Debbal Innovation and Incubation Hub – Telegram
🎓 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

የደባል ቴክኖሎጂ ዞን የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እና የቴክኖሎጂ ፌስቲቫል በጅማ ከተማ በደማቅና ታላቅ ስኬት ተካሄደ!

በ2016 ዓ.ም ለተከታታይ 3 ዙር በበጋ እንዲሁም በክረምት፤ በግራፊክስ ዲዛይን(#Graphics_Design) ፣ በቪዲዮ ኢዲቲንግ(#Video_Editing) ፣ በፕሮግራሚንግ(#Programming) ፣ በዌብሳይት ዴቨሎፕመንት(#Website_Development) እንዲሁም በዲጂታል ማርኬቲንግ(#Digital_Marketing) እና ሌሎችም ዘርፎች ስናሰለጥናቸው የነበሩ ከ70 በላይ ተማሪዎቻችን በከፍተኛ ድምቀት ማስመረቅ ችለናል። 🌟

በፕሮግራሙ ተመራቂ ተማሪዎች አስደናቂ የቴክኖሎጂ ስራዎች ለታዳሚዎች በማሳየት አቅማቸውን እንዲሁም የተቋሙን በጥንካሬ ማረጋገጥ ተችሏል! 🚀

ለዚህ ፕሮግራም መሳከት ትልቅ ድርሻ ለነበራችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ፣ መምህራን እና የተቋማችን ሰራተኞች እንዲሁም የማህበረሰብ አካላት ምስጋናችን ከልብ ነው! 🌟

ጊዜው የቴክኖሎጂ እንደምሆኑ እርሶዎም ዛሬውኑ ተቋማችንን በመቀላቀል የቴክኖሎጂ ጉዞውን አንድ ብለው ይጀምሩ💻

የ2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው። በቀሩት ጥቂት ቀናት የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
#DebbalTechCenter #jimma #technology #ደባል_ቴክኖሎጂ_ዞንን #debbal #opportunities
1
🚀 Join Our Team at Debbal Software Development PLC! 🚀
We are hiring passionate individuals for the following positions:

Unity Developer (Paid Job)
Video Editing Intern
Content Creation Intern
Graphic Design Intern

How to Apply: Fill out the  Form.
If you have any inquiries!
Email: hr@debbal.com
Call: +251-935-44-49-97

📅 Apply Now and Start Your Journey with Us!
👍1
🌟ከዩቲዩብ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠናችንን ይቀላቀሉ!🎥

🎬 የቪዲዮ ኢዲቲንግ እና የዩቲዩብ ቪዲዮ አሰራርዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነዎት? አስደናቂ ቪዲዮዎችን እንዴት መስራት እንደሚችሉ የሚማሩበት እና የዩቲዩብ ቻናልዎን ከ0 ወደ ብዙ ተከታዮች የሚያሳድጉበት አስደሳች የ3 ወር Video Editing እና YouTube Content Creation ስልጠና ተዘጋጅቷል ይቀላቀሉን። 💪

✂️ከትልልቅ ፕሮጄክቶች እና ተግባር ተኮር ልምምድ !🚀

በኮርሱ መጨረሻ የራስዎ በፕሮፌሽናል የሆኑ ቪዲዮዎች እና ገንዘብ ለማግኘት ዝግጁ የሆነ የዩቲዩብ ቻናል ይኖረዎታል! 🌟

📍 ቦታ፡ #ደባል_ቴክ_ዞን

ለ#10 ውስን ተማሪዎች ብቻ ! 🎟 ዛሬ ይመዝገቡ እና ወደ ቪዲዮ እና ዩቲዩብ አለም ጉዞዎን ይጀምሩ! 🎯

💥 አሁን ይመዝገቡ💥

ለመመዝገብ፡ https://shorturl.at/25yQx

አድራሻ
ፈረንጅ አራዳ፤ አራት አንበሳ አጠገብ መርሲኔ ሞኔ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

📞 ለበለጠ መረጃ፡
0935444997 | 0941667729

ለበለጠ መረጃ፡ የቴሌግራም ግሩፕ https://news.1rj.ru/str/debbaltech or ቻናል https://news.1rj.ru/str/debbaltechz

#DebbalTechAcademy #VideoEditing #YouTubeContentCreation #CapCut #AdobePremierePro #LearnAndGrow #CreativeSkills #From0ToHero
👍1
🌟Youtubirraa maallaqa argachuu ni barbaadduu?
Egaan Leenjii vidi'oo Iidiitingii keenyatti makamaa!🎥

🎬 Dandeettii viidi'oo iidiitiingii fi akkaataa yuutiyuubii irratti viidi'oo qopheessitan gara sadarkaa ol'aanatti guddifachuuf qophiidhaa?

Viidi'oowwan dinqisiisoo ta'an akkamitti hojjachuu akka dandeessan kan itti barattanuufii chaanaalii yuutiyuubii keessanii 0 irraa gara hordoftoota baayyeetti kan guddifachuu dandeessan, Leenjii ji'a 3 Video Editing fi YouTube Content Creation isiniif qophaa'eera nutti makamaa💪

✂️proojektoota gurguddaa fi yaalii hojiin(gochaan) agarsiisuu waliin!🚀

xumura Koorsii irratti vidi'oowwan proofeshinaalii ta'an dhuunfaa keessanii fi chaanaalii yuutiyuubii maallaqa argachuuf qophii ta'e ni qabbaattu!🌟

📍iddoo: #teek_zoonii _Dabbaal


Barattoota muraasa ta'an 10 qofaaf!🎟Arruma Galmaa'uun imala keessan gara viidiiyoofii yuutiyuubiitti jalqabaa! 🎯


💥Ammuma Galmaa'aa💥



Galmaa'uuf: https://shorturl.at/25yQx


Teessoo:faranj araadaa, leencota afran (Araat anbassaa) Gamoo marsinee moonee darbii 4ffaa irratti argamna

📞Odeeffannoo Dabalataaf:0935444997 | 0941667729


Odeeffannoo Dabalataaf: gruuppii teelegraamaa https://news.1rj.ru/str/debbaltech ykn chaanaala https://news.1rj.ru/str/debbaltechz


#DebbalTechAcademy #VideoEditing #YouTubeContentCreation #CapCut #AdobePremierePro #LearnAndGrow #CreativeSkills #From0ToHero
👍1
We have started our 4th round Graphics Design Class!
👍2
🚀 Kickstart Your Career in Website Development with Debbal Tech Academy! 🌐

Are you thinking about becoming a Website Developer?
Here’s your chance to dive into the world of HTML, CSS, JavaScript, and PHP with our 4-month Beginner Website Development Program designed just for you!

🌟 Why Join?

#Weekend_Classes - Flexible schedule that fits your lifestyle.
#Practical_Learning - Gain hands-on experience with real-world projects with 2 Month Internship.
#Expert_Guidance - Learn from our seasoned developer, Mr. Abdurhman Abrar, with over 5 years of experience in JU-ICT Software Development Team.

Don’t miss this opportunity to gain in-demand skills and take the first step towards your tech career!

👉 Register Now: https://shorturl.at/zxH4F

📞: +251935444997 / +251941667729

For More: Join us on telegram @debbaltech or @debbaltechz

#WebsiteDevelopment #DebbalTechAcademy #LearnCoding #CareerInTech #WebDeveloper #TechSkills #HTML #CSS #JavaScript #PHP #JoinNow
#1,#2,#3........... ብለን #5ተኛ ዙር ላይ ደርሰናል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደባል ቴክኖሎጂ ዞን #5ተኛ ዙር የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል!

ጥራት ያለው ትምህርትን ብቃት ባላቸው መምህራን መስጠታችን ያስመሰግነናል!

ባለፉት 4 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አስተምረን ከብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ጋር አጭብጭበን አስመርቀን ስራም አስጅምረናል!
አሁን ደሞ በ5ተኛው ዙር አዳዲስ የቴክኖሎጂ ናፋቂ ቤተሰቦቻችንን ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል!

🌐 Basic Computer Skill
🌐 Graphics Design
🌐 Video Editing
🌐 Digital Marketing
🌐 Website Development
🌐 Python Programming

እንዲሁም በሌሎች ልዪ ልዪ አጫጭር ስልጠናዎች ተሳታፊ ሆነው የሙያም የስራም ባለቤት ይሁኑ!
ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ፡ https://forms.gle/YcT4UTaQgma6niNW7
አድራሻ፡ ጅማ ፈረንጅ አራዳ፤ ከሲኒው ህንጻ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0935444997 | 0941667729
ለበለጠ መረጃ፡ የቴሌግራም ግሩፕ https://news.1rj.ru/str/debbaltech or ቻናል https://news.1rj.ru/str/debbaltechz
👍2
ውድ ቤተሰቦቻችን ድጋፋችሁ ያስፈልገናል!

የኢትዬጲያ ዲያስቦረ ትረስት ፈንድ በሚያዘጋጀው Great Rift Valley Summit 2025 ውድድር ላይ በግብርና ዘርፍ (Dr.Azmeraw) ዶ/ር አዝመራው በሚባል መተግበሪያ ወይም አፕ እየተወዳደርን እንገኛለን ።

መተግበሪያው በ AI ቴክኖሎጂ በመጠቀም የሰብል በሽታዎችን ከመታየታቸው ቀናት በፊት በመለየትና በመከላከል፣ ምርትን ለማሳደግና የኬሚካል አጠቃቀምን ለመቀነስ የሚረዱ የሕክምና ምክሮችን ይሰጣል።

በውድድሩ ለመጨረሻ ዙር ከታጩት 8 ተወዳዳሪዎች ውስጥ የእኛ ድርጅት ደባል ቴክኖሎጂስ ይገኝበታል ። የማሸነፍ እድላችን ከእኛ ጥረት በተጨማሪ በህዝብ ምርጫ ስለሚወሰን ድምጽዎ እንድናሸንፍ እንዲሁም ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ ለገበሬዎች እንዲደርስና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ይረዳል። አሁኑኑ በ https://vote.grvsummit.com/ ድምጽ ይስጡ!

እናመሰግናለን!
👍112
🚨 Exciting News for Students!


Big dreams need real skills.

Join the 9th Round of Debbal Innovation and Incubation Hub and transform your talent into a career through hands-on training, expert mentorship, and future-ready skills all in one place. Take the next bold step toward innovation, growth, and real-world impact.

🎓 Our Training Programs Include:


» Computer Fundamentals
» Graphic Design
» Video Editing
» Website Development
» Python Programming
» Digital Marketing

Gain practical experience, work on real projects, and build the confidence employers value. This isn’t just learning it’s preparation for a successful tech career.

📍Seats won’t wait… Register before February 7, 2026!

Contact Us:
📞 0906221122
📩 @debbal_plc

Follow Us On:
Telegram | LinkedIn | TikTok

🔔 Don’t miss this opportunity to invest in your future - register now!
64🔥3👍1