Code It now
https://www.plusjobset.com/jobs/20-internship-opportunity/
20 internships opportunity
“ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፤ ወዴት ታሰማራለህ? በቀትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ? ስለ ምንስ ከባልንጀሮችህ መንጎች በኋላ እቅበዘበዛለሁ?”
— መኃልየ. 1፥7
— መኃልየ. 1፥7
🥰2
Make a WordPress Website with Elementor Free Course Coupon
Apply Link:
https://careerboostzone.com/make-a-wordpress-website-with-elementor-free-course-coupon/

CareerBoostZone
Make a WordPress Website with Elementor Free Course Coupon - CareerBoostZone
In the dynamic realm of web design, Elementor stands out as a game-changer, offering an intuitive and user-friendly interface that transforms the website
Natural Language Processing NLP Practice Tests – Basic/Adv Free Course Coupon
Apply Link:
https://careerboostzone.com/natural-language-processing-nlp-practice-tests-basic-adv-free-course-coupon/
Apply Link:
https://careerboostzone.com/natural-language-processing-nlp-practice-tests-basic-adv-free-course-coupon/
CareerBoostZone
Natural Language Processing NLP Practice Tests - Basic/Adv Free Course Coupon - CareerBoostZone
Welcome to my Udemy course on Natural Language Processing (NLP) practice tests!
🌟 Learn to Code for Free with freeCodeCamp!
📚 freeCodeCamp offers a comprehensive curriculum to learn coding and earn certifications in areas such as web development, data visualization, and more. Ideal for beginners and experienced learners alike.
🎓 Key Features:
- Completely free
- Interactive lessons
- Certifications upon completion
🌐 Start Learning Today: [freeCodeCamp](https://www.freecodecamp.org)
#FreeCoding #WebDevelopment #DataVisualization #LearnToCode #freeCodeCamp #SkillDevelopment

www.freecodecamp.org
Learn to Code — For Free
GitHub Copilot Top Features Explained https://m.youtube.com/watch?v=KjyMQzoJo8Y
YouTube
GitHub Copilot Top Features Explained
Github Copilot top features explained with VS Code.
Github copilot is an AI pair programmer right in your IDE. It can suggest lines or entire functions to write.
Article:
https://dev.to/codingwithadam/github-copilot-top-features-1p1
Learn how to use all…

Forwarded from Shega Media
Chinese E-commerce Giant Alibaba to Enter Ethiopia
AliExpress, a major online retail service owned by Alibaba Group, is entering the Ethiopian market
https://shega.co/post/chinese-e-commerce-giant-alibaba-to-enter-ethiopia/
@shegahq

🔥2
Become an AI Engineer for the Ethiopian FinTech Sector!
The Kifiya AI Mastery Training Program offers an intensive, project-based learning approach to make you job-ready for the Ethiopian FinTech sector and beyond!
In 3 months we will prepare you for top-notch job offers with hands-on projects, and you’ll gain practical skills for real-world applications. This program is fully funded and FREE!
This training is offered by Kifiya Financial Technology and powered by 10 Academy.
Application Open Until 16 AUG, 2024
Our curriculum covers key technology areas:
- Generative AI Engineering
- Machine Learning Engineering
- Data Engineering
Women, people with disabilities ( long-term physical, mental, intellectual, or sensory impairments), refugees, returnees, and IDPs are highly encouraged to apply.
Apply Today: apply.10academy.org
Learn more about the program at https://10academy.org/kifiya/learn-more

ልውውጥ
በመጀመርያ እጅግ ቸር እና ታታሪ ለሆነው የጎፋ ህዝብ መጽናናትን ከልቤ እመኛለሁ፤ ሀዘኑን ያቅልላችሁ ወገኖቼ!
ስሙኝማ ! ትናንትና “ እንኳን ደስ ያላችሁ “ ብሎ የሚጀምር የኢኮኖሚ ሀተታ ሲዘዋወር አየሁ፤ በአለቃ ተከለወልድ መዝገበቃላት እገዛ ልረዳው ብሞከርም ምንም ሊዘልቀኝ አልቻለም፤ ያም ሆኖ፥ የአማርኛው አለቅጥ መወሳሰብ የሆነ ከበድ ያለ ነገር እየመጣ እንደሆነ መገመት ችያለሁ፤
ትዝ ይለኛል፤ የሆነ ጊዜ አንድ መስራያ ቤት ውስጥ ተቀጥሬ ለሰባት ወራት ሰርቼ ተባረርሁ፤ አለቃየ ቢሮው ጠርቶ “ ከዛሬ ጀምሮ ተባርረሀል “ አላለኝም፤ በፈገግታ “ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መስርያቤታችንን በመመመላለስ እንዳትደከም ባብላጫ ድምጽ ተወስኗል” ነበር ያለኝ ፤ እኔም ተጨንቆና ተጠቦ በአክብሮት ስላባረረኝ ደስ ብሎኝ ራሴን የመግደል ውሳኔየን ለመጭው አምሳ አመት አራዘምኩት🙂
እንዳለመታደል ሆኖ፥ የኢኮኖሚስቶች እና ያይዶል ዳኞች አማርኛ ምንም አይገባኝም፤
ትናንት አንድ አንጋፋ ኢኮኖሚስት በሚድያ ቀርቦ “ ብር ዋጋ እያጣ ስለሆነ ገንዘባችሁን እቃ ላይ አስቀምጡ ” የሚል ምክር ለገሰ፤ ምክሩን ሰምቼ አምስት መቶ ብር ሞሰብ ላይ አስቀመጥኩ፤ በሁዋላ ሳጣራ ለካ እቃ ግዙበት ማለት ነው፤
አንዱ ደግሞ “ ከዚህ በሁዋላ የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ስለማይኖረው ግብይት የሚካሄደው በምርት እና ባገልግሎት ልውውጥ ነው” ሲል ተናገረ፤ ይሄ እንኳ ግልጥ ሆኖልኛል፤ የተቀቀለ እንቁላል ሰጥተህ የተቀቀለ በቆሎ ትቀባለለህ፤ በኪራይ ቤት የምትኖር ሀኪም ከሆንህ የቤት ኪራይ በብር አትከፍልም፤ በምትኩ፤ የአከራይህን ቤተሰቦች በታመሙ ቁጥር በነጻ መድፌ ትወጋለህ፤ አሁን እኔ፤ ምሳ ካሰኘኝ ለሬስቶራንቱ ባለቤት አንድ አጠር ያለ ወግ አነብለታለሁ፤ በለውጡ ድርቆሽ ፍርፍር ያዝዝልኛል ፤
ከዚህ በላይ ምን እፈልጋለሁ ዠለስ? ከተኩስ ልውውጥ ወደ ሸቀጥ ልውውጥ መሄድምኮ መሻሻል ነው!
“ኑሮ እንዴት ነው” ሲሉት “ ተመስጌን ነው! ከነገ ይሻላል” ያለው ሰውየ ግን ሀውልት ሊሰራለት ይገባል፤
(በእውቀቱ ስዩም)

How to use AI coding tools to learn a new programming language https://github.blog/developer-skills/programming-languages-and-frameworks/how-to-use-ai-coding-tools-to-learn-a-new-programming-language/
The GitHub Blog
How to use AI coding tools to learn a new programming language
Explore how AI coding tools like GitHub Copilot can accelerate your journey to learn new programming languages.