TechVibe – Telegram
TechVibe
739 subscribers
455 photos
34 videos
33 files
205 links
I'm Eyob, a self-taught dev sharing my Tech journey, tips, tools, and real-world projects. Let’s grow together😊

DM for any project ideas @alnova19

Personal site: https://eyobsimachew.vercel.app
My Github: https://github.com/Eyob-smax
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
About our maya tutorials company!

All explained here🙏☝️
👍2
TechVibe pinned a video
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ የመሆን ሒደቱን ለማጠናቀቅ በቀጣይ አምስት ዓመታት 60 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተገለፀ።

ዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝነት መንገዱን ከጀመረ ስምንት ወራትን ያስቆጠረ ሲሆን፤ የሽግግር ሒደቱ ሁለት ዓመት ይፈጃል ተብሏል።

አሁን ላይ የፋይናንስ አቅርቦት እጥረት ለሽግግር ሒደቱ ችግር እንደሆነባቸው የሽግግር ሒደቱ እስከሚጠናቀቅ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ያሉት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ ለመሆን ለሚሠራቸው ሥራዎች በቀጣይ አምስት ዓመታት 60 ቢሊዮን ብር የሚያስፈልገው ሲሆን፤ ከመንግሥት እና ከተቋሙ ገቢ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት 25 ቢሊዮን ሊያገኝ እንደሚችል ገልፀዋል። የ 35 ቢልዮን ብር ክፍተት ሊፈጠር እንደሚችልም አስረድተዋል፡፡

@mayatutorials19
ሰላም ቤተሰብ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ እየመጣን ነው😍

guess....

የ Mobile Application በቅርቡ እዚህ ቻናል ላይ upload. እናደርገዋለን ብዙወቻችሁን ለ final ያዘጋጃል።

ሁላችሁም በ ነፃ download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

መጀመሪያ ግን አንድ ነገር እንድታደርጉ እንፈልጋለን ሁላችሁም ቢያንስ ለ1 ሰው ቻናሉን ሸር አድርጉ።

https://news.1rj.ru/str/mayaofficial19
👍4
ዛሬስ የምን subject ጥያቄ እንልቀቅ?
Anonymous Poll
23%
physics
19%
Chemistry
15%
Anthropology
19%
Emerging tech
15%
Entrepreneurship
10%
Civics
👍1
ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።

የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም

የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል።

ጊዜ ቆጣቢ ነው

በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል።

የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው

የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡

የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል

በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል።

ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል

በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል።

ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል

ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። #MoE

ለመመዝገብ 👉 @mayatutorials19bot
➡️ https:/
t.me/mayaofficial19
ሰላም ቤተሰብ ቆይታ እንዴት ነው?

maya tutorials በዚ አመት ነው የተጀመረው ቢሆንም የተጠቀመው strategy በጣም አሪፍ እና ሁሉንም ያማከለ ስለሆነ ከወዲሁ ተቀባይነት እያገኘ መጥቷል።

ከ 44 ዩኒቨርስቲወች ያገኘነውን survey ከታች እንልክላችኋለን። tutorialሉም የተመሰረተው በ survey አማካኝነት ነው።

ልላው ነገር ደግሞ group alen ሁላችሁም። እየገባችሁ group join በሉ።የተለያዩ Exam papers and resources ያገኛሉ።

Our official group @freshmansupport19
TechVibe pinned Deleted message
ከላይ የተለቀቁትን ጥያቄወች በደንብ እዮአቸው☝️☝️

እንደነዚ አይነት የተለያዩ ከ5000 በላይ ጥያቄወችን ከነ መልሶቻቸውና ከነማብራሪያቸው ለማግኘት ከታች በሚገኘው Bot ይቀላቀሉን ይህን የትምህርት ቻናል ለሁሉም በመጋበዝ ሌሎችን እናግዝ።


🔑To get the full questions register using this bot:

@mayatutorials19bot
👍1
⭐️ ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ❗️

📚 ከ 5000 በላይ ጥያቄዎችን የሚያገኙበት channel ነው  ማያ Tutorials❗️

♦️በተጨማሪም ጥያቄዎቹን በapplication ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን appኡን ቴሌግራም ቻናላችን ጋር ያገኙታል!

🧨ከተመሰረተ አጭር ጊዜው ቢሆንም ብዙ ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው👏

⚡️ጥያቄዎቹ  ማትሪክ ከ 550 በላይ ዉጤት ባስመዘገቡ የተመረጡ ተማሪዎች ነው የተዘጋጁት! ስለዚህ እነዚህን ጥያቄዎች ሰርቶ ከ A+ በታች አይታሰብም😎
LEARN MORE👇
Our official channel @mayaofficial19

👉ተጨማሪ ብዙ ጥያቄዎች መስራት ለምትፈልጉም በ 50 ብር ብቻ premium feature አለው::

👉በተጨማሪም ሁሉንም courses ፈተና በመስጠት የምናዘጋጃቹ ሲሆን ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ ተማሪዎችም ልዩ ልዩ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።

👨‍🏫👩‍🏫 በሁሉም የማህበራዊ ድረገፆች ያገኙናል::

ከታች በተቀመጡ links በነፃ ይቀላቀሉን::

JOIN OUR CHANNEL IT IS FREE @mayaofficial19

Tik Tok: https://vm.tiktok.com/mayatutorials

Youtube: https://youtu.be/mayatutorials

Telegram: https://news.1rj.ru/str/mayaofficial19

👇👇👇
@mayatutorials19bot

ለጥያቄና አስተያየት👇
@mayaelectro19
ቃል በገባነው መሰረት ከተማሪወች የሰበሰብናቸውን የ survey ውጤቶች፦

ሀላችሁም በደንብ እዩአቸው🙏