ELEVATE SKILL – Telegram
ELEVATE SKILL
735 subscribers
177 photos
6 videos
1 file
59 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
Forwarded from HENOEL
Forwarded from HENOEL
Forwarded from HENOEL
Forwarded from HENOEL
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 LT በ @elevateskill ይጠብቁን
👍2
❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ❗️❗️❗️ የማይደገም

➡️ከዶ/ር ሄኖክ  ጋር ።

Elevate Podacast 🎙 episode 2

ዛሬ ማለትም እሁድ ምሽት 3:00 LT ላይ በ @elevateskill ይጠብቁን።

🤝ከ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ማዕረግ በ Medical Doctrate የተመረቀ
🤝ከ35+ በላይ የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘት የቻለ......

    ➡️ በዚህ podcast

ጤና ፣  የፈተና ቴንሽን እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን ?
የምማረው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምንም አይገናኝም ; ለቤተሰቦቼ ስል ነው የምማረው አሁን ምን ማድረግ አለብኝ?
ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ?
የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን ?
ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን ?
የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት ?
5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን ?


➡️ live ማንም እንዳይቀር

አዘጋጅ :- @elevateskill join now


እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።

ለተጨማሪ መረጃ
          telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1 
📞 Phone: +251981807055
Forwarded from ELEVATE SKILL
ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ትላንት ባዘጋጀነው podcast Give away መሰረት የሁላችሁንም screenshot & short video እየተመለከትን ሲሆን አሸናፊውን🏅በቅርቡ  የምናሳውቅ ይሆናል ላሳያችሁን ተሳትፎም እናመሰግናለን ።

አሁንም ተጨማሪ Give away🎁 ያዘጋጀንላቹ ሲሆን የ Give away አሸናፊ 🏅የሚሆነውም

ከዚህ በላይ የላክንላችሁን Graphics picture

1.Instagram story post በማድረግ  ብዙ ሰውን mention ያደረገ

2.Telegram lay story እንዲሁም share ያደረገ

❗️ማድረጋችሁን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን ከዛም በተጨማሪ ልዩ  Elevate package Gift 🎁 የምንሰጥ ይሆናል።

እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ።

Telegram- @elevateskillsupport
1
Forwarded from .🦋.