳንዱ unit ማጠቃለያ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው በተብራራ ኖት።
🛡 ለfinal exam የተብራሩ ኖቶችን።
🥰ሁሉንም በአንድ🥰
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
ያናግሩን።
#include<codeBiruh (https://news.1rj.ru/str/codeBiruh)> #Programming #c++ (https://news.1rj.ru/str/codeBiruh)

🔥3👍1
Code Biruh©
Photo
#DOCKER
ዛሬ ስለ Docker የሆነ ነገር ልንላችሁ ወደድን።
አብረን እንቆይ🥰
Docker ምንድን ነው?
በቀላሉ እንድንረዳው አንድ senario እንውሰድ።
እናንተ እቃወችን ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚያዘዋውር company ባለቤት ናችሁ እንበል። (እንበል ነው ያልን😊 ደግሞ ማን ያውቃል ብትሆኑስ💪)
💭 ድሮ container ከመምጣቱ በፊት
➢ የተለያዩ እቃወችን (like tv, pc, clothes, food...) ለብቻቸው ይታሸጉ ነበር።
➢ ማውረድ እና መጫን ከባድ ነበር።
➢ በtransport ጊዜም እቃወች ሊቀላቀሉም ሊሰበሩም ይችላሉ።
➢ ለእቃዎቹም የተለያዩ መኪናዎች ያስፈልጉ ነበር። እና ስራችሁ በጣም ከባድና አሰልቺ ነበር።
💭 አሁን ግን container የሚባል ሁሉንም ነገሮች ሊይዝልን የሚችል እቃ በመምጣቱ ሁሉንም እቃዎች standard-sized በሆነ አቅሙ እንዲይዛቸውና በቀላሉ transport እንድናደርግ ያስችላል።
የሚገርመው ግን ያን container ትልቅ መኪናም ውስጥ ጫኑት፣ የሆነ መርከብ የሚይዘው ቦታ ተመሳሳይ ነው።
Docker እነዚህ container-ኦች በአግባቡ መርከቡ ውስጥ እንዲጫኑና የተፈለጉበት ቦታ እንዲደርሱ የሚያደርግ system ነው።
ስለዚህ application-ኣችሁን እንደ እቃወቹ፤ Docker Container-ኦችን ደግሞ እንደ መርከቡ container-ኦች እና Dockerን ደግሞ እንደ system ማሰብ እንችላለን።
ለተለያዩ operating system-ኦች የምንሰራቸውን application-ኦች አንዴ ሰርተን በdocker container ካስቀመጥን በኋላ ድጋሜ መስራት ሳይጠበቅብን መጠቀም እንችላለን። container-ኡን መኪናም ላይ መርከብም ላይ ብንጭነው ተመሳሳይ እንደ ሆነ ሁሉ።
📌 የDocker ጥቅሞች በጣም ብዙ ሲሆኑ ለምሳሌ:-
➺ Application Packaging
➺ Simplified Development & Testing
➺ CI/CD Automation
➺ Microservices Architecture
➺ Environment Isolation
➺ Cloud Deployment
እና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል።
📌 Docker እስካሁን ድረስ በsoftware development እና DevOps engineers ተወዳጅና ተመራጭ ነው።
✨ ሙሉ installation የሚፈልግ ሰው ከ10 በላይ ከሆነ እንለቃለን። የምትፈልጉ comment ጋ እንፈልጋለን እያላችሁ ጻፉልን።
#Docker #Docker_Container #DevOps #Software #Code #codeBiruh

❤9👍4
Code Biruh Podcast! 🎙️
Welcome to our text-based podcast! In this captivating series, we will be featuring esteemed developers 💻, visionary entrepreneurs, freelancers 🚀, and accomplished scholars 🎓 who will generously share their invaluable insights and experiences.
Our mission is to inspire and empower students from all Ethiopian universities 🇪🇹 and beyond, fostering a vibrant community of innovation and opportunity. 🌟 Our discussions will encompass a wide array of topics, including effective learning strategies 📚, university life 🏫, their journeys in freelance work 💼, and much more.
Tune in every Friday at 1:30 PM local time ⏰ for our episodes.
Join us on this remarkable journey as we explore the realms of technology, entrepreneurship, and education together! 🌍✨
@CodeBiruh

❤3👍2
🎙 Hey fam! Don’t miss today’s episode!
Join us at 1:30 PM (LT) for another exciting session of the Codebiruh Podcast!
We’ve got great insights and stories lined up you won’t want to miss it.
📍Tune in via our Telegram channel @codebiruh
Let’s meet there and learn together! 💡💬
#Codebiruh #Podcast #LearnAndGrow #StayCurious

❤2
🌟 Hey, Codebiruh Family!
We’re excited to kick off our brand-new Codebiruh Podcast, featuring talented programmers from ASTU! 🎙💻
It’s a great chance to gain fresh insights, learn from real experiences, and get inspired.
✨ If you enjoy it, don’t keep it to yourself share with friends and help us grow the learning community.
And for more valuable content, be sure to join the Codebiruh Telegram channel! 🚀📲
Let’s grow together, one episode at a time.
#Codebiruh #Podcast

❤1🥰1🙏1
Interviewer
Hey Nebil! 👋
Thanks for being here with us on the Code Biruh Podcast.
We’re excited to hear about your journey in the tech world!
We’d love to ask you a few questions about your experiences — especially around internships and the work you’re currently doing.

Interviewee
Nice to meet you. I am willing to answer any questions you have to the best of my knowledge. Ask away.

Well.Can you share your programming journey, starting from where you began learning to program to your current position?

Ok here goes...
I started my programming journey upon my entry to University. I learned python in my first semester and C++ in my second semester. But as you probably know most of what we learn from lectures is not applicable to real projects (besides the syntax). So I searched for different roadmaps for software developers and decided on web development. I started learning HTML and CSS which took me about 2-3 months I think (CSS was hard for me). Then I went directly to javanoscript to complete basic frontend technologies. Thankfully, Javanoscript's syntax was similar to C++ (counting out the DOM), so it was a little bit easier. I spent a lot of time on javanoscript though since I knew it would be the basis for most of the development I would be doing in the future. Then I started learning React library, since it is the most popular library for frontend development. In general, frontend development took me about a year to finally say I can build stuff by myself now. Besides this, I also learned git for version control (at least the basics). Then, I took a break from learning to work on a project, where I applied everything I learned.
After frontend, I started learning backend development with node.js (since I already know javanoscript). and it was easier for me compared to frontend development (since it doesn't involve CSS ). During this time, I was also taking Database course in Uni, so it worked well with it. After that, I built a couple of projects combining both frontend and backend. And that's it. Besides this, I took Mobile development as a course in which I learned Flutter. In its entirety, it took me about 3 years, I am now in my 4th year.

That's an inspiring learning journey so far!
Let me ask you this:
Have you taken on any freelance work or real-world projects beyond school assignments or sample tasks?
And also, have you ever joined any structured learning programs or received a scholarship to study programming? For instance, programs like ALX’s front-end development track or perhaps you've enrolled in any paid courses instead of relying only on free resources?

1. Yeah, I have worked on one freelance project I got through a referral by a friend.
2. No, all of my learning experience have been with free courses from youtube, freecodecamp, codeacademy etc.

Well.What was that freelance work and do you have a team to work with?
Well.What was that freelance work and do you have a team to work with?
Interviewee
It was an e-learning platform where teachers teach students live. We worked with my friend as a duo - frontend and backend. I worked on the backend.