አርብ ማታ ያዘጋጀንላችሁ Give Away አሸናፊ ታውቋል 🎁!
ከዛም በተጨማሪ ትላንት ያዘጋጀንላችሁን Give Away አሸናፊ በመምረጥ ላይ እንገኛለን። ሆኖም እነዚን የ 2 ነጻ ኮርስ እንዲሁም ልዩ የ Unique Elevate Package Gift🎁 አሸናፊን ለመለየት ያግዘን ዘንድ አንድ ተጨማሪ Challenge አዘጋጅተንላችኋል።
Challengu የሚሆነውም ዛሬ ማታ 3፡00 ሰዐት በ Elevate Skill Telegram Channel በኩል የምንልክላችሁን የ live secession link share ማድረግ ሲሆን የላካችሁለት ሰውም ይሄንን ልዩ የ Mindset Podcast live secession መከታተል ይኖርበታል
ማስታወሻ :-
ከናንተ የሚጠበቀውም እናንተ share አርጋችሁለት የገባውን ሰው ስም( የገባበትን Email Name ) በ telegram support በኩል መላክ ሲሆን እኛ ጋር በሚኖረው Member Data መሰረት አሸናፊዎቹን🎁 የምንለይ ይሆናል።
በአጠቃላይ የ 4ቱን ነፃ Course እንዲሁም የ Unique Elevate package Gift🎁 አሸናፊዎቹን ነገ ማታ 2፡00 በ Elevate SKill Telegram Channel በኩል የምናሳውቅ ይሆናል።
መልካም እድል✨
Elevate Skill

❗️ 1(አንድ ) ሰዓት ብቻ ቀረው።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው podcast 1 ሰዓት ብቻ ቀረው።
➡️የዩኒቨርስቲ ውጣ ውረድ ?
➡️የዩኒቨርስቲ ገጠመኝ ?
➡️ከወጣሁ በኃላ በዩኒቨርስቲ ቆይታየ የፀፀተኝ ነገሮች ?
➡️በ5 አመታት ተማሪዎች ምን ማድረግ አለባቸው ?
➡️እየተማሩ ምን አይነት ስራዎችን መስራት አለባቸው ?
➡️ጭንቀት; ውጥረት ቴንሽን..ሲፈራረቁ እንዴት እናስወግዳለን ?
ከዶ/ር ሄኖክ ጋር ሁሉንም ይዘን
እንመጣለን ይጠብቁን።
ከ 1:00 ሰዓት በኋላ ይጠብቁን ።
🔥3:00 ሰዓት እዚሁ እገናኝ
➡️ @elevateskill

🎁Give away 🎁
ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ከዚህ በመቀጠል ፖድካስት ከጀመርን ሰዓት ጀምሮ የምትከታተሉን ተማሪዎች ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ live እየተከታተላችሁ መሆኑን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን እንዲሁም ሌላ ተጨማሪ ሽልማቶችን የምንሰጥ ይሆናል።
Telegram- @elevateskillsupport

🤯1