#AddisAbaba
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይን) ከሚሰጥባቸው ከተሞች አንዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስለመሆኑ ተሰምቷል።
ይህን ተከትሎ የፈተና ቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ሲካሄድ ውሏል።
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፤ " የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማው በኦንላይን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው " ብለዋል።
ለፈተናው ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖችና ታብሌቶችን ጨምሮ ሌሎች ግብአቶችን የማሟላት ስራ ተጀምሯል ተብሏል።
የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከወዲሁ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል።
ሙሉ በሙሉ ፈተናው በኦንላይን ባይሰጥም በተመረጡ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የቀሩት ተማሪዎች በተለመደው ሁኔታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በወረቀት ይፈተናሉ።
እስካሁን በየትኞቹ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን ይወስዳሉ የሚለው አይታወቅም። በምን አግባብ ተማሪዎቹ እንደሚመረጡም ለጊዜው በይፋ የሚታወቅ ነገር የለም።
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
ለመመዝገብ⬇️
╔═══════════╗ https://news.1rj.ru/str/mayatutorials19bot

👍2
✅ የ ዛሬው ልዩ ነው ቤተሰብ 2 ሰዓት ሲል ቻናላችን ላይ ይጠብቁን ። የሚገርም content ነው የምናዘጋጀው።
✅ እንደምታቁት ቻናላችንን በ ሁለት ቀን ውስጥ 500 subscriber ለማስገባት challenge ጀምረናል። ይህን ነፃ ነገር ግን ለተማሪወች በጠሠም ጠቃሚ የሆነ ቻናል share እናድርግ።
✅ ልክ 500 subscriber ሲያልፍ official mobile application launch እናደርጋለን የተለያዩ ጥያቄወችን በ offline መስራት ትችላላችሁ።
‼️share this ➡️ @mayaofficial19

1.what role does ethical reasoning ability play in decision-making?
Anonymous Quiz
10%
It ensures decisions are made randomly.
87%
It provides a rationale for decision-making.
3%
It promotes bias and subjectivity.
0%
It disregards the interests of others
2.Why are ethical theories and principles considered foundational in ethical analysis?
Anonymous Quiz
8%
They hinder the decision-making process.
92%
They offer guidance in decision-making.
0%
They promote unethical behavior.
0%
They are irrelevant to ethical issues.
3.What is the importance of moral practice?
Anonymous Quiz
4%
It is unnecessary for developing a moral character.
92%
It is essential for becoming a moral person.
4%
It leads to confusion in ethical decision-making.
0%
It promotes immorality.
4.What is the focus of Aristotle's emphasis on moral theory?
Anonymous Quiz
9%
It emphasizes the importance of ignoring moral principles.
4%
It highlights the significance of moral ambiguity
4%
It demonstrates the benefits of immorality.
83%
It explains why one should be moral and what principles to observe.
👍1
5.which one of the following is an intrinsically good?
Anonymous Quiz
8%
Education
8%
Money
77%
Happiness
8%
Option 2 and 3
6.which one of the following is instrumentally bad?
Anonymous Quiz
33%
Cruelty to animals
29%
Torture
25%
Suicide
13%
Procrastination
7._____ refers to something that is inherently good in itself,regardless of any external factors or consequences.
Anonymous Quiz
0%
Instrumentally good
83%
Intrinsically good
17%
Typically good
0%
Unusually good
8.which one of the following pairs contains one intrinsically bad and one instrumentally good respectively?
Anonymous Quiz
57%
Suicide-money
14%
Gas lighting-pleasure
14%
Pain-suffering
14%
Murder-helping others
9.What is one of the key tasks of ethical reasoning
Anonymous Quiz
7%
To ignore the values we hold and the claims we make
14%
To reinforce our existing values without critical analysis.
79%
analyze and critically consider our values and claims in relation to obligations towards others
0%
To dismiss the concept of obligations towards others entirely.
10.what does the concept of sanctity of life entail?
Anonymous Quiz
7%
The belief that life has no inherent value.
50%
The deeply held value of being alive.
7%
Avoiding negative experiences
36%
Respecting preference of the timing,place and dying conditions of a dying person
11.What role does empathy play in ethical reasoning
Anonymous Quiz
7%
It hinders the development of moral sentiments.
86%
It allows us to identify with others and understand their feelings.
7%
It leads to the suppression of moral principles.
0%
It has no impact on our conscience.
12.What does Traer (2013) argue is the basis of our moral conscience?
Anonymous Quiz
18%
Reason alone
18%
Emotion alone
29%
Moral principle
35%
Integration of moral sentiments and principles
13.What does the study of ethics involve?
Anonymous Quiz
22%
Ignoring our feelings and intuition
67%
Rationalizing our intuitions about what is 'right' or 'good'.
11%
Disregarding empathy towards others.
0%
Focusing solely on societal customs.
14.. What should be the focus when providing arguments in ethical discussions?
Anonymous Quiz
0%
. Winning debates
81%
Carefully considered reasoning
19%
ignoring other's perspective
0%
Emotional appeal
15.A __________occurs when we use what at first glance seem to be rational or credible motives to cover up our true (and perhaps unconscious) motives
Anonymous Quiz
19%
Decieving
38%
Rationalism
31%
Inception
13%
Lying
16.a form.of critical argument that works by considering similarity and dissimilarities between things is ...
Anonymous Quiz
13%
Deductive reasoning
75%
Reasoning by analogy
6%
Inductive reasoning
6%
None