Forwarded from Maya freshman class 2
9. Find the value (s) of 𝑥 such that the vectors 𝐴 = (1 ,4, 3) and Β = (𝑥, −1, 2) are orthogonal.
Anonymous Quiz
0%
x = 3
88%
x = -2
6%
x = 4
6%
x = -5
Forwarded from Maya freshman class 2
11. The area of the triangle whose vertices are (1,-1,2), (3,1,-1) and (0,2,1) is approximately ——————— square units.(from aau mid exams)
Anonymous Quiz
17%
7
25%
8
50%
5.9
8%
9.4
እንዴት አመሻችሁ ዛሬም እንደተለመደው የተወሰኑ ጥያቄወችን አዘጋችተንላችኋል።
To get question register on the premium version you can get 5000+ question in there.
To get question register on the premium version you can get 5000+ question in there.
Forwarded from Maya freshman class 2
1. What refers by meant emerging technologies?
Anonymous Quiz
0%
The tech that has been developed well in the past
17%
The tech that has being continuing and growing in oreset
3%
The future of the advanced and high tech material
81%
All except A
Forwarded from Maya freshman class 2
2. ___________ is a theory of radical transformation of society thrugh tchnoloical development.
Anonymous Quiz
33%
Industrial evolution
6%
Artificial Intelligence
6%
Technological advancement
56%
Technological Evolution
Forwarded from Maya freshman class 2
3.The root of the word technology is comes from _________ word. And it meas __________.(from mid exams)
Anonymous Quiz
9%
latin and A systematic use of knowledge as a weapon
79%
Greek and systematic treatment of an art, craft, or technique
6%
Greek and an unrolling or opening out to roll
6%
None
Forwarded from Maya freshman class 2
4. From the following technology all are emerging tech's except.
Anonymous Quiz
0%
Cloud Computing
18%
Angular and React
70%
Space science explorations
12%
Big Data
Forwarded from Maya freshman class 2
5. What is the main(core) concept of industrial revolution?
Anonymous Quiz
6%
It's is a changing stage from being consumer to producer
24%
It is a change when a society changes from using tools to make products to use new source of energy
9%
It is a time where goods moved from small shops and homes to large factories
61%
All are possible answers
Forwarded from Maya freshman class 2
6. In the history of the world's revolution in industry the second revolution is emerge in America between:
Anonymous Quiz
21%
1920 to 1980
29%
1820 to 1880
50%
1820 to 1870
0%
None
Forwarded from Maya freshman class 2
7. What is the main inovations in the first IR.(from mid exams)
Anonymous Quiz
0%
IOT
95%
Thes steam engine
2%
Blockchain market
2%
AI
Forwarded from Maya freshman class 2
8. From the following one is odd which is:
Anonymous Quiz
36%
The Steam Engine
5%
The Railroad
20%
The Airplane
39%
Electric Lights
😁1
Forwarded from Maya freshman class 2
9. What is the main cause for the industrial revolution that begins in England in 18th century:
Anonymous Quiz
2%
The government push
57%
The agricultural revolution
5%
The colonial movement
36%
The emerging of new inventions
Forwarded from Maya freshman class 2
10. From the following one is the primary industry?
Anonymous Quiz
90%
Farming
2%
Nursing
4%
IT
4%
Making steel
Hi guys how u doing, what subject do you want we to upload for tomorrow?
Anonymous Poll
32%
Anthropology
30%
History
20%
Civics
16%
Economics
16%
Biology
32%
Math
👍1
Maya tutorials group
(𝙙𝙧𝙚𝙖𝙢 𝙗𝙞𝙜, 𝙖𝙣𝙙 𝙗𝙚𝙡𝙞𝙚𝙫𝙚 𝙞𝙣 𝙮𝙤𝙪𝙧𝙨𝙚𝙡𝙛.😎)
Firstly welcome to maya Tutorials this is an educational platform that provides different service to highschool and college students including.
✔️ Reading materials
✔️ Exam and quiz classes
✔️ Exam based tutorial
✔️ Interview with different
senior students in order to
support students field
preference.
✔️ Different news and
information related to u.v
🤔Why maya?
ይህ የ ትምህርት group የተመሰረተበት ዋነኞቹ ምክንያቶች
1. ለተማሪወች በአይነታቸው ቀለል
ያሉ እና ውጤታማ የሚያደርጉ
ጥያቄወችን፣video
explanation
on selected portions
ለማቅረብ እና ምትፈልጉትን field
እንድትመርጡ በማሰብ ነው።
2. ለ ፍሬሽማን ብቻ ከ5000
ጥያቄወች በላይ በየ unitቶቹ
ከፋፍለን እናቀርብላችኋለን። ይህ
መሆኑም ለተማሪወች ከ exam
mode ጋ adapt እንዲያደርጉ
ያግዛቸዋል።
3. በተላይ እነደኔ(The creator😎)
በትንሽ ጊዜ በደንብ ጥያቄወችን
በመስራት ለ ፈተና መዘጋጀት
ለሚመቻችሁ ተማሪወች አሪፍ ቻናል
ነው።
4. ሁሉም ጥያቄወች የተዘጋጁት
entrace ከ500 በላይ ባመጡ የ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወች
ነው።
join us use this bot.
For premium exam class register using the bot below:
Payment -- 50birr
@mayatutorials19bot

👍2
ስንፍና ባንተ አያምርም💪
👍ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ይሄን ወርቃማ ዕድሜዬን ተዓምር እሰራበታለው በል!
🌟ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን መቀየር አትፈልግም?እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ!
🌟ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም❕

#ጥቆማ
" የ2024 ESP ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል " - የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (#ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል።
ESP በአካዳሚክ ጠንካራ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ አሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች #እንዲያመለክቱ የሚረዳ የአራት ሳምንታት የሥልጠና መርሃ ግብር ነው።
ዓላማውም ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የሰለጠኑ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መሪዎችን ማፍራት እንደሆነ ኤምባሲው አመልክቷል።
ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው፣ እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል።
ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል፣ 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች፣ ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (#OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ።
የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ።
ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ #በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ምንጭ ይሸፍናሉ። የሞባይል ዳታ ወጪዎች ለሁለቱም የፕሮግራም ተሳታፊዎች በኤምባሲው ይሸፈናሉ።
ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል።
ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው ?
➡️ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ።
➡️ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች #ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣
➡️ በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣
➡️ በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው።
ስታመለክቱ የሚያስፈልጉ ፦
1ኛ. የሁለተኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት (9፣ 10፣ 11)
2ኛ. ከትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
3ኛ. የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ለOpportunity Fund Program (OFP) የሚያመለክቱ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የቤተሰብን #ዝቅተኛ የኢኮኖሚያ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል።
የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ ፦ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024
@mayaofficial19