ELEVATE SKILL – Telegram
ELEVATE SKILL
830 subscribers
255 photos
17 videos
1 file
105 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
video editing master class 1st bach

❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።

➡️ here
Update news

ቻናልዎ ስለመሰረቁ አይጨነቁ
በአሁኑ ጊዜ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ የተሳሳተ እና የውሸት ዜና ነው።
ቻናልዎን ወይም ቡድንዎን በዚህ መንገድ ማጣት አይችሉም። ብዙውን ጊዜ እነዚህ ስጋቶች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በተንኮል ወይም በቀላሉ አላስፈላጊ ድንጋጤ ለመፍጠር ይሰራጫሉ።
እውነታዎቹ፡
👉ቴክኒካዊ እውነታ፡ ማንኛውም ሰው የቴሌግራም ቻናል የመገለጫ ፎቶን በቀላሉ ማውረድ ወይም ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ማድረግ ይችላል። ፎቶ መያዝ ባለቤትነትን ለመጠየቅ በቂ ከሆነ፣ በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ዋና ቻናል ዛሬ ደህንነቱ የተጠበቀ አይሆንም ነበር።
የባለቤትነት ማረጋገጫ፡ ቴሌግራም የባለቤትነት ማረጋገጫውን የሚያረጋግጠው መለያውን ለመፍጠር በተጠቀመበት የስልክ ቁጥር እና ልዩ የመለያ መታወቂያ በኩል ነው፣ በመገለጫ ስዕሎች አይደለም።
​official አቋም፡ ቴሌግራም ስለዚህ "ስጋት" እንደዚህ አይነት ማስጠንቀቂያዎችን ወይም መግለጫዎችን አላወጣም።
​ቻናልዎን እንዴት በትክክል መጠበቅ እንደሚቻል
​የመገለጫ ፎቶዎን ከመሰረዝ ይልቅ፣ እነዚህን አስፈላጊ የደህንነት ደረጃዎች ይከተሉ፡

🤝ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ፡ ወደ ቅንብሮችዎ ይሂዱ እና ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ የይለፍ ቃል ያዘጋጁ። ይህ ሊወስዱት የሚችሉት በጣም አስፈላጊው የደህንነት እርምጃ ነው።
አገናኞችን አይጫኑ፡ በDM በኩል የተላኩ አጠራጣሪ አገናኞችን ወይም "ቻናልዎ ሊዘጋ ነው፣ ለማረጋገጥ እዚህ ጠቅ ያድርጉ" የሚሉ መልዕክቶችን በጭራሽ አይጫኑ።
​ኮድዎን ይጠብቁ፡ የቴሌግራም መግቢያ ኮድዎን (በኤስኤምኤስ ወይም በቴሌግራም የተላከ) በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ለማንም ሰው በጭራሽ አያጋሩ።
​በአጭሩ፡ የቻናልዎን የመገለጫ ስዕል መሰረዝ አያስፈልግም፤ ለመጠቀም ነፃነት ይሰማቹህ እባካቹህ ያልተረጋገጡ ወሬዎችን ለሌሎች በማጋራት ድንጋጤ ከመፍጠር ተቆጠቡ።

➡️አዳድስ ነገር ከINSA ሲወጣ በፍጥነት የምናደርስ ይሆናል።

@elevateskill

#fast#news #insa#elevateskill
👏21
to day
➡️ tuesday web development day


     telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📞 Phone: +251981807055
elevateskill master class schedule

👉👉 upgrade skill now until 5 days

telegram 👉 @elevateskill
Forwarded from ELEVATE SKILL
ሁለተኛው ዙር ተጀመረ 🔥🔥🔥
2nd round
እነማን ያስተምራሉ?
👉በማስተርስ ድግሪ በከፍተኛ ማዕረግ ያጠናቀቁ እና
👉ብዙ ልምድ ባካበቱ በሙያው ልዩ ተሰጦ ያፈሩ እንቁ መምህር ሁሉም ኮርስ ይሰጣል።

ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ?
👉2 certificate ጨምሮ
 👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ  ድርጅቶች  ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ።
👉ቲዎሪ ሳይሆን ፕራክቲካል እውቀቶችን ያገኛሉ።
👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት
👉እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል።

ከትምህቴ ጋር ሰዓቱ አይጋጭብኝም?
👉ምሽት3:00 -4:00LT ላይ ስለሚሰጥ
👉ሙሉ የመምህራን እገዛ እና ሙሉ ቪዲዮ የያዘ
👉በሳምንት ለ3ቀን
👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት።
❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።

➡️ register now

          telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📞 Phone: +251981807055
Web class የሚያስተምራቹህ መምህር ። only 4 day left

Theory practical website
Price 950 only university student

🎓 Academic Excellence
⭐️ M.Sc. in Electronics Engineering (Masters)
⭐️ B.Sc. Dual Degree in CSE & Communication Engineering
⭐️ CGPA: 3.88 / 4.00

click and register now

Telegram: @Elevateskillsupport
Urgent ❗️❗️
payment 💸 ጨርሳቹህ ነገር ግን admin approved ያልተደረገላቹህ የሁለተኛው ዙር ተማሪዎች በሙሉ እስከ ዛሬ ማታ 5:00lt ድርስ approve የምትደረጉ መሆኑን እንገልፃለን ።

ያልተመዘገባቹህ እና መማር የምትፈልጉ ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናት ቀርተውታል።ይመዝገቡ

እናመሰግናለን @elevateskillsupport team
Good morning elevateskill member 🌅🌅
👍2
Video 📽 editing ለምን እንማራለን? ለምን ተፈላጊ ሆነ?
አሁን አለም ላይ የምታዩት የዲጂታል ገባያ;የመዝናኛ እና የትምህርት ትግበራ ;፦

📢 ለንግድ ማስታወቂያ እና ማርኬቲንግ
🎓 ለመማር እና ኦንላይን ኮርሶች
📱 ለሶሻል ሚዲያ ይዘት
🎥 ለፊልም እና መዝናኛ
🏢 ለኩባንያ ስልጠና እና ፕሬዘንቴሽን
📰 ለዜና እና መረጃ ማስተላለፊያ

ጥሩ ኤዲቲንግ ,ይዘትን ይማርካል፣ ተፅዕኖ ያሳድራል እና ባለሙያ ያደርገዋል።

በዲጂታል ዘመን ቪዲዮ ኤዲቲንግ ብቻ ስራ አይደለም  ኃይለኛ የመግባቢያ መሳሪያ ነው።
ለዛ ነው በ ዶላር 💰 እየተከፈላቸው የሚሰሩት።

master video editing
join now
👉 @elevateskill
1
Forwarded from ELEVATE SKILL
Video 📽 editing ለምን እንማራለን? ለምን ተፈላጊ ሆነ?
አሁን አለም ላይ የምታዩት የዲጂታል ገባያ;የመዝናኛ እና የትምህርት ትግበራ ;፦

📢 ለንግድ ማስታወቂያ እና ማርኬቲንግ
🎓 ለመማር እና ኦንላይን ኮርሶች
📱 ለሶሻል ሚዲያ ይዘት
🎥 ለፊልም እና መዝናኛ
🏢 ለኩባንያ ስልጠና እና ፕሬዘንቴሽን
📰 ለዜና እና መረጃ ማስተላለፊያ

ጥሩ ኤዲቲንግ ,ይዘትን ይማርካል፣ ተፅዕኖ ያሳድራል እና ባለሙያ ያደርገዋል።

በዲጂታል ዘመን ቪዲዮ ኤዲቲንግ ብቻ ስራ አይደለም  ኃይለኛ የመግባቢያ መሳሪያ ነው።
ለዛ ነው በ ዶላር 💰 እየተከፈላቸው የሚሰሩት።

master video editing
join now
👉 @elevateskill
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://vt.tiktok.com/ZSmYaSo6K/

Stop being called ስራ ፈት and start being the expert. 🛠 We’re here to support your journey with the skills and opportunities you’ve been looking for. Let’s elevate together! 🙌
ፈጥነው ይመዝገቡ 🤝

በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ
👉አዳማ ዩኒቨርስቲ Block-302 , Office-6 መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
👉📞:+251900644844 , +251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)
student Union office
Register Now
➡️ here register now only 3 dy left

telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com
📞 Phone: +251981807055
Good morning elevateskill member 🌅