Le voyage de Leul – Telegram
Le voyage de Leul
89 subscribers
132 photos
20 videos
9 files
109 links
Welcome to CodeSphere Hub 🌐👨‍💻👩‍💻! Connect, collaborate, and innovate with developers worldwide.
Download Telegram
Forwarded from ETHIO BOOKS PDF
12ቱ የዓድዋ ጦር ጄኔራሎች

"አድዋ፤ የመላው ዓለም ሕዝብ ታላቅ  ድል!

የአድዋ ድል ስናከብር  ቀድመው የሚመጡልን ታዋቂ የጦር መሪዎች ናቸው :: ፣ ከእነሱ ጀርባ ግን የድሉ እውነተኛ የጀርባ  አጥንት የሆኑት  በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ነበሩ።

ዛሬ ደግሞ ታሪክ ብዙም የማያነሳቸውን ግን ደግሞ ያለ እነሱ ድሉ የማይታሰብ የነበሩ ጀግኖቻችንን እናስታውሳለን።

1 ኛው . የጀግኖች ኢትዮጵያውያን ሴቶች፡ ከስንቅ እስከ ዘመቻ
በጦርነቱ ወቅት "ታላቅ ገድል " የፈፀሙት ይገኙበታል ።

እነሱ ስልታዊ መሪዎች፣ የሞራል ምንጮችና ተዋጊዎችም ነበሩ።

እቴጌ ጣይቱ ብጡል፡ የጦርነቱ ስትራቴጂስትና የመቀሌውን ምሽግ የውኃ ምንጭ በማስከበብ የጠላትን አንገት ያስደፉ ታላቅ መሪ ናቸው ።

አዜብ ጋንቶ?፡ በጦርነቱ ግንባር ቀደም በመሆን ተሰልፈው ከወንዶች እኩል የጠላትን ምሽግ የሰበሩ ጀግና ናቸው ።

ልክየለሽ ባይሳ?፡ በጀግንነታቸውና በጦር ሜዳ ውሎአቸው የሚታወቁ ሌላኛው የድሉ ፈርጥ ነበሩ ።

በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶቻችን ደግሞ ስንቅ በማዘጋጀት፣ ቁስለኛን በመንከባከብና በነጋሪት ድምፅ የወታደሩን ወኔ በመቀስቀስ የድሉ አዝመራ እንዲታፈስ አድርገዋል።

2ተኛ የእጅ ባለሙያዎች፡ ናቸው ። እነዚህ የጥበብ ሰዎች የድሉ መሣሪያ ቀራፂዎች በመሆን የአድዋ ጀግኖች የሚታጠቁትን  መሣሪያ አበጅተው ታላቅ ገድል ፈጽመዋል።

የብረት ቀጥቃጮች፡ ጦር፣ ጎራዴና ጋሻን በመስራት ወታደሩን ያስታጠቁ ናቸው ።

የቆዳ ባለሙያዎች (ሸማኒዎችና ሰራተኞች)፦ የፈረስ እርካብ፣ ልጓም እና ለረጅም ጉዞ የሚሆኑ የቆዳ ውጤቶችን በማዘጋጀት ሰራዊቱ እንዲንቀሳቀስ ያደረጉ ናቸው ።

ባለሙያዎቹ  ሌት ተቀን በመስራት የኢትዮጵያን ነፃነት ከብረትና ከቆዳ ቀጥቅጠው ሠርተዋል።

ዛሬ አድዋን ስናከብር፦

ለሴቶቻችን ጥንካሬ፣ ለባለሙያዎቻችን ጥበብና ለጀግኖቻችን ደም ክብር እንሰጣለን!

አድዋ የኢትዮጵያዊነት ማህተም ነው ፣

አድዋ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ፋና ነው።

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://news.1rj.ru/str/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
አድዋ ገናት
Forwarded from ĤaileĎev12X
ADWA WAS NOT WON BY STATISTICS

the numbers said Ethiopia should lose.
➱ The reality:
• Italy came with a modern European army
• Machine guns, heavy artillery, trained officers
• Professional soldiers sent to colonize a nation

Against them stood Ethiopians: farmers, horsemen, priests, warriors: gathered from every region.

By statistics alone, fear was logical.
But Ethiopians did something history still struggles to explain:
They did not accept defeat before the battle began.
they marched with energy, belief, faith, and pride stronger than weapons.

They were not fighting only an army:
they were defending dignity.
And the impossible happened.
Victory.

Now look at us.
We fear learning one programming language.
We postpone building one skill.
We doubt ourselves before even starting.

They faced bullets.
We face tutorials and projects.
They crossed mountains for freedom.
We struggle to open a laptop consistently.
So ask yourself:
If they defeated an empire with courage and unity…
why do we surrender to comfort and excuses?

Every generation has its battlefield.
Ours is knowledge.
Ours is discipline.
Ours is creation.
You don’t need another war to prove strength.
You just need to win your small Adwa:
one skill,
one habit,
one fearless decision at a time.

🔥 Adwa is not only history.
🔥 Adwa is a standard.
And honestly: there is no greater motivation for us than Adwa.

@haileDev12X
#Adwa #Adwa130 💪
#ዓድዋ

እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !

" ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

@Le voyage de Leul
👍2
💡 Daily Insight

The greatest destination is not a point on a map, but the internal evolution that occurs when you dare to step into the unknown. Every mile traveled and every challenge met is a brushstroke on the masterpiece of your own character.

@engagera
Forwarded from Luna's pathway🤗 (Luna)
In the History of mankind there has never been any other balck man like Mienelik who had triggered a lasting fear and doubt in the mind of Europeans!

Augusts wylde
💡 Daily Insight

The greatest destination is not a point on a map, but the internal evolution that occurs when you have the courage to step into the unknown. Every mile traveled is a lesson learned in the quiet art of becoming who you were meant to be.

@engagera
ዓድዋ ትናንት
💡 Daily Insight

The greatest distance you will ever travel is the space between the person you are today and the person you are destined to become. Every step forward, no matter how small, is a victory in the grand journey of self-discovery.

@engagera
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው !

ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።

ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል።

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል።

በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።

በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል።

​የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል።

ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ  መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል።

መረጃው #የሪፖርተር_ጋዜጣ ነው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia
👎1😁1
💡 Look at your worn soles and realize they are not signs of exhaustion, but a map of every border you dared to cross while others stayed behind their fences. Each mile claimed is a ghost of the person you used to be. Keep walking.

@engagera
💡 Burn your maps and watch the stars instead. True discovery begins exactly at the moment you lose the security of a paved road and realize that your own feet are the only compass you have ever needed to reach the horizon.

@engagera
💡 Maps ignore the sweat on your brow and the grit in your teeth; they only record the path you dared to carve through the silent, unmapped thickets of your own hesitation. Burn the itinerary and trust your pulse over the compass.

@engagera
Forwarded from Tegegn Dev (Tegegn The 𓃵)
LOVABLE AI — FOR FREE FOR 24H ⚡️🤯

Build Apps & Websites with AI, Fast.

STEPS:

🚩 Log in to Lovable.dev anytime between 12:00am ET March 8, 2026, and 12:59am ET March 9, 2026.
🚩 During this 24-hour window, you can build on Lovable at no cost, powered by Anthropic.
🚩 From your Lovable dashboard, use the provided links to redeem $100 in Anthropic API credits and $250 in Stripe fee credits.
🚩 Share what you build on social media and tag Lovable and Anthropic.
🚩 LINK 1, LINK 2
🚩 You just got unlimited access to Lovable AI Pro.


@tegegndev
💡 Look at your calloused heels and the dust on your coat; they are your only honest map. Staying put keeps the shore safe, but the horizon only reveals its secrets to those brave enough to become a stranger in a new land.

@engagera
💡 Trace the map not with ink, but with the dust of your own sandals. If your pulse remains steady when you cross a border, you haven't ventured far enough; real distance is measured by how much of your old self you leave behind at the gate.

@engagera
1