TechVibe – Telegram
TechVibe
741 subscribers
462 photos
34 videos
33 files
208 links
I'm Eyob, a self-taught dev sharing my Tech journey, tips, tools, and real-world projects. Let’s grow together😊

DM for any project ideas @alnova19

Personal site: https://eyobsimachew.vercel.app
My Github: https://github.com/Eyob-smax
Download Telegram
Channel created
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ አርጀንቲናውያን መንግሥት ለሕዝብ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጠው ድጎማ ላይ ጭማሪ እንዲያደርግ ለመጠየቅ በሀገሪቱ መዲና ቦነስ አይረስ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡

ባለፈው ዓመት ወደ ስልጣን የመጡት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሐብየር ሚሌይ የመንግሥትን ወጪ መቀነስ ላይ ትኩረት በማድረግ ይታወቃሉ፡፡

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሶሻሊስት ርዕዩተ ዓለም አስተሳሰብ መጠመቂያ ማዕከላት በመሆናቸው የበጀት ቅነሳ እንደተደረገባቸው ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል፡፡

ይሁን እንጂ በሀገሪቱ ምርጥ የሚባሉ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የበጀት እጥረት ፈተና እንደሆነባቸው ይገልጻሉ፡፡ ምርጥ ከሚባሉ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ የሆነው ቦነስ አይረስ ዩኒቨርሲቲ፤ የበጀት ድጎማ ጭማሪ ካልተደረገለት በበጀት እጥረት ምክንያት በሦስት ወራት ውስጥ ሊዘጋ እንደሚችል ይፋ አድርጓል፡፡

ዛሬ በሀገሪቱ መዲና ቦነስ አይረስ የተደረጉ ሰልፎች ለዩኒቨርሲቲዎቹ የሚደረግ የበጀት ድጎማ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የሚጠይቁ ነበሩ፡፡ #BBC

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://news.1rj.ru/str/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል።

12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።( የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና ሰኔ መጀመሪያ ከተሰጠ በኋላ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ይሰጣል)

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://news.1rj.ru/str/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ መደቦች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 19
➤ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ እና 2ኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና ከዚያ በላይ
➤ የሥራ ቦታ፦ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
➤ የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ቢሮ ወይም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. B-4

ለተጨማሪ መረጃ፦ አ.አ. 0111-26-01-24 ፖ.ሳ.ቁ. 1362

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://news.1rj.ru/str/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
የ 2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና #በሰኔ_ወር መጨረሻ ላይ ይሰጣል።

በዚህ አመት በዩኒቨርስቲ ደረጃ የሚሰጡ ፈተናዎች እና ቅድመ-ተከተል

  🔻የ ሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተና --ሰኔ 1 እስከ 14 ባለው ቀናት

  🔻 የ ዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከ ሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ባለው ቀናት

   🔻 የ 2016 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ከ ሰኔ 25 እስከ ሐምሌ 20 ባለው ቀናት ውስጥ ይሰጣል።

📢 ይህ ፈተና ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል። ለ NS and SS (ለሁለቱም ) ፊልዶች በ 6 የትምህርት አይነቶች የሚሰጥ ይሆናል።

በዚህ አመት 670 ሺህ ተማሪዎች ፈተናው ላይ ይቀመጣሉ።

ስለዚህ እንደ ኢትዮ ዩኒቨርስቲ ቻናል ለነዚህ ተማሪዎች በመረጃ እና በተለያዩ ነገሮች ድጋፍ ማድረግ እንፈልጋለን።
     🚩ፈተናውን በመስራት
     🚩 Pdf እና File በመላክ
     🚩 Model Exam እና ጥያቄ በመላክ

የ 12ኛ ክፍል የ 2016 BATCH ተማሪዎች አላችሁ?? በምን እናግዛችሁ ??

የተለያዩ Model እና ጥያቄዎችን በ @Ethiouniversity1bot ላይ ላኩልን።

🧑‍💻 የፈተናው ህደት እና ሁኔታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመከታተል በዚህ ግሩፕ ላይ ገብታችሁ ይጠብቁ 👇 2016 ብቻ👌
     👉 @Grade12_2016batch
     👉 @Grade12_2016batch
     👉 @Grade12_2016batch

ለ 12ኛ ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://news.1rj.ru/str/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
"🇪🇹🇮🇹 Attention Ethiopian students! 🎓

⌛️ Closing Days are Near! Don't Miss Out!
💰 No Pre-Payment Required! 🙌

🌟 Dreaming of studying in Italy, one of the most prestigious education destinations? We specialize in helping Ethiopian students like you achieve their dreams of pursuing higher education in Italy.

🤝 Our experienced consultancy team is here to guide you through the application process, scholarship opportunities, and visa support, ensuring a smooth and successful journey towards your dream education.

📩 Contact us today to schedule a consultation and secure your spot at top Italian universities. 🚀 Don't let this incredible opportunity slip away!

🎓⭐️ Your future starts now. Act fast and take the first step towards a world-class education in Italy. 🌍"

Required documents

For msc
-Passport(national id )
-original degree
-student copy
-recommendation letter
-medium of instruction (from
the university)
-3*4 or DV format photo

for bachelor
-passport Mandatory
-Duolingo, IELTS or TOEFL (big discount if you have one)
-trannoscripts
-Entrance result ( for bachelor)
-recommendation letter
-3*4 or DV format photo

contact us at :
🌐 @consultfrit 🧡
🌐 https://news.1rj.ru/str/consultfrit 🧡

✈️ 0972859680💠
✈️ 0934155601💠

https://news.1rj.ru/str/studyinitalyconsultant
🔑ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን እንዴት መክፈት እንችላለን?

አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡

የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን

Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡

Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡

Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡

Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል…

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ግሩፕ👇

@freshmamsupport19
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
╚═══════════╝
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

ለ 12ኛ ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ግሩፕ👇

@freshmansupport19
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19  ♨️
╚═══════════╝